Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

መሪዎቻችንን እንደ እጃችን መዳፍ እናውቃቸዋለን !!!

Post by Kuasmeda » 30 Jan 2020, 14:12

ጎንደር ላይ የነበረው ህገ-ወጥ ካርታ የኤርትራ አምባሳደር፣ እንግዶች እና የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጨምሮ በተገኙበት ዋናው የባእለ ጥምቀቱ ፕሮግራም ላይ ፈጽሞ አልነበረም።

ይህ የድሮው ካርታ በተገዙ ወይም በደነዘዙ የማህበረ ቅዱሳን በሚባሉ አባላት በተዘጋጀ በከተማዋ ጎደና ላይ የታየ ትርኢት እንደሆነ እናውቃለን እና ድጅታሎች አትድከሙ። GAME IS OVER !!


Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...