Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 29 Jan 2020, 13:01
ትላንት አንዱ ወዳጄ ለግንባታ የሚሆን ብረት ለመግዛት ዋጋ እየተነጋገረ ሳለ ሻጩን "የተወሰነውን በጥሬ፣ የቀረውን ደግሞ በቼክ ልክፈል?" ብሎ ሲጠይቀው ሰውዮው "ኧረ በጭራሽ አይሆንም!" አለ። ምክንያቱ ምን እንደሆነ ሲጠየቅ ምን ቢል ጥሩ ነው? "ቼክ እየፃፉ መቀሌ እየገቡ ብዙ ሰው ቀልጧል!" ብሎ እርፍ። ትላንት ይህን ስሰማ "አይይይ...መቀሌ በቃ የሌቦች እና አልቃሾች መሰብሰቢያ ቤርሙዳ ሆና መቅረቷ ነው" ብዬ ነበር። ዛሬ ደግሞ "የትግራይ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ" የሚል ዜና ስመለከት ለምን እንደሆነ እኔ'ጄ የትላንቱ ሰውዬ በአይነ ህሊናዬ ይመላለስ ጀመር‼
=====-=============-==================
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊዎችን ሹመት አፀደቀ። ሹመቱን ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 5ኛ የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ጉባኤው ነው ያጸደቀው። በዚህ መሰረት ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የፍትህና መልካም አስተዳደር ክላስተር ሃላፊ ሆነው ተሾመዋል። ከዚህ ባለፈም ዶክተር ሰለሞን ኪዳነ በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የትግራይ ከተሞች ክትትል ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን ከህውሓት የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በተጨማሪም ምክር ቤቱ አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ከዚህ በነበሩበት የትግራይ ክልል በይነ መንግስታት ጽህፈት ቤት ሃላፊ በመሆን ተሾመዋል።
ምንጭ፦ FBC

-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 29 Jan 2020, 13:06
Hopefully the newly appointed officials will help speed up the development endeavors in their Region. It is a dream come true for them as well as for those who have been in the notion that those officials were contributing more to the country than to their Region.
-
Degnet
- Senior Member+
- Posts: 25078
- Joined: 16 Feb 2013, 11:48
Post
by Degnet » 29 Jan 2020, 13:49
Hameddibewoyane wrote: ↑29 Jan 2020, 13:01
ትላንት አንዱ ወዳጄ ለግንባታ የሚሆን ብረት ለመግዛት ዋጋ እየተነጋገረ ሳለ ሻጩን "የተወሰነውን በጥሬ፣ የቀረውን ደግሞ በቼክ ልክፈል?" ብሎ ሲጠይቀው ሰውዮው "ኧረ በጭራሽ አይሆንም!" አለ። ምክንያቱ ምን እንደሆነ ሲጠየቅ ምን ቢል ጥሩ ነው? "ቼክ እየፃፉ መቀሌ እየገቡ ብዙ ሰው ቀልጧል!" ብሎ እርፍ። ትላንት ይህን ስሰማ "አይይይ...መቀሌ በቃ የሌቦች እና አልቃሾች መሰብሰቢያ ቤርሙዳ ሆና መቅረቷ ነው" ብዬ ነበር። ዛሬ ደግሞ "የትግራይ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ" የሚል ዜና ስመለከት ለምን እንደሆነ እኔ'ጄ የትላንቱ ሰውዬ በአይነ ህሊናዬ ይመላለስ ጀመር‼
=====-=============-==================
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊዎችን ሹመት አፀደቀ። ሹመቱን ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው 5ኛ የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ጉባኤው ነው ያጸደቀው። በዚህ መሰረት ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የፍትህና መልካም አስተዳደር ክላስተር ሃላፊ ሆነው ተሾመዋል። ከዚህ ባለፈም ዶክተር ሰለሞን ኪዳነ በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የትግራይ ከተሞች ክትትል ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን ከህውሓት የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በተጨማሪም ምክር ቤቱ አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ከዚህ በነበሩበት የትግራይ ክልል በይነ መንግስታት ጽህፈት ቤት ሃላፊ በመሆን ተሾመዋል።
ምንጭ፦ FBC
AHYAW 1.000.000 BESEHTET ACCOUNTU WEST GEBTO YE MELESEW YE MEKELLE KETMA NUARI TAXI NEJI AYDELEM ENDE,ANTE ZERE BESBES.GO ON MAN PROSTITUTE ALU FERENJOCH
-
pushkin
- Member+
- Posts: 9648
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Post
by pushkin » 29 Jan 2020, 14:49
Degnet wrote: ↑29 Jan 2020, 13:49