ተላላኪ፣ ስናዳሪ እና ወሸከተሪው ደመቀ መኮነን የታለህ አሁን ታዲያ?"እርግጠኛ ሆኘ የምነግራችሁ ከእንግዲህ እንደምንሳሳት ሳይሆን እንደምናዳምጣችሁና ጥያቄዎቻችሁን እንደከዚህ ቀደሙ ዘግይተን ሳይሆን ፈጥነን እንደምንመልስላችሁ ነው። እና በዚህ ፍጥነት እንደምንስተካከል ነው። በአማራ አባባል የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ በሚለው እሴት ታንፆ ለቃሉና ለማተቡ ታማኝ እና ሟች ከሆኑ የታላቅ ህዝቦች ክፋይ ነን እና ይህንን ቃል እንጠብቃል"
Please wait, video is loading...