ከአማራ ክልል ተዘረፉ (ታገቱ) የተባሉት ተማሪዎች አማራ ስለመሆናቸውና አለመሆናቸው በአደባባይ መግለጽ መፍትሀሔ ያመጣል የሚል ግምት አለኝ
የታገቱት፤
አማራ ናቸው ወይስ
አፋን ኦሮሞ የረሱ ኦሮሞዎች፤ አገዎዎች፤ ቅማንቶች፤ ወይጦዎች ወዘተ መሆናቸውን መለየት ይጠቅም ይሆናል፡፡
አማራ ከሆኑ የፓለቲካ ተጠያቂነት ካለባቸው ሚንሊካዊያን አስተሳሰብ ጋር ያለመገናኘታቸውን በአደባባይ ማስረዳት ጠቃሚ ነው እላለሁ፡፡
Re: ከአማራ ክልል ተዘረፉ (ታገቱ) የተባሉት ተማሪዎች አማራ ስለመሆናቸውና አለመሆናቸው በአደባባይ መግለጽ መፍትሀሔ ያመጣል የሚል ግምት አለኝ
Your explicit reasons and concrete info?