Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ዶር ዐቢይ፤ 86 ሰው በግፍ ሲጨፈጨፍ ዝም አይበሉ ተባለ እንጂ፤ የየመንደሩ ሚሊሻ ይሁኑ አልተባሉም። ትክክለኛ መልስ ላለመስጠት መሸፋፈኑን ቢተዉት ጥሩ ነው።

Post by EwnetYashenifal » 26 Jan 2020, 12:29

ዶር ዐቢይ፤ 86 ሰው በግፍ ሲጨፈጨፍ ዝም አይበሉ ተባለ እንጂ፤ የየመንደሩ ሚሊሻ ይሁኑ አልተባሉም። ትክክለኛ መልስ ላለመስጠት መሸፋፈኑን ቢተዉት ጥሩ ነው።