2. ኢንጅነር ሰናይት ዳምጠው - የቤቶች ልማት ቢሮ ሃላፊ
3. ወይዘሮ ነጂባ አክመል - የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ
4 አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ - የገቢዎች ቢሮ ሃላፊ
5 አቶ አብዱልቃድር መሀመድ - ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ
6 ወይዘሮ ኤፍራህ አሊ - የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ
7 አቶ ሀይሉ ሉሌ - የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊ
8 አቶ ዘላለም ሙለታ - የትምህርት ቢሮ ሃላፊ
9 ኢንጅነር ደመላሽ ከበደ- የኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ
10 አቶ ስጦታው ታከለ - የትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ
11 አቶ ነጋሽ ባጫ - የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ ሃላፊ
12 አቶ ይመር ከበደ - የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ሃላፊ
13 አቶ መኮንን ተፈራ - የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ
14 አቶ አብዱልፈታህ የሱፍ - የንግድ ቢሮ ሃላፊ
15 አቶ አዱኛ ደበላ - የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ
16 አቶ አብርሃም ታደሰ - የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊ
17 አቶ ዋቁማ አበበ - የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
18 አቶ ታምራት ዲላ - የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
19 አቶ ታዜር ገብረእግዚአብሄር - የኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ ሆነው በምክትል ከንቲባው በእጩነት ቀርበዋል፡፡

