ኢትዮ 360 ሃያሏ ወያኔ አርነት ትግራይ ስራዊት ኤርትራን አማራን ክልልንና የ ዶ/ር አቢይን መንግስት ስርአትን ለመድምሰስ ዝግጁ ነው አሉ፡፡ " ህውአት 360 ላይ ገንዘብ አፈሰስች '
Ethio 360 ምስጥራዊ የህወሀት ወታደራዊ ዝግጅት
Re: ኢትዮ 360 ሃያሏ ወያኔ አርነት ትግራይ ስራዊት ኤርትራን አማራን ክልልንና የ ዶ/ር አቢይን መንግስት ስርአትን ለመድምሰስ ዝግጁ ነው አሉ፡፡ " ህውአት 360 ላይ ገንዘብ አፈሰስች
መቀሌ የመሸገው የአሸባሪው የህውአት ቡድን ኢትዮጵያን አፈርሳለው ብሎ ጦር ከመዘዘ የመጀመሪያ የመልስ ምት የሚያገኘው ከኤርትራ መከላከያ ሀይል ነው !!!
https://www.facebook.com/10003159307568 ... 137989621/
https://www.facebook.com/10003159307568 ... 137989621/
Re: ኢትዮ 360 ሃያሏ ወያኔ አርነት ትግራይ ስራዊት ኤርትራን አማራን ክልልንና የ ዶ/ር አቢይን መንግስት ስርአትን ለመድምሰስ ዝግጁ ነው አሉ፡፡ " ህውአት 360 ላይ ገንዘብ አፈሰስች
ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እውነታዎች አንዱ! በአለም ላይ እንደ ወያኔ ያለ ውሸታም ድርጅት አለ ብየ አላምንም!!!!
በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት የጦር ጀት አብራሪ የነበሩት ክፒተን ክንዴ ዳምጤ
"መቀሌ የሚገኘውን የዓይደር ትምህርት ቤት በቦንብ የደበደበው በወያኔ የሚመራው የራሳችን መንግስት ነው" ብሏል። ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ተመልከቱ። የሓውዜኑ ቅሌት፣ ባድመ ለኛ ተወሰነ ተብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ውሸት፣ በጦርነት ኣሸነፍን ወዘተ ውሸት፣ ቦምብ አጥምደው ያሸባሪዎችና የሻብያ ሴራ ነው ብሎ ውሸት፣ ተቖጥሮ አያልቅም። እንደ ህወሓት ባለ የአጋንንት ስብስብ የሚመራ መድረሻው ገሃነም ብቻ ነው!!!!....