Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360፡ ሀብታሙ አያሌው በሞቴ ይህችን ብቻ ሞክራት፡፡ አማራ ስለመኖሩ የዘር ሀረጉንና ጎሳዎቹን አመጣጥ አስረዳንና እኔ ደግሞ ኦሮሞ ግዛቶቻችሁን ለቆ ወዲያው እንዲወጣ አደርጋለሁ፡፡

Post by AbebeB » 24 Jan 2020, 14:32

ሀብታሙ አያሌው፣
በሞቴ ይህችን ብቻ ላስቸግርህ፡፡ ግን እኮ እኛማ በኢንቬንተሪ ካርዳችን ላይ አንተንም በኦሮሞነት ገቢ አድርገናል፡፡ የቅድሜ አያትህን ስም ስላላወከው/ስለደበከው ያው ኦሮሞ ስለሆነ ነው በማለት፡፡ መቼም አንተ ጎን የነበረው ትልቁ አጭቤ በሞጋሣ ነው ሳይለኝ አይቀርም፡፡ አዚህ ፎረም ላይ ለጥፌው የነበረውን ፈላልገህ እይማ፡፡ ገቢ አልሆንኩም፣ ይግባኝ የምትል ከሆነ ደግሞ እስኪ እንስማው፡፡

ይህችን ብቻ ግን ላስቸግርህ፡፡ ልክ ኦሮሞ አራቱ ጎሳዎች ከመደመላቡ ተነስተው ተስፋፉ እንዳልካት ሁሉ የአማራንም የጎሣ አመጣጥና መነሾ በአንተው አንደበት አስረዳን፡፡ ወይም አትጨቅጭቀን በለኝና ችግርህ በደንብ ይግባኝ፡፡

ከዚያ በኃለ በአማራ ተይዘው የነበሩ ክልሎች ብለህ የዘረዘርካቸውን (ፈጠጋራ. ባሊ፤ ቢሲዲሞ ወዘተ) በሙሉ እኔ ግዛታችሁን አስለቅቅልሃለሁ፡፡ አንተም እንደምታውቀው ኦሮሞ የሌላን ሰው ሀብትና ንብረት አይሻም፡፡

ስለዚህ የአማራን ዘርና ማህበራዊ አመጣጥ (genealogy and social anthropology) ከዘረዘርክ በማግስቱ እኔ ግዛታችሁን ካላስለቅቅልሃለሁ ዋሾ በለኝ፡፡ ካለደረግሁ እንደ እናንተው ወሬኛ፤ ቀጣፊ ና የሚያምታታ ብለህ ቁጠረኝ፡፡ ከዚያ ተደመርን እልሀለሁ አልኩልሻ!


Abaymado
Member
Posts: 4592
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: @Ethio 360፡ ሀብታሙ አያሌው በሞቴ ይህችን ብቻ ሞክራት፡፡ አማራ ስለመኖሩ የዘር ሀረጉንና ጎሳዎቹን አመጣጥ አስረዳንና እኔ ደግሞ ኦሮሞ ግዛቶቻችሁን ለቆ ወዲያው እንዲወጣ አደርጋ

Post by Abaymado » 24 Jan 2020, 14:59

ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ , የአጋመ እብድ!
ስንቴ እንመላለስበት? ዛሬም ቢወቅጡት እንቦጭ ነህ !
ለምሳሌ የጎጃምን ከፈለክ: ይህን አንብብ "የጎጃም ትውልድ በሙሉ ከአባይ እስከ አባይ " በ አለቃ ተክለ እየሱስ ዋቅጅራ እንደፃፉት
ያም ሆነ ያ ጋላ መጤ ነው!!!!
ትግሬ ራሱ ማን እንደሆነ አይታወቅም::
አገሪቱን እስካሁን ይዞ የመጣው አማራ ነው:: ቅጥል ድብን በል አንተ [deleted] አጋመ
አማራ ሁለም ከላይህ ነው ያለው

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Ethio 360፡ ሀብታሙ አያሌው በሞቴ ይህችን ብቻ ሞክራት፡፡ አማራ ስለመኖሩ የዘር ሀረጉንና ጎሳዎቹን አመጣጥ አስረዳንና እኔ ደግሞ ኦሮሞ ግዛቶቻችሁን ለቆ ወዲያው እንዲወጣ አደርጋ

Post by AbebeB » 24 Jan 2020, 15:31

Abaymado wrote:
24 Jan 2020, 14:59
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ , የአጋመ እብድ!
ስንቴ እንመላለስበት? ዛሬም ቢወቅጡት እንቦጭ ነህ !
ለምሳሌ የጎጃምን ከፈለክ: ይህን አንብብ "የጎጃም ትውልድ በሙሉ ከአባይ እስከ አባይ " በ አለቃ ተክለ እየሱስ ዋቅጅራ እንደፃፉት
ያም ሆነ ያ ጋላ መጤ ነው!!!!
ትግሬ ራሱ ማን እንደሆነ አይታወቅም::
አገሪቱን እስካሁን ይዞ የመጣው አማራ ነው:: ቅጥል ድብን በል አንተ [deleted] አጋመ
አማራ ሁለም ከላይህ ነው ያለው
Abaymado,
ድመት ያው … በገል ነው አለች አይደል? የቆማጣ ስድብን ተወውና የሚመጥን ሀሳብ ካለህ በአጭሩ አቅርብ፡፡ አንተ የምትለውን መጽሐፍ የማያገኝ ብዙ ሰው አለና፡፡ እኔ ምትለው መጽሀፍ ስለ አማራ የዘር ሀረግ ባዶ መሆኑን እነሆ ልንገርህ፡፡

Post Reply