ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የሚኒስትሮች ሹም ሽር ማድረጋቸው ይታወሳል። በሹም ሽሩ ከስልጣናቸው ከተነሱት መካከል ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሄር ተጠቃሽ ናቸው። ህውሃት ይህ ሹም ሽር ህግን የጣሰ ነው ሲል ብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ የተደረገው የተለመደ ሹም ሽር ነው ብሏል።
https://www.bbc.com/amharic/news-512297 ... j5PfmGyJIE
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42