Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

. "ከባሮ እስከ ቄሮ" - አዲስ መጽሃፍ (በአማርኛ።) -የኦሮሞ ህዝብ ትግል። -ህትመት - ሃምሌ 2020። / አቦ ተጋዳላይ ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ

Post by MatiT » 24 Jan 2020, 11:42

Great work of our great writer and Auther Tesfaye Gebreab
#Encourage and assist our Authers@home
Let's write our history our selves and encourage true foreign Authors!
Tesfaye Gebreab
5 Books - 2020

1. "ከባሮ እስከ ቄሮ"
-አዲስ መጽሃፍ (በአማርኛ።)
-የኦሮሞ ህዝብ ትግል።
-ህትመት - ሃምሌ 2020።

(ይህን ታሪካዊ መጽሃፍ ማከፋፈልና ማሳተም የምትፈልጉ በደራሲው Email አድራሻ አሳባችሁን መላክ ትችላላችሁ።)

2. "አሚራ ፈዳይ"
-አዲስ መጽሃፍ (በአማርኛ።)
-እውነተኛ ታሪክ (ፈዳይን)
-አሳታሚ - GG12
-እለት - ?

3. "The Nurenebi File"
-English
-Translated by:
-Alemesged Tesfai

-Publisher N America
-Debessay Gabrieal.
-Publisher EU - GG12

4. "The Nurenebi File"
-ትግረ ትርጉም:
-ሱሌይማን ኡስማን አበ
-አህታሚ - ደበሳይ ገብርኤል

5. "በኣቲ ቲራቮሎ"
-ትርጉም -
-ዳኒኤል ሃብተማርያም
-ኣህታሚ - GG12

(በያዝነው 2020 አመት እነዚህ አምስት መጻህፍት ታትመው ለገበያ ይቀርባሉ። መቼ እና የት እንደሚመረቁና ለገበያ እንደሚቀርቡ በቀጣይ ተጨማሪ መረጃ እሰጣለሁ።)

(ኤርትራውያን አንበብቲ!
ኣብዚ አመት ፍሉይ ተሳትፎ ካብ መሉእ ህዝቢ ኤርትራ ይጽበ። ናይ ሽወደን ጉተንበርግ 12 ኤርትራውያን ( GG12) ተበግሶ አብነት ክኽውን እጽበ። ኤርትራውያን ታሪኹም ንምጽሃፍን ንምፍላጥን ተወደቡ። ዝተሃተመ መጽሃፍ አንብቡ። ናይ ዘመንና እጥቂ ካላሽን ጥራይ አይኮነን። ታሪኽካ ምፍላጥን ንደቅኻ፣ ንደቂ ደቕካ ምንጋር፣ ምፍላጥ ተወሳኺ ቀንዲ እማም'ዩ። ኣብ ዘመነ ሰላም ካብ ዝግበሩ ቀንዲ ተግባራት ሓደ ታሪክ ምጽሓፍ'ዩ።)

ብተወሳኽን ብፍሉይን

The Author and the Publishers are happy to announce that "The Nurenebi File" is in the final stages to be printed in English and Tigre languages.
The English version will be available simultaneously in Eritrea, Ethiopia, North America and Europe.

Image may contain: people sitting
Image may contain: 1 person