የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
እኔ ድሮ አዲስ ከተማ ሳድግና ደሞ ት/ቤት ሆኜ የጽዳት ዘመቻ እየተደረገ አገር መንደሩ ይጸዳ ነበር ። ዛሬ ደሞ ሸገር አዲሳባ ከወያኔ ተምቾች በነአቢይ እየጸዳች ነው ስሰማ እጅጉን ተፊሳሁ !! ጽዳት ምንግዜም ጥሩ ነገር !!!
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ሌላው ዬቦ ሌላው ኤቦ ለኮሚሽነር ብርቱካን ነው !!! የነመረራን የቆሸሸ ፖለቲካ ስለማጽዳቷ፣ ምናልባት !!
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ኢትዮጵያዊነትን መመገብ ካሻችሁ ወደ መርካቶ፣ ወደ ምራብ አዲሳባ ዘው በሉ !!! ኢትዮፒ እንዲጂኖ ሲባል ታቃላችሁ !!1
Last edited by Horus on 23 Jan 2020, 02:06, edited 1 time in total.
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ኢትዮጵያዊነትን መመገብ ካሻችሁ ወደ መርካቶ፣ ወደ ምራብ አዲሳባ ዘው በሉ !!! ኢትዮፒ እንዲጂኖ ሲባል ታቃላችሁ !!1
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ኢትዮጵያዊነትን መመገብ ካሻችሁ ወደ መርካቶ፣ ወደ ምራብ አዲሳባ ዘው በሉ !!! ኢትዮፒ እንዲጂኖ ሲባል ታቃላችሁ !!1
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ኢትዮጵያዊነትን መመገብ ካሻችሁ ወደ መርካቶ፣ ወደ ምራብ አዲሳባ ዘው በሉ !!! ኢትዮፒ እንዲጂኖ ሲባል ታቃላችሁ !!1
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ኢትዮጵያዊነትን መመገብ ካሻችሁ ወደ መርካቶ፣ ወደ ምራብ አዲሳባ ዘው በሉ !!! ኢትዮፒ እንዲጂኖ ሲባል ታቃላችሁ !!1
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
የጎሳ ፖለቲካ ገና ገና ብዙ ዚቅ ተደርጎበት ወደ ትቢያ ይላልካል !!
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ጥንቃቄ በፊት ኦርቶዶክስ ብዙ ጋጋታ ኣታበዛም ኣንዳንድ የማየው በፊት የማናየው ባአል ይታየኛል ወደ ኣክራሪነት መሄድ የለበትም ማስታወስ ያለብን ሰውን ማገልገል ነው በእምነት ከላይ በተሰጠው በረከት። መጠቃት ቢኖርም ኦርቶዶክስ የለላትን ባህል አዲስ ነገር መጨመር ከማንነት መራቅ ነው ለዝኅ ነው ኦሮሞ ነፃውጭዎች እንዳለ እንኩኣን የኢትዮጲያን የኦሮሞን ባህል ትተው ፕሮቴስታንት፤ ኣረብ ባንዲራ፤ ላቲን፤ ክልል፤ ያመጡት
Re: የጽዳት ዘመቻ ! ዬቦ ኤቦ አቢይ አህመድ !!!
ጃዋር ገና በወንጀል ባሜሪካ ይከሰሳል