Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

አክቲቪስት ተስፋዬ ኪሮስ በትግርኛ ፖስት ያደረገው ገራሚ ጥያቄ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 14:19

እስኪ እኛም ከጎናችሁ እንድንቆም ማንጀሪኖ ጥቃት ደርሶባታል የምትሉ የፆታ ወይስ የብሔር ነው የደረሰባት? እስኪ በደምብ አብራሩልን በማን፣እንዴት መቼ ነው የተጠቃችው አጥቂውስ ማነው?