
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰካራሙ የህወሓት አመራር የሕንጣሎን ህዝብ ሽፍታ ብሎ ተሳደበ!!!!
ሰካራሙ የህወሓት አመራርና የቤተሰብ ቡድን ኣማርኛ ኣስተርጓሚው ኣቶ ጌታቸው ረዳ ለወረዳ ሕንጣሎ ህዝብ የመብት ጥያቄ ስለ ጠየቀ "ሽፍታ" ብሎ መሳደቡ የማፊያው ብዱኑ ኣመራሮች ለህዝብ ያላቸው ንቀት የሚያሳይ ነው። "ኣፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል" ይባል የለ"

