አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ አርባ ምንጭ በነጻ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ሊንበሸበሹ ነው፤ ወደ ፍቅር ጉዞ !! የደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ ወደ አርባ ምንጭ ዞረ !!!
Last edited by Horus on 22 Jan 2020, 02:11, edited 1 time in total.
Re: አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ አርባ ምንጭ በነጻ የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ሊንበሸበሹ ነው፤ ወደ ፍቅር ጉዞ !!!!
ቴዲ አፍሮ ማለትኮ 90% አስቦ 10% የሚተጋ ማለትም ረቂቅ ባለ አይምሮ ፍጡር ነው ።
ልብ በሉ ባሁን ቴዲ ለታላቁ አጼ ቴዎድሮስ ከዘመናት በኋላ ያስለቀሰ ብሎም ለጠንካራው የጎንደር ሕዝብ ምስጋና የሰራ ባለጥበብ ነው ። ግን ቴዲ ጎጃምን በፍቅር እስከ መቃብር ሲያስፈነድቅ ጎንደሮች ባህር ዳር ድረስ ወርደው ነው ያጼ ቴዎድሮስን መወድስ ያረጉት ። ዛዲያ ቴዲ አፍሮ አሁን እዚያው ጎንደር ከተማ ሂዶ ያውም በነጻ ሊያወርደው ነው ። ውብ ድንቅ ህሳቤ !! የሰጠ ሁሉ እጥፍ ይሰጠዋል እንዲል !!!!
ያርባ ምንጩ ጉዳይ እጅግ ግዙፍ ነው። የሲዳማ አዋሳ ኤጀቶች ከጃዋሪያን በተማሩት የመንጋ ፖለቲካ አዋሳን ከእድገትና ቱሪስት ከተማ ነት ወደ ሁከትና ገዳዮች የቀውስ ቦታነት ለውጠውታል ። በያዝነው ዘመን በመላ ደቡብ ኢትዮጵያ ታላቁ ወብ ሰላማዊና የበሰሉ ሕዝቦች አገር አርባ ምንጭ ናት ። በኦሮሞ ሆነ፣ በምስራቅ ሆነ፣ ሃረር ሆነ
ሌላ አንድም የእድገት የሰላም የሰከነ ከተማ የለም ። አሁን ዘመኑ ያርባ ምንጭ ነው ።
የቴዲ አፍሮ አርባ ምንጭ ነጻ ኮንሰርት ይህችን ውብ ከተማ ቁጥር 1 የደቡብ ከተማ ብቻ ሳይሆን ባለም ደረጃ እንድትታወቅ ነው ሚያደርጋት !!! ዬቦ ኬር ለቴዲ አንጎላሙ !!!