Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Respect! ከአሁን ቡኃላ የኤርትራን Single የጸጉር ዘለላ መንቀል የሚችል ሀይል እንደማይኖር በምትወዷቸው አጼዎች ስም ልናረጋግጥላቹህ እንወዳለን !!!

Post by Kuasmeda » 21 Jan 2020, 10:08

ጎንደር ነው ቦታው። አንድ በኮሚኒዝም አይዶሎጅ የሰከረ የደርግ ካድሬ በጥዋቱ ከቤቱ ሲወጣ "ስለ እመ ብርሃን" እያለ የሚለምን የቆሎ ተማሪ ይመለከታል። "ስማ" ብሎ ከጠራው በኋላ በንቀትም በትእቢትም ቁልቁል እየተመለከተው "ማነች እመ ብርሃን ?" አለው። ዲያቆኑም "የጌታየ እናት ነቻ" ይለዋል። "ማነው እሱ ደግሞ ጌታህ ?" ደግሞ ጠየቀው። ልጁም "ጌታየ'ማ አምላኬ እና ፈጣሪየ ነዋ" ብሎ ይመልስለታል። ካድሬው ንዴቱን ጨምሮ "ሲፈጥር ነበርክ ? አምላኬ የምትለውን አይተህው ታውቃለህ ? እግዛብሔር የሚባል የለም እሽ" ብሎ ጮህበት። የቆሎ ተማሪውም ሽቅብ እየተመለከተው "ጋሼ እኔ አለ ብየ ባይቆየኝ ችግር የለውም። አንተ ግን የለም ብለህ የቆየህ ግዜ ወየውልህ" አለው።

የኤርትራ ህዝብ ወይም መንግስት የለም ብላቹህ ጥርሳቹህን እየፋቃቹህ መምጣት ለምትመኙ ሽንፈት እና ተረት ተረት ለማይሰለቻቹህ ፍጥረቶች ሁሉ እነዚህን ቪድዮ ልጋብዛቹህ ወደድኩ። እርግጥ ነው ልክ እንደትላንትናው ዛሬም ነገም በምርቃና እና በጥዞት ጥርሳቹህን እየፋቃቹህ ልትመጡ እንደምትችሉ በሚገባ እናውቃለን። እኛ ደግሞ እያፏጫቹ እንደምንመልሳቹህ አሳምረን እናውቃለን ታውቃላችሁ!!
ከአሁን ቡኃላ የኤርትራን Single የጸጉር ዘለላ መንቀል የሚችል ሀይል እንደማይኖር በምትወዷቸው አጼዎች ስም ልናረጋግጥላቹህ እንወዳለን !!!

“Most good relationships are built on mutual trust and respect.”
Please wait, video is loading...