Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: "Ye Ethiopia Buna" and "Berra" sport clubs in Addis Stadium UNITED!! Historic!!

Post by Horus » 23 Nov 2019, 01:24

Dear present,

ይህን ታሪካዊ ቪዲዮ በማካፈልህ እጅጉን እናመሰግናለን !!!

እንደ ምታውቀው ዛሬ ሳይሆን ጊዮርጊስ ከተመሰረተ ጀምሮ የኢትዮጵያነት ምልክት እንደሆነ አለ !!! በጊዮርጊስ ላይ ቡና ደምርበት ! አዲሳባ ምን እንደ ሚያስብ፣ መርካቶ ምን እንደ ሆነ፣ ፈረንሳይ፣ ዬካ፣ እስጢፋኖስ !!!!!!!! ለሁሉም መልእክት እየተላከ ነው !!! ታሪክ ነው !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: "Ye Ethiopia Buna" and "Berra" sport clubs in Addis Stadium UNITED!! Historic!!

Post by Ethoash » 19 Jan 2020, 16:40

present wrote:
23 Nov 2019, 01:06

dear present,

i thought politic is out of sport.. now if u allowed politic in Sport

what are u going to do when Ethiopia Buna play in Sabta when the Sabta fun shout

1. ቡዳዎች ፊንፍኔን አይቀሙንም
ስፋሪዎች ኦሮሚያን ይልቀቁ
ስፋሪዎች በፊንፍኔ አያዙም
ፊንፍኔ የኦሮሞ ናት
ነፍጠኞች እንቢ ካላቹሁ መንገድ እንዘጋለን
ውሃ ፤ መብራት ፤ ቆሼ መጣሊያ ፈልጉ ። እኛ ውሃችንን አንስጥም ፊንፍኔ ውሃችንን የቀማቹሁት ይበቀናል
እያሉ ለአዲሳባባ አማሮች ልክ ልካቸውን ቢናገሩና መንገዱን ግጥም አርገው ቢዘጉት ምን ይውጠናል ።።። የምናመርተው ምግብ የለን የምንጠጣው ወሃ የለን የባቡር መንገድ የለን ምን ይዘን ነው እነዚህን ሰውች ነገር የምንፈልገው።

አዎ አማሮቹ ጁሀርን ልክ ልኩን ነገሩት ። ግን ጁሀር የነሱ ንጉስ መሆኑን ረስቹሁ ውይ ። አረ ነገር ባንፈላለግ ። ፖለቲካን ለፖለቲከኞቹ ትተን እኛ አርፈን ለምን አኖርም።

አዎ በልበላ አንጀታቸው ሲዘፍኑ ደስ ይላል ግን ምን በላ እንደሚያመጡ የሚያወቅ ሰው አለ ውይ።።። እኔ አንዱ ክፍል ትክክል ነው እያልኩ አይደለም ግን አሮሞች በተራቸው እስክንደርን ሙልጭ አረገው ቢነግሩት ምን ይወጣች ዋል ። ልክ ልኩን ነገሩት በልን ዝም እንላለ ውይ።። ለምን ነገር ፈልገን እሳት እንጭራለን።

ይሄንን መልክቴን በፈለግህው ተርጉመው ። ወይም ዝጋኝ ግን ስበታ እስፕርቱ እስከሚደረግ ጠብቀህ ከዚያ እናወራለን ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17292
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: "Ye Ethiopia Buna" and "Berra" sport clubs in Addis Stadium UNITED!! Historic!!

Post by Selam/ » 19 Jan 2020, 22:30

Bete Gojjam - እንዲያው ልፊ ብሎሽ ለማጨናበር ትኳትኛለሽ እንጂ አንዴ እኮ ተበልተሻል። you’re toasted. As a bete gojjam, you insult Oromos, as Present Eritreans and as Ethoash or whatever Amharas. What’s your Oromo name account? እስስት! The hate triangle you try to creat between Oromos, Amharas & Eritreans doesn’t work.
present wrote:
19 Jan 2020, 17:09
My Ethiopian Brother Ethash,
Oromos are pro Ethiopians just like Tigreans are.
We will go pass this mess we are in! When I say I am half Amara and half Oromo, I am not lying here. There is no reason to lie anymore. It's all over! I know Oromos are pro Ethiopians. That is why you see the common majority Oromos supporting Abiy. Let's not talk about the well informed Oromos like Tamirat and memihir Taye. So don't be confused by those that still have tribalist virus in them. They are dying out

If you have noticed, the politicians are the driving force behind young people in Ethiopia. There will be a political solution that will work for all of us Ethiopians, for you and I, as we both are Ethiopians after all! I believe that is why you don't see a strong opposition to Abiy from any ethnic.

Keep the faith up

Ethoash wrote:
19 Jan 2020, 16:40

Post Reply