Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9675
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

በ”ፅናት” ቀመር የዜሮ ድምር ጨዋታው ማን ያሸንፋል፤ ሻቢያ ወይንስ ወያኔ?

Post by pushkin » 17 Jan 2020, 19:54

ሻቢያ ከደርግ ጋር ባደረጋቸው እልህ አስጨረሻ ጦርነቶች እንደታየው አንድ ግዜ ተዋግቶ የያዘውን መሬት እስከመጨረሻው አልለቅም በሚል ግትር ዘይቤ የሚገብረው እምብዛም የሰው ሃይል አልነበረም። ይህ በደንብ የተፈተነበት ሃቅ ነው። በአንፃሩ ደርግ ሲከተለው የነበረው አካሄድ ተቃራኒውን ሲሆን አንድ ግዜ በምንም አይነት ዋጋ ከፍሎ የያዘውን ገዥ መሬት መልሶ ባመልቀቅ እስከመጨረሻው መዋደቅ ላይ ስለሚፀና ከሻቢያ አንፃር ሲታይ የደርግ አሰላለፍ ያን ያህል በማጥቃትና በማፈግፈግ ላይ የተመሰረተ ነበር ለማለት አያስደርፍርም።

ደርግ አለ የተባለውን ጦር በከፍተኛ ብሄራዊ ስሜትና ወኔ ለመያዝ የማጥቃት እርምጃውን ሲጀምር ሻቢያ ግን ሁኔታው የከበደ ከመሰለው ግዜ ሳያጠፋ ያለውን ሁሉ ሸክፎ ቦታውን ጥሎ ይሄድ ነበር።ምክንያቱም በአሉ ግርማ እንዳለው “ኤርትራ ውስጥ የሚደረገው ትግል በሰው ልጆችና በተፈጥሮ መካከል ነው”። መሬቱ ገዳይ ነው። በረሃው ደምን እንደ ሽሮ የሚያፈላ ነው። በዛ ቦታ ላይ ለአመታት ቀርቶ አንድ ቀን ውሎ ማደር በጋለ ብረት ምጣድ ላይ ተቀምጦ ስለ ትዕግስት መልካምነት እንደመስበክ ነው። የደርግ ጦር ደግሞ በአመዛኙ ከመሃል አገር የሚመጣ እንደመሆኑ ለእንዲህ አይነት የአየር ጠባይና የመሬት አቀማመጥ ባይተዋር ነው።

በዚያ ላይ በኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት ላይ የተገነባ በመሆኑ የሻቢያን ጦር እንደ ባእድ አገር ጠላት የሚያይ አልነበረም እና በኤርትራ ብሄርተኝነት ስሜት ተጠምቀው ካደጉ ሰዎች ጋር ለመዋጋት ተመጣጣኝ እልህ ነበረው ማለት አይቻልም። በዚያ ላይ በኮዳ ግጣም እየተለካች በምትጠጣ ጥርኝ ውሃ ተወስኖ እስከጉልበቱ ድረስ በተሸመቀቀ የወታደር ጫማ ታፍኖ በዚያ በረሃ ውስጥ ለተወሰነ ግዜም ቢሆንም ፀንቶ መቆየት በራሱ ቀላል ፈተና አልነበረም። ስለሆነም በምንም የወጋ ክፍያ ቢሆን አንድ ግዜ ገዥውን መሬት ከያዘ ቦሃላ ለተወሰነ ግዜ ያህል ባለበት እንዲከርም ሻቢያ ሆነ ብሎ ይተወዋል። በሂደት ግን የበረሃው ክብደት የደርግን ጦር ውስጥ ውስጡን እንደሚያከስለው ግልፅ ነበር።

ከዚያም ወታደሩን ለማማረር ሃላፊነት በማይሰማቸው ጀነራል ተብዬዎች የሚሰራው ሸፍጥ ተደማምሮ የወታደሩ ፅናቱ የሚወርድበት የሆነ ነጥብ ላይ ሲደርስ ጠብቆ ሻቢያ ድንገት ይመጣና በጣም ቀላል በሚባል መስዋእትነት መልሶ ቦታውን ይቆጣጠረዋል። ለሻቢያ የአቸናፊነት ቁልፉ ነጥብ በአደገኛ ገዥ መሬትና በከባድ በረሃ ውስጥ ውሱን በሆነች ውሃ ፀንቶ መቆየት መቻልና በተራዘመ ጦርነት ማዳከም ዋነኛ የጦርነት ዶክትሪኑ ሆኖ ቆይቷል።የንጉሱን ዘመን ሳንቆጥር በደርግ የአስራ ሰባት አመት የጦርነት ዘመን ናቅፋን ለመቆጣጠር የተደረጉ ስድስት ዘመቻዎች ያልተሳኩትበትን ኩነት ለማየት የበአሉ ግርማ በደማም ብዕሩ ከልቡ ውስጥ በሚቀዳ የደም ቀለም ኦሮማይ ላይ ጽፎት ካልፈው ትውስታ በላይ ሄዶ መግለጥ አይቻልም።

ሻቢያ መንግስት ከሆነ ቦሃላ የአገሪቱን ብሔራዊ ገንዘብ “ናቅፋ” ብሎ መሰየሙ የኤርትራን ብሄርተኝነት ለማዳን በናቅፋ የተከፈለውን መራራ ፅናት ህያው ታሪክ አድርጎ ለመዘከር መሆኑ ግልፅ ነው። ይክ የሻቢያ የፅናት ቀመር ከሌሎች ደርግን ከገጠሙት ውስጣዊና አለማቀፋዊ ቅራኔዎች ጋር ተደማምረው በተራዘመ ጦርነት ውስጥ አዳክመው ለውድቀት ዳርገውታልና ሽቢያዎች ፅናትን እንደ አይዲዮሎጅ ውስዶታል ማለት ይቻላል። ለዚህም አንደኛው መገለጫ ሸቢያዎች አስመራ ገብተው መንግስት ከሆኑም ቦሃላም እንኳን እንደ ወያኔ ቡችሎች ወደ ዘረፋው ዝሙቱና መጠጡ አለመሄዳቸው ነው።

ሻቢያ እንደ መንግስት ወታደራዊ አገዛዝ ነው ቢባልም መሪዎቹ ዛሬም ድረስ የሚኖሩት የደሃውን ህዝብ ኑሮ በመሆኑ እነርሱን በሌብነትና ይኽን በመሰለው ክህደት መክሰስ አይቻልም። ዛሬ አንድ የሻቢያ ጀነራል ቤት ጎራ ቢሉ “ሰሞኑን የመብራት እጥረት ስላለ እንጀራ እንዳትጋግሩ ተብለናል እና ይቅርታ” ብለው ለእንግዳው እራት ቂጣ እንደሚያቀርቡት ሁሉ ዛሬ ስመጥሩውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 አዜብ ጎላ የተባለች ቀፋፊ እንደ ግል አህያዋ ጫትና እንጀራ ስትጭንበት፣ ቴድሮስ አድሃኖም ቲማቲም ሲነግድበት ለሚያይ ኢትዮጵያዊ በአንፃሩ ሻቢያዎች ዛሬም ድረስ ምን ያህል ፅናትን እንደ ማተብ እንዳሰሩት በቀላሉ ይረዳዋል።

“ወያኔን ሱሪ ያስታጠቀው ሻቢያ ነው” ያለው መንግስቱ ሃይለማርያም ነው። እውነቱን ነው። ወያኔ ምንም እንኩዋን ዛሬ ጉራና የበታችነት ስሜት ተጋግዘው ባደባባይ የቁራ ጩኸት ቢያስጮኹትም እውነታውን በልቡ ስለሚያውቀው ከባድመ ጝጭት ጀምሮ እርቅ ፍለጋ በእንብርክክ ሲማፀን መኖሩንና ከአገራት አልፎ ሃይሌ ገብረስለሴን ጨምሮ ታዋቂ ሰዎችን፣ ሰዎቹ ሲያልቁበት ደግሞ በደላላ(ስሙን ሲያጣፍጡት ኤጄንሲ እንዲሉት) ሳይቀር አማላጅ ሲልክ እንደኖረ እናውቃለን። መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዎርጊስ እንኳን ባቅማቸው “ሸኣቢያ ቢፈቀደልኝ እዛው ድረስ ሄጀ እማፀነው ነበር” ያሉት ከታች የሽንት ቤት መቀበያ የተገጠመለት ዊልቸር ላይ ተቀምጠው ቀናቸውን እየገፉ ባለበት ሁኔታ ነው።

ዛሬ ወያኔ ከሰማይ በታች ቀረኝ የሚለው አንድ ተስፋ ቢኖር የራሱ የሆነ ሌላ “ፅናት” የሚል ምርኩዝ ላይ ተንጠልጥሎ እንደ ነፍሰጡር ሴት ቀን በመቁጠር ላይ ተጥዶ ውሎ ማደሩን ነው። በወያኔ ስሌት “ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በረሃ ወርደው ሻቢያን እዚህ ያደረሱት የሻቢያ ከፍተኛ አመራሮች በሙሉ በአሁኑ ሰአት እድሜያቸው ከሰባ በላይ እየዘለቀ ነው።

ይህ አመራር መንግስት ከሆነ ቦሃላ የተወለዱት አዲሱ የኤርትራ ጀነሬሽን ደግሞ ለሻቢያ የናቅፋ ታሪክ እቁብ ባለመስጠት ድንበር እያቋረጡ ስደትን ዋነኛው መውጫ መንገድ በማድረጋቸው ዛሬ አዲሲቱ ኤርትራ የአዛውንቶች አገር ሆናለች። በመሆኑም እንደ ምንም ብለን ኖ ዋር ኖ ፒስ በሚለው መርህ በመፅናትና ሻቢያን በምእራብውያን እርዳታ በማእቀብ ውስጥ እያዳከምን የሚቀጥለውን አምስት እና አስር አመት ያህል አሁን ባለበት ሁኔታ መቆየት ከቻልን ወራሽ አልባው የሻቢያ አመራር በራሱ የተፍጥሮ ህግ ይሞታል፤ ኤርትራንም ያለጦርነት በመውረስና ሌላ የህወሃት ተላላኪ ባንዳ መንግስት በማቆም አስመራ ከተማቸውንና የምፅዋን የባህር ዳርቻወቻቸው ሳይቀር የሸርሙጣ እንደስትሪ እናስፋፋበታለን፤ በዚህም ሲሰማን የኖረውን የበታችነት ቁስል እናወራርድበታለን” የሚል ነው።

በአንፃሩ ሻቢያ ወያኔን በተመለከተ የሚያይበት የራሱ የሆነ የፅናት መነፀር አለው። ወያኔ አንድ ብሎ ሚኒሊክ ቤተመንግስት ከገባበት ግዜ ጀምሮ ኢትዮጵያን ያይበት የነበረው የበቀል ፖሊሲ የተነሳ የኢትዮጵያ ህዝብ በባድመው ጦርነት ከወያኔ ጋር ሊቆም አይችልም የሚለው ድምዳሜ ዋጋ ያስከፈለው ቢሆንም ምርጫ ዘጠና ሰባትን ተከትሎ በወያኔና በቀሪው ህዝብ መካከል የተፈጠረው የማይሽር የጠላትነት ሸለቆ ይበልጥ ከግዜ ወደ ግዜ እየሰፋ በመምጣቱ፣ ለይስሙላም ቢሆን ሲያደናግርባቸው የነበሩት ብአዴንና ኦህዴድ መሰል አድርባይ ፓርቲዎች ከህወሃት ቁጥጥር ውጭ እየሆኑ መምጣታቸው፣ ክልሎች እየፈረጠሙ ማእከላዊ መንግስቱ መዳከሙ፣ ከመለስ ሞት ቦሃላ እርሱን የሚተካ ሰው መጥፋቱ ብቻ ሳይሆን ራሱ ህወሃት ወደ ሶስት የመከፈሉና ይሕ ነው የሚባል ጠንካራ ማእከላዊ አመራር መጥፋቱ በሌላ አነጋገር ኢህዴግ የሚለው ጭብል ወልቆ እርቃኑን የወጣና የበሰበሰ ህወሃት ብቻውን መቅረቱ፣ ገደብ አልባውና የማይጠረቃው ዘረፋና አገሪቱ ውስጥ የተፈጠረው የዘረኛ አስተዳደር መልሶ እራሱን አናሳውን ቡድን ሊበላው እሳቱ መንተክተክ የጀመረበት ሁኔታ ግልፅ እየሆነ መምጣቱ፣

እስከዛሬ የተንጠለጠለበት የሶማሊያ ፅረ ሽብር አጋርነት እቁብ ተበልቶ ያለቀበት ሁኔታና የምእራባውያንን አስተዳደር ቀስ በቀስ ጀርባቸውን የመስጠታቸው ነገር እስንዲሁም ከምንም በላይ ለሁለት አስርተ አመታት የቆየው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ተጋድሎ ማደጋቸውና ነፍጥ ያነገቡት ሃይሎች ጡንቻ ፈርጥሞ ወያኔን ለግዳይ መጥራት መጀመራቸው፣ በዘረኛ አስተዳደሩ ተማሮ ባገኘው አጋጣሚ መሳሪያውን ሸጦ የሚጠፋ ወይንም አርበኞችን እየተቀላቀለ ነፍጡን በራሱ በወያኔ ላይ ማዞር የጀመረን ጦር ተስፋ አድርጎ መኖሩ የፈጠረው ስጋት፣ በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ስም በራሱ የፖለቲካ ክንፍ ላይ መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ በወታደር ካባ እድሜውን ለማራዘም የሞከረበት ሁኔታ እንዳልሰራ ግልጽ ሆኖ የወጣበት ሁኔታ ከመኖሩም በላይ ባለፈው በሌላ መጣጥፍ ለማሳየት እንደሞከርኩት ወያኔ ውርባ አመት ሙሉ ሲጠቀምበት የኖረው ግምገማ የሚባለው ችግሩን መፍቻው መንገድ የማይሰራበት ደረጃ መድረሱና ሌላ አማራጭ መፍቴሄ መፈለጊያ መንገድ የሌለው መሆኑ ወያኔን ጠፍጥፎ ለሰራው ሻቢያ ብቻ ሳይሆን እንደ ደቡብ ሱዳን ለመሳሰሉት ትናትን ለተፈጠሩት አገሮች ሳይቀር ግልጽ ሆኗል።

በሌላ በኩል ሻቢያ ከነ ችግሩም ቢሆን በዚህ ሁሉ በአለማቀፍ ማእቀብ ተጠርንፎም ቢሆም እንኩዋን ሸብረክ የማይል ጠንካራ ማእከላዊ አመራር ያለውና በመጠጥና በሃሽሽ ከደነዘዙ የወያኔ ልጆች የተሻለ ተተኪ ያለው በወያኔ፣ በምእራባውያንና በሱዳኑ አልበሽር ሳይቀር ግልጽና ስውር ድጋፍ የሚደረግላቸው ጸረ ሻቢያ ድርጅቶች ደግሞ የትም ሊደርሱ ካለመቻላቸው ጋር ሲደማመር የጽናት ቀመሩ ከወያኔ ይልቅ ለሻቢያ ይበልጥ እንደሚሰራና ወያኔም እንደ ዳይኖስረስ እራሱን በራሱ የሚበላበት ቀን አፍንጫው ስር እየደረሰ እንደሆነ ዛሬ በድፍን ኢትዮጵያ የሚንተከተከው አልገዛም ባይነት ትልቁ አስረጅ ነው።

(Courtesy of Tilahun Beyadgie)

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: በ”ፅናት” ቀመር የዜሮ ድምር ጨዋታው ማን ያሸንፋል፤ ሻቢያ ወይንስ ወያኔ?

Post by Degnet » 17 Jan 2020, 20:08

pushkin wrote:
17 Jan 2020, 19:54

What did jegna Haileslassie said about you? Nai derg memtsae eyu zkeyero ember natkatum negers kedem tewediu neiru

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: በ”ፅናት” ቀመር የዜሮ ድምር ጨዋታው ማን ያሸንፋል፤ ሻቢያ ወይንስ ወያኔ?

Post by Follower » 17 Jan 2020, 20:18

Degnet wrote:
17 Jan 2020, 20:08

ዝም በይ የእርጎ ዝምብ

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: በ”ፅናት” ቀመር የዜሮ ድምር ጨዋታው ማን ያሸንፋል፤ ሻቢያ ወይንስ ወያኔ?

Post by Degnet » 17 Jan 2020, 20:22

Follower wrote:
17 Jan 2020, 20:18

Ane aymtsaekwo,this is the truth.I love the kids mesheketi aygebromn,gena eden tezariba wediato eya,eti Telian abom zgebro znebere hiji ab keleot kegebrwo yedeleyu

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: በ”ፅናት” ቀመር የዜሮ ድምር ጨዋታው ማን ያሸንፋል፤ ሻቢያ ወይንስ ወያኔ?

Post by Follower » 18 Jan 2020, 02:22

ኣይተ እባቡ,ብእትችሎ ቋንቋ እስቲ ሞኩር፡ወይ subtitle ግበረሉ፡

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10093
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በ”ፅናት” ቀመር የዜሮ ድምር ጨዋታው ማን ያሸንፋል፤ ሻቢያ ወይንስ ወያኔ?

Post by Digital Weyane » 18 Jan 2020, 16:08

ጀግናው ወዲ ዓድዋ ወያኔው ዎንድሜ አዋሽ ቡዚህ ድህረ ገፅ ሥሞቹን ኡንደ ሸሚዝ ኡየቀያየረ ለአሥር አመታት ያክል ያካሄደው ፀረ-ኤርትራ ያለሰለሰ ትግል የወያኔአችን ፅናት ቁልጭ አድርጎ ማሳያ ነው። በ2009 የፈረንጅ አቆጣጠር "ዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ወይ ሞት!" ቡሎ የተነሳው ባለ ራዕዩ ዎንድሜ አዋሽ፡ የወያኔ መሪዎቻችን ከሥልጣን መውደቅ ያስከተለው የገንዘብ ኡጥረት ቹግር ሳይበግራቸው ያለ ሙንም ክፍያ አንበጣና ቆሎ ኡየተቀለቡ ኡስካሁን ድረስ በፅናት ይታገሉ ካሉት ምርጥ ዲጂታል ወያኔዎች አንዱ ነው።

አየኻ ናይና!!!

Post Reply