Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ባህል ያለው ጎሳ ባህሉን መኖር እንጂ ኢትዮጵያን በዘር አያምስም ፣ ከዘር ድራማ ማዶ ለሚኖሩት ጉራጌዎች !! ኬር !

Post by Ethoash » 11 Jan 2020, 15:06

ባህል ያለው ጎሳ ባህሉን መኖር እንጂ ኢትዮጵያን በዘር አያምስም

what the fk r u saying,,, r u saying they just make music and live like Amhara speak Amhric but dance in their ጉራግኛ

u like it or not each and every ethnic will live and work in their own culture ... until u explain to me what the hell it means ዘሬ ኢትዬዽያዊነት ነው ማለት . እንደ ግዜ ጉማሬ፤ ጅብ እና አንበሳ አንዲት ሴትን ሊጠብሱ ፈልገው ስማቸውን ሲያሰተዋወቁ

ጅቡ ደግሞ እኔ ይዱር እን ሰሳ ነኝ አለ ። ጅብነቱ እንዳይታወቅበት።
ጉማሬው እኔ የወሃ ውስጥ አውሬ ነኝ አለ፤ ዘረፈጥነቱ እንዳይታወቅበት።
አንበሳ ግን እኔ አንበሳ ነኝ ብሎ ሴቷን ተዋወቃት ።

አንተም ጉራጌ ነኝ ለማለት አፍረህ ኢትዬዽያዊ ነኝ ቢትል ። ምንም አልፈርድብህም ። ታድያ የፈለግኸውን ማለት ትችላለህ ። እኔ ትንሽ ቅር የሚያስኝኝ ለምን ያንተን አስተሳሰብ ሌሎቻችን ላይ ትጭናለህ።

እያየህ እንደሆነ በወጣቶች ይህ ፎረም እየተጥለቀለቀ ነው ። አንተ ማን መሆንህን አያውቁም ለምን አትለቅላቸውም ለወጣቶቹ ።። አሁን የዘራኸውን አዘራ መጨድ ዘመን ደርስናልና ።።ጉራጌ በጉራጌ አስተዳደር ወረዳ ። በቋንቋው ይስተዳደራል ፤ በቋንቋ ይማራል፤ ይነግዳል ፤ ይሽምታል የጉራጌ ቋንቋ የመንግስት ቋንቋ ይሆናል ። ጉራጌኛ ካላወቕ በወረዳ መንግስት መስራያ ቤት አትቀጠርም ። አንተን የሚተካ እስካለ ድረስ።

the coming ጉራጌ Industrial zone only hire those who speak ጉራጌ.. four point..

Horus
Senior Member+
Posts: 40078
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህል ያለው ጎሳ ባህሉን መኖር እንጂ ኢትዮጵያን በዘር አያምስም ፣ ከዘር ድራማ ማዶ ለሚኖሩት ጉራጌዎች !! ኬር !

Post by Horus » 11 Jan 2020, 15:46

ethoaso,

አንተ እህኮ ማነትህን ደብቀህ የምጻደብ እንጂ እኔማ ነገርኩህኮ ማን እንደ ሆንኩ ክቡር ጉራጌ ክቡር ኢትዮጵያዊ ። በነገራችህን ላይ ያንተ ጃል ማሮኮ አለቀለት ። ያንተም ደደቢቶች አሰናብታችው፣ ማፈሪያ ሁሉ !!!

እስቲ እዚህ ከታች ያለውን የኢዜማ ውሎ በአዋሳ ተከታተል ። ደቡብ ኢትዮጵያ ገና ይህን የዘር ምናምን ብትንትኑን ያወጣል !!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ባህል ያለው ጎሳ ባህሉን መኖር እንጂ ኢትዮጵያን በዘር አያምስም ፣ ከዘር ድራማ ማዶ ለሚኖሩት ጉራጌዎች !! ኬር !

Post by Ethoash » 11 Jan 2020, 16:20

ዘ፡ሐበሻ

የወሬ ቋት ነው ። እኔ በቪድዬ ያልተደገፈ ወሬ አይጥመኝም ።
በቀደም የአንተ ጌታ አቶ ብር በወልታ ላይ ተቅምጦ ሲፋጠጥ ነበር። አንድ በጣም ደስ ያለኝ ነገር አለ እሱም እንዲህ ነው።

ጋዜጠኛው በደንብ አሳምሮ ነበር የጠየቀው። ለምሳሌ አዋሳ ላይ የአዋሳ ሰው ብቻ የሚመረጥ ከሆነ ምኑን ነው የዜጋ ፓርቲ የሆናቹሁት ብሎ ሲጠይቀው።

አቶ ብሬቻ የመለስን ፈደራሊዝም ከሕገ መንግስቱ ጠቅሶ ይነግረዋል ። ምነው ሕገመንግስቱን አፍርስን የዜጋ ፖለቲካ እንመስረታለን ብሎ አነበረም ወይ ለምን በመለስ ሕገ መንግስት ይምላል።

ብሬ ያለው እንዲህ ነበር ለምሳሌ አዋሳ ምርጫ ቢኖር እኔ አለ አቶ ብሬ አዋሳ ላይ መመረጥ አልቻልም ምክንያቱም እኔ አዋሳ ነዋሪ አይደለሁምና ነው ጨዋታው። ያልተናገርው ምስጥር ግን በዚህ አዳራሽ ፍንትው ብሎ ወጣ በጠቅላላው ብሬን ለማየት ከመጣው ውስጥ አንደም ኦሮሞ የለበትም ። በሙሉ መጤዎች ናቸው ታድያማ ብሬዬ ከነዚህ ነው ተወካይ መምረጥ የሚፈልገው ። ኦሮምኛ እንኳን የማይችሉ መጤዎች ። መጤዎች ፩% ሊሆኑ ይችላሉ በአዋሳ እንዴት አርገው ነው ጠቅላላውን አዋሳ ሊያሽንፉ የሚችሉት ቋንቋውን ሳይናገሩ።

ብሬ የአራዳ ልጅ እስቲ ጋምቤላ ሄደህ ጋምቤሎች ከመጡ አንተ ስብስባ ላይ እኔ እጅ እስጣለው እዛወ ጋምቤላ የሚኖሩ አማሮች ናቸው መጥተው የሱን ንጝግር የሚስሙት ማንም ጋምቤላዊ አይመጣም ይህንን ገገማ ቦርጫም ለመስማት ። አረ በሕግ አምላክ ለሰላሳ አመት ስልጣን ላይ ነበር አሁን ምን ያረግለታል ለስልጣን መፍከት ። አሁን ካመለጠው ግን ይህ የመጨረሻው ነውና ህግዛብሔር ይሁነው።

በሁለተኛው ዙር ግን ብሬ መመለስ ያለበት ኦሮምኛ እንደሚችል መናገር አለበት ጉራግኛ እንደማይችል ግን ግልፅ ነው። የአስብን ጉዳይ መመለስ አለበት እንዴት ወደባችንን እንደምናስመልስ ወይም ደና ስንብቺ እንደምንንል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40078
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባህል ያለው ጎሳ ባህሉን መኖር እንጂ ኢትዮጵያን በዘር አያምስም ፣ ከዘር ድራማ ማዶ ለሚኖሩት ጉራጌዎች !! ኬር !

Post by Horus » 11 Jan 2020, 22:26

ethoash,

ይህን የምመልሰው አንተ ከእኔ መልስ ይገባሃል ብዬ ሳይሆን ለምን ይህ ሃረግ እንደከፈትኩ ለማብራራት ነው ። ስለባልህ ያነሳሁት በመሰረቱ የብሄር ጥያቄ ተብሎ ኢትዮጵያን የሚያምሰው ያልሰለጠኑ ህዝቦች አባዜ ይዘቱ ባህል ወይም ካልቸር ብቻ ስለሆነ ነው። የዚህ ሁሉ የጎሳ ድራማ አላማ ካልቸር ስለመጠበቅ፣ ካልቸር ስለማሳደግ ከሆነ ያን አላማ የሚቃወም አንድም ተቋም ወይም ሃይል ባሁን ግዜ የለም። የጎሳ ነጋዴዎች አላማ ካልቸር አይደለም በብሄር ጥያቄ ስም ለምግዛት፣ ለመዝረፍ ነው።

ካልቸር ያላቸው ባህላቸው እንዴት እየኖሩ እንዳሉ ለማሳየት ነው።

በብርህኑ ላይ ያለህን ጥላቻ የሞት ፍርድ በመፍረድ አሳይተህ አሁን ተሸንፈሃል ። ብርሃኑ የጉራጌ ጎሳ ፖለቲክኛ አይደለም ። አፍህን እንደ ለመድከው፣ እንደ ባህልህ ባታስታውክበት ይሻልሃል። ኢዜማ የትና ምን ያልህ ድምጽ እንደ ሚያገኝ እንደንተ ያለ ደንቆሮ ሊገምትም፣ ሊያቅም አይችልም ። ያንን ግንቦት ተወውና ስለሌቦቹ ወገኖችህ እጣ ፈንታ ተጨነቅ !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 16976
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ባህል ያለው ጎሳ ባህሉን መኖር እንጂ ኢትዮጵያን በዘር አያምስም ፣ ከዘር ድራማ ማዶ ለሚኖሩት ጉራጌዎች !! ኬር !

Post by Selam/ » 12 Jan 2020, 00:48

Buda Woyane - You bigoted mfkr, why don’t you then abandon Amharic and write only in Tigrigna? You jump from your broken English to the heavenly Amharic because language is a means of communication and doesn’t define your identity. Your Andertan kins Abdul the Bull and Mr Insulation pretend to be Amhara when in fact they are straight TPLF b!tch gutters. I really hate tribalist Woyane thugs. KIFU!
Ethoash wrote:
11 Jan 2020, 15:06

Post Reply