Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሽሬ እንዳስላሴ ቤተክርስቲያን የህወሃት ጨርቅ አለመደብንም እያሉ ነው!!!

Post by Ejersa » 11 Jan 2020, 10:18

ሽሬ እንዳስላሴ ቤተክርስቲያን የህወሃት ጨርቅ አለመደብንም ብለው የጥንት የጠዋቱ የአባቶቻችንን ሰንደቅ አላማ እንዲህ ሰቅለውታል ፎቶ ያገኘሁት ከአረናው ጀግና ትንታግ ወንድማችን Amdom Gebreslasie ፔጅ ላይ ነው።