አዲስ ማለዳ የተሰኘው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዛሬ ይዞት በወጣው እትሙ የትግራይ ክልል የምግብ ዋጋ ግሽበት 23 በመቶ መድረሱን ዘግቧል። ግሽበቱ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የአስር በመቶ ጭማሪ አሳይቷልም ብሏል።
- የትግራይ ክልል የምግብ ዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር እስከ አስር በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማስመዝገቡን የብሄራዊ ባንክ ዓመታዊ ዘገባ አመላክቷል።
- ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ግብኣቶች ላይ በክልሉ የተስተዋለው የግሽበት መጠን በ2011 ከነበረበት የአስር በመቶ ጭማሪ በማድረግ አሁን 23 ከመቶ ላይ እንደሚገኝ የባንኩ ዓመታዊ ዘገባ ያስረዳል።
- አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ በትግራይ ክልል ባለፈው ዓመት 13.9 በመቶ ላይ የነበር ሲሆን አሁን 19.8 በመቶ ላይ ደርሷል።
- ምግብን ጨምሮ አልኮል አልባ መጠጦች ላይ የዋጋ ግሽበት በድሬዳዋ፣ ሶማሌ፣ ጋምቤላ ክልሎች ከፍ ብሎ የተስተዋለ ሲሆን የክልሎች አማካኝ የግሽበት መጠን 11.2 በመቶ ላይ እንደደረሰ ታውቋል።
(አዲስ ማለዳ ጋዜጣ)
Re: በትግራይ የምግብ ዋጋ ግሽበት!
በዚህ ችግር ተጠቂወቹ ምስኪኑ ህዝብ ሲሆን የህውሀት ታሊባኖች ግን ሚላኖና አክሱም ሆቴል እስካሉ ድረስ ችግር የለባቸውም። እነ አቦይ ከጤፍ የበለጠ የሚያስጨንቃቸው የቪያግራ ገበያ ነው።
Hameddibewoyane wrote: ↑11 Jan 2020, 09:41አዲስ ማለዳ የተሰኘው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዛሬ ይዞት በወጣው እትሙ የትግራይ ክልል የምግብ ዋጋ ግሽበት 23 በመቶ መድረሱን ዘግቧል። ግሽበቱ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የአስር በመቶ ጭማሪ አሳይቷልም ብሏል።
- የትግራይ ክልል የምግብ ዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር እስከ አስር በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማስመዝገቡን የብሄራዊ ባንክ ዓመታዊ ዘገባ አመላክቷል።
- ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ግብኣቶች ላይ በክልሉ የተስተዋለው የግሽበት መጠን በ2011 ከነበረበት የአስር በመቶ ጭማሪ በማድረግ አሁን 23 ከመቶ ላይ እንደሚገኝ የባንኩ ዓመታዊ ዘገባ ያስረዳል።
- አጠቃላይ የዋጋ ግሽበቱ በትግራይ ክልል ባለፈው ዓመት 13.9 በመቶ ላይ የነበር ሲሆን አሁን 19.8 በመቶ ላይ ደርሷል።
- ምግብን ጨምሮ አልኮል አልባ መጠጦች ላይ የዋጋ ግሽበት በድሬዳዋ፣ ሶማሌ፣ ጋምቤላ ክልሎች ከፍ ብሎ የተስተዋለ ሲሆን የክልሎች አማካኝ የግሽበት መጠን 11.2 በመቶ ላይ እንደደረሰ ታውቋል።
(አዲስ ማለዳ ጋዜጣ)
Re: በትግራይ የምግብ ዋጋ ግሽበት!
ለ27 ዓመት ባጎረሳቸው በደጉ አማራ ህዝብ ላይ የፈፀሙት በደል ገና ከዚህም በላይ ሲለሚያስማቅቃቸው አትገረም......አሁን እያልን ያለነው ግን በሸኔ የታገቱት ሴት ህፃናት ተማሪውች ይለቀቁልን ነው::

Re: በትግራይ የምግብ ዋጋ ግሽበት!
አማራና በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ ገና የራሳቸውን ስጋ እየቆረጡ ይበላሉ እንዚህ ተውሳክ የፉኝት ልጆች የባንዳ ዘር