Search found 556 matches

by Guest1
02 Mar 2022, 07:03
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!
Replies: 12
Views: 2165

Re: የምኒልክ አደባባይ አመጽ !!!

በአጼ ሚኒሊክ ላይ ተቃውሞ መኖሩ አያስገርምም። የተቃውሞው ምክንያት የራሳቸው ንጉስን የነበራቸውን በመጠቅለላቸውና የንጉሶች ንጉስ በመሆናቸው ነው። ለምሳሌ ትምህርት ቤት አንደኛ ከወጣው ሰው መቅናት አለማይደል? አለበለዚያ ከአንዳንድ አካባቢዎች በስተቀር በንግስናቸው ዘመን እንደ ድሮኣቸው ነገሰው በፌድራላዊ አስራር ቀጥለው ነበር። ተቃውሞው የቀጠለበት ምክንያት አሁን እንደገባኝ ጥቁር በመሆናቸው ነው። ኤርትራ ያልገቡበት ምክንያትም ጥቁር በመሆናቸው ነው። ቀይ ቢሆኑና ፈረንጅ...
by Guest1
01 Feb 2022, 12:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
Replies: 18
Views: 3409

Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ

ለግን በእኔ እይታ ዚህ ሁሉ ዝቅጠት ምክንያቶቹ ፣ ፩) ሌብነት እና አድርባይነት ፪) የእውቀት ማጣት ላብራራ: ድህነት ካልን በድህነት እምነት እና ፅናት ይገኛል፣፣ ትራማ ያልከው ስላልገባኝ ልለፈው ስቀጥል ፩) ሌብነት የህዝብን ንብረት ለመዝረፍ ወይም ለመቆጣጠር የሚደረግ ማንኛውም የፖለቲካ ሸር ነው፣ ትህነግ ለትግራይ ህዝብ ምንም የተሻለ ንሮ ለውጥ አላመጣም፣ መሪወቹ ግን ከምንም ትነስተው ከአለም ቢሊየነሮች ትርታ ተሰለፉ፣፣ የነሱን የማይጠረቃ ፍላጎትና ጥቅም ለምስከበር...
by Guest1
01 Feb 2022, 11:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ
Replies: 18
Views: 3409

Re: ሁለቱ ግዙፍ ወሳኝ የኢትዮጵያ ጠላቶች ፤ ድህነት እና ትራማ

የብሄር ጥያቄ ዉሸት ነው። የብሄር ጥያቄ የሚባል እውነት የለም ። ይህን ዉሸት ነው ዛሬ በአዲስ ብርሃን፣ በአዲስ እውቀት መታረም ያለበት ግዙፍ፣ እጅግ ግዙፍ የርዕዮት፣ የሃሳብ፣ የእምነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ቀውስ!
በስመ ብሄርና ሃይማኖት ምክንያት ለረጅም ጊዜ በተሰቃየች አገር የብሄር ጥያቄ የለም ወዘተርፈ አይጥምም። መሬት ላይ ያለውን መቀበልና መጋፈጡ ይሻላል።
by Guest1
31 Jan 2022, 10:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: (-_-) እምሽክ ድቅቅ ቂቂቂቂቂቂቂ (-_-)
Replies: 59
Views: 10310

Re: (-_-) እምሽክ ድቅቅ ቂቂቂቂቂቂቂ (-_-)

ህዝብ እንዲህ አይነት ጭፍጨፋ ማየትም መስማትም እንደጠላ የተረዳ ያለ አይመስልም።
የቀረጹት የኤርትራ ወታደሮች ናቸው? አሁን ደግሞ ያገረሸበት የቁጭትና የእልህ ጦርነት መሰለ። ዬትም ይሁን ዬት አሳዛኝ ነው።
by Guest1
28 Jan 2022, 12:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቻፓ፣ አይዞን፣ ጎተራ ባንክ፣ የዲያስፖራ ገንዘብና የሌብነት ችግር?
Replies: 1
Views: 814

Re: ቻፓ፣ አይዞን፣ ጎተራ ባንክ፣ የዲያስፖራ ገንዘብና የሌብነት ችግር?

ድህነት በሰፈነበት አገር ጉቦ ጣሪያ በነካበት፤ ለገንዘብ ማጭበርበር፤ በገንዘብ መጭበርበር፤ በስርቆትና በህገወጥ መንገድ ራስን ለማበልጸግ መሞከር የማይቀር ነው። ደቡብ አፍሪካ፤ ናይጄሪያ እንደ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። አስፈሪው ግን ይህ አይደለም። ጦርነቱ አይቆምም። ብዙ ስው አልቆባቸዋል። የከፋም ነገር ሊከተላቸው ስለሚችል፤ ስጋትም ስላላቸው ይቀጥላል። ጦርነቱ በተራዘመ ቁጥር የሚፈጠረው የአገር ውስጥ ቀውስ ቀላል አይሆንም። አጥፍተህ ጥፋ ፍልስፍና ሲጨመርበት የበለጠ አስጨ...
by Guest1
25 Jan 2022, 06:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ትላልቅ ካልቸራል ትዕይንቶች ዝርዝር
Replies: 9
Views: 1562

Re: በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ትላልቅ ካልቸራል ትዕይንቶች ዝርዝር

አገር አቀፍ 1 መውሊድ 2 ኢድ አልፋጢር 3 የባንድራ ቀን ቀረንዴ? በአንድ አገር አገራዊ በዓል ብቻ ይከበራል። ሌሎች ጥቃቅቹ ባህላዊ እሽክርክሪቶች እንደ ብሄሮቻችን ብዛት ብዙ ናቸው። የገረመኝ አፋርና ሶማሌዎች የራሳቸው የተለየ በኣል አለመኖር ብቻ ነው። በአንድ አገር ውስጥ ባህልና ልዩነት ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጉዳይ ነው። አሜሪካኖች እንግሊዞች ቻይናዎች እንኳን አንድ መልክ ኖሯቸው አንድ አይነት ባህል የላቸውም። የህንዶችማ የጉድ ነው። ለወደፊቱም እንደየ አገሩ አዲስ ባ...
by Guest1
24 Jan 2022, 08:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: PHOTO: SMILE MIDGET MELES ZENAWI SUPPORTERS
Replies: 4
Views: 1587

Re: PHOTO: SMILE MIDGET MELES ZENAWI SUPPORTERS

እጅ ወደ ኋላ ማጠፍ የአክብሮት ምልክት ነው (በብዙ አገሮች)።
ባለስልጣን፤ ዳኛ፤ የአገር ሽማግሌ ሆነ አባት ፊት ለሰላምታም ይሁን ግሳጼም ሆነ ለገለጻ አክብሮት ለማሳየት የሚፈጸም ነው። ከባንዲራው ፕሮቶኮል ውጪ ነው ቢባል እንኳን ምን ፋራ የሚያስብል ነገር አለው? ለብሽሽቅ ካልሆነ በስተቀር ምንም።
by Guest1
23 Jan 2022, 18:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቆጮ 100 ሚሊዮን ህዝብ የሚመግብ አንደኛ የኢትዮጵያ ምግብ ሊሆን ነው
Replies: 11
Views: 1881

Re: ቆጮ 100 ሚሊዮን ህዝብ የሚመግብ አንደኛ የኢትዮጵያ ምግብ ሊሆን ነው

ከ2ተኛው የአለም ጦርነት ብኋላ ረሃብ የተከሰተው በአፍሪካና 3ተኛ አለም በሚባሉ አገሮች ብቻ!!! መፍትሄው ምንድነው? ጤፍ አይደለም። ቆጮ ነው? እንሳቅ እንጂ! ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ Date Event Location Death toll (where known; estimated) 2200–2100 BCE The 4.2-kiloyear event caused famines and civilizational collapse worldwide global 441 BCE The first famine...
by Guest1
23 Jan 2022, 18:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቆጮ 100 ሚሊዮን ህዝብ የሚመግብ አንደኛ የኢትዮጵያ ምግብ ሊሆን ነው
Replies: 11
Views: 1881

Re: ቆጮ 100 ሚሊዮን ህዝብ የሚመግብ አንደኛ የኢትዮጵያ ምግብ ሊሆን ነው

ከ2ተኛው የአለም ጦርነት ብኋላ ረሃብ የተከሰተው በአፍሪካና 3ተኛ አለም በሚባሉ አገሮች ብቻ!!! መፍትሄው ምንድነው? ጤፍ አይደለም። ቆጮ ነው? እንሳቅ እንጂ! ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ Date Event Location Death toll (where known; estimated) 2200–2100 BCE The 4.2-kiloyear event caused famines and civilizational collapse worldwide global 441 BCE The first famine...
by Guest1
20 Jan 2022, 05:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ባለጸጋ ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ዉሻ እስከ 100 ሺ ብር ይከፍላሉ !
Replies: 8
Views: 1910

Re: ባለጸጋ ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ዉሻ እስከ 100 ሺ ብር ይከፍላሉ !

ምንድን ነው የምትቀላምደው እኔ አገር ቤት ሳድግ ጅብ የሚጠብቁ፣ ከብት የሚጠብቁ፣ ልጆች የሚጫውቱ ሶስት አስገራሚ ውሾች ነበሩን! ዘቢደር ሲሞት አልቅሰን ነው የቀበርነው! ትልቁን የሰው ልጅ ጓደኛ ከቡርዧ ጋር ምን አገናኘው? ምን አስቸኮለህ? ረጋ ካልክ በግልጽ ያስቀመጥከው አይስወርብህም። የሚሸጥ ነገር ኮሜዲቲ ወይም እቃ ቢዝነስ ሆነ ማለት ነው። አንድ ነገር ወደ ቢዝነስ ሲቀየር ወደ ቡርዧ ተቀየረ ማለት አይደለም? ፡) በ100 ሺ ብር ከተሸጠ ደግሞ የሃብታብ ውሻ ማለት ...
by Guest1
19 Jan 2022, 09:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ባለጸጋ ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ዉሻ እስከ 100 ሺ ብር ይከፍላሉ !
Replies: 8
Views: 1910

Re: ባለጸጋ ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ዉሻ እስከ 100 ሺ ብር ይከፍላሉ !

Hሆረስ
ክ10 አመት በፊት ይህን ቢዝነስ ኣይዲያ ለዘመድ ነገሬ ነበር የሚሰማኝ ጠፋ እንጂ። ይኸው አልቀረም። አንተ ግን የአገርና የውጭ አገር 'ቡርዧ' ባህል እንደሚወራረሱ እንዴት ዘነጋህ? የምትገርመው አንተ!
by Guest1
16 Jan 2022, 10:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Abiy & ADP Next Divide and Conquer Strategy Againt Fano
Replies: 13
Views: 2051

Re: Abiy & ADP Next Divide and Conquer Strategy Againt Fano

You are another one, who want to beat around the bush and try to divert the issue at hand, now you also came with the argument that the arm that the so called Fano is carrying around is not so powerful like the one others are carrying. Lame argument, I would call it. Defendeeeeee በህግ አምላክ አታስቀኝ! ክክ...
by Guest1
16 Jan 2022, 06:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Abiy & ADP Next Divide and Conquer Strategy Againt Fano
Replies: 13
Views: 2051

Re: Abiy & ADP Next Divide and Conquer Strategy Againt Fano

መንግስት የሚባለው የመከላከያ ሃይል የሚባለው የምድር፤ የባህር፤ የአየርና ለአገር ውስጥ ስላም አስከባሪ ፓሊስና ፈጥኖ ደራሽ። ከነዝህ ውጭ አንድ አገር ውስጥ ሌላ የታጠቀ ሃይል ሊኖር አይችልም። በኢትዮ ከመከላከያና ፓሊስ የተለየ ያውም በብሄር የተደራጀ ልዩ ሃይልና ሚሊሺያም አለ። ልዩ ሃይል ማለት መንግስት የመፈንቀል አቅም ያለው ሃይል ማለት ነው። ይህንን ደግሞ በአሁኑ ጦርነት አይተናል። ይህንን እያየንም። መንግስትም እራሱ ያስታጠቀውና እራሱን ለፈነቅለው የሚችል ልዩ ሃ...
by Guest1
11 Jan 2022, 16:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ
Replies: 10
Views: 1998

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

የክልል አደረጃጀት ብዙ አስተያቶችን አስተናግዷል። አንዱና ዋነኛ የነበረው መጤ የሚለው ክታሪክ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ወደ 600 አመት መመለስ አለብን። የዛሬውን ስናይ አብን ካርታ ነድፎ እንገነጠላለን ማለቱ አስተዋይነት ነበርም ያሰኛል። አዲስ አበባ የማን ናት ያስከተለው መዘዝ እናውቃለን። ረጂናል ፌድራሊዝም የነኢዘማም አለ። ብልጽግና እንደቀጠለበት 3 አመት ሳይሞላ፤ የወሰን ኮሚሽኑ ስራውን ሳይሰራ ወደ ጦርነት ገባ። መንግስት በወሰደው እርምጃ ያልተከፋና ያልቆጨው ያለ አ...
by Guest1
11 Jan 2022, 08:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ
Replies: 10
Views: 1998

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

8) ነገር በምሳሌ የጀርመን አይሁዶች (ኦርቶዶክስ) የራሳቸው ቤተመቅደስ፤ ት/ቤትና በተለይም አለባበስ ነበራቸው። ይህ በዲሞክራሲ የተፈቀደ ቢሆንም ከጀርመን ህዝብ ተነጥለው እንዲታዩ አደረጋቸው። ጀርመኖች ከኛ የተነጠሉት ስለሚንቁን ነው ማለት ጀመሩ። ባለገንዘብም ስለነበሩ የድህነታቸው መንስኤ አደረጓቸው። ያላሰቡትና ያልጠበቁት ግፍና በደል በአይሁዶች ላይ ተፈጸመ። 'ዲሞክራቲኳ' ፈረንሳይ በቅርብ ጊዜ ሂጃብ በዩኒቨርሲቲ ከልክላለች። ሂጃብ ከፈረንሳዩ ተነጥለውና ጎልተው እንዲ...
by Guest1
10 Jan 2022, 19:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ
Replies: 10
Views: 1998

Re: ባለቤት ያለመሆን ጣጣ

found it interesting አንድ ምሳሌ ብነግርህ፣ ጀርመኖች ጀርመን ውስጥ ካሉ የቱርክ ስደተኞች ጋር እፕይስማሙም፣ ፈረንሳይዮች ፈረንሳይ ውስጥ ካሉ የእፕልጀርያ ስደተኞች ጋር አይስማሙም፣ የሀለቱም ተመሳሳይነት፣ ስደተኞች እንደመጡበት ታሪክ በሰው ሀገር የራሳቸውን አስተሳሰብ ማንፀባረቅ ብቻ ሳይሆን የተቀበላቸውን ሀገር ህግ እና ስርአት ሳይቀበሉ እንደራሳቸው መኖር ስለሚፈልጉ፣፣ እንደ ጀርመን ወይም እንደ ፈረንሳዊ መኔር አይፈልጉምም አያስቡምም፣፣ ቢችሉ እንደኛ ሀገር...
by Guest1
09 Jan 2022, 02:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Replies: 37
Views: 7254

Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?

Interesting የግዕዝ፣ የግሪክ፣ የላቲን፣ የሳንስክሪት (ስንክሳር) እና የቀምጥ (ኮፕት) ቃላት ስሮች በጣም ስለሚዛመዱ አንዳንድ ቃላት የተውሶ እስከ ሚመስሉ ተመሳሳይ ናቸው ። ለምሳሌ ስነስሌት እና ካልኩሌት ተመሳሳይ ናቸው፣ የድምጽ ማፈንገጥ ነው የሚለያዩት ። ለምሳሌ ለከት (ልክ/ልኬት) እና ስል (ስዕል ፣ ስሌት) አንድ ቃል ናቸው። በጉራማይሌ በመጻፋቸው ነው የተለያዩት ። ትርጉማቸው አንድ ነው ። ‘የግዕዝ ፊደል የተገለበጠ የግሪክ አልፋቤት ነው’ በቅርብ ጊዜ አ...
by Guest1
08 Jan 2022, 12:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Replies: 37
Views: 7254

Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?

8) ይህ መንግስት እነጃዋርን፣ እስክንድርን፣ ስብሃት ነጋን ሲያስር ወይም ሲፈታ ያለው ክስተት ይህ የመንግስት አንጻራዊ ተጻነት ነው። ሌላ ግዜ ወደ ዜጋ መደቦችና የግል ብሄራዊ ከበርቴዎች ጋር ሲሻረክ ያለው ክስተት ይህ የመንግስት አንጻራዊ ነጻነት ነው። :lol: ወደ ዲሞክራሲ የተጀመረው ጉዞ ከ1945 ካልን 75 አመት በ1953 67 አመት አልፏል። ለምሳሌ ቻይና በ1912 ሱንያት ሶን? የተጀመረው በ1949 ሶሽሊሽት ሆና መሬት ለአራሹ ታወጀ በ'ስቴት ካፒታሊዝም' ዛሬ ፋብ...