Search found 1 match
- 11 Dec 2021, 14:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: DEBEBE ESHETU
- Replies: 0
- Views: 67
DEBEBE ESHETU
ደርግ አጼ ኃይሌ ሥላሴን መስከረም 2 ቀን 1967 ዓም ከዙፋናቸው ማስወረዱ ይወደድለት ዘንድ ለመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ታዋቂ ሰዎችን በኢትዮጵያ ሬዲዮ እያስቀረበ የድጋፍ ንግግር ሲያስነግር ነበር። በዚህ መሠረት አቶ ደበበ እሸቱ በኢትዮጵያ ራዲዮ የተናገሩት የጃንሆይን መውረድ ጧት ቤታቸው እንዳሉ በራዲዮ ሲሰሙ እጅግ ተደስተው አንጀታቸው መራሱን ነበር። ግን አቶ ደበበ የጃንሆይን መውረድ ያወቁት ቤታቸው እንዳሉ በሬዲዮ በመስማት ሳይሆን ከሻምበል ደበላ ዲንሳ ቡድን ጋር ቤ...