Search found 1 match
- 19 Nov 2021, 07:48
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዛሬም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! ለምን? እንዴትና በምን? ይበል ካሳ(Josef Kassa) from Ethiopian Press Agency
- Replies: 0
- Views: 93
ዛሬም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! ለምን? እንዴትና በምን? ይበል ካሳ(Josef Kassa) from Ethiopian Press Agency
ዛሬም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! ለምን? እንዴትና በምን? ይበል ካሳ(Josef Kassa) from Ethiopian Press Agency ሐቅን እንደ መግቢያና መግባቢያ ኢትዮጵያ ከፍ ሲል ከአዳም ዝቅ ሲል ከኖህ፣ በጣም ዝቅ ሲል ደግሞ ከሰብታህ የሚጀምር፤ ከራሱ ከሰው ልጅ ዕድሜ እኩል የሚቆጠር የረጅም ዘመን የሃገርነትና መንግስትነት ታሪክ ያላት ጥንታዊ ሃገር ናት-ሐቅ፡፡ ከማንም ቀድማ ለዓለም የስልጣኔ እርሾን የጣለች፣ የራሷ የሆነ ወግ፣ ባህልና ስልጣኔ ያላት፤ በፍትሕና በእኩል...