Search found 1 match

by Egzio
16 Apr 2021, 02:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የህዋሃት ተተኪዎች
Replies: 0
Views: 144

የህዋሃት ተተኪዎች

ዒትዮዽያን ለማፍረስ ኣማራን ለማውደም የተነሳው የውጭ ጠላት በሃሰት የደሮ ዘመድ ነኝ በማለት ሕዋሃትን ኦነግን ኣስታጥቆ በህዋሃት ዘመን የኢትዮዽያን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ ፪፯ ሙሉ መለስ ዘናዊን ቀጥረው። ዛሬ ደሞ ኣገሪቱ አፎይ ህዋሃት ሄደልን ብሎ ወደ አድገቱ እንዳይጓዝ፣ ይሀው የውጪው ሃይል ደሞ፣ ፊቱን ኣዙሮ ወደ ኣማራ ነን ለሚሉ አያደራጀ ይገኛል። ለመሆኑ፣ ኣማራም ሆነ ኢሮሞ፣ መቼ ነው የሚነቁት፣ ገና ትላንት ኣልነበረም እንዴ ቅኝ ተገዢነትን ስንጠየፍ የነበረው። ለመሆኑ...