Search found 18156 matches
- Today, 02:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አምታታው በከተማ፥ "a little knowledge is a dangerous thing"
- Replies: 0
- Views: 24
- Today, 02:01
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሸዋ፥ ጎጃም፥ ወሎ፥ እርምህን አውጣ ጎንደሬ ለአብይ ተሽጠዋል!
- Replies: 0
- Views: 24
ሸዋ፥ ጎጃም፥ ወሎ፥ እርምህን አውጣ ጎንደሬ ለአብይ ተሽጠዋል!
ከጎንደር ፋኖ ይልቅ TDF ለጎጃም፥ ለወሎና ለሸዋ ፋኖ ይቀርባል!
- Yesterday, 03:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: It is already 12:0999 for Abiy to reconcile with TPLF , as he tries to march to መቀለ game over to him!
- Replies: 0
- Views: 196
It is already 12:0999 for Abiy to reconcile with TPLF , as he tries to march to መቀለ game over to him!
TPLF gave Abiy extended time for reconcilation but Abiy has hardened his heart like Pharaoh & is planning to take over መቀለ! However allied forces shall march to Arat killo & unseat him prior to he reaching መቀለ!
- Yesterday, 01:18
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Abiy has broken Ethiopia beyond repair & the only option is to restructure Ethiopia to Confederated/ Federated states!
- Replies: 0
- Views: 199
- Yesterday, 01:02
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!
- Replies: 7
- Views: 349
Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!
Horus we should not argue on the issue of genocide as it is already an established fact by independent researchers https://newlinesinstitute.org/wp-content/uploads/20240604-Report-Genocide-in-Tigray-NLISAP-FINAL.pdf Do not try to be defensive but read the above attached article and let me know your ...
- Yesterday, 00:37
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!
- Replies: 7
- Views: 349
Re: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!
Horus, Pls read the attached article ! Perhaps: - It was Axumezana that coined " Abiy is unpolished diamond in this forum while Abiy was committing genocide with Tigray. - Who Said "Chapter I for EPRDF is over, Chapter II begins under the leadership of Dr. Abiy Ahmed!" https://www.google.com/url?sa=...
- Yesterday, 00:17
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!
- Replies: 11
- Views: 351
Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!
Zemeslo/ Fedup Tigray fired missiles one week after Isaias got involved in the war! Take care of yourself,Tigray will not give you any support.
- 10 Nov 2025, 22:22
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Abiy lost hope despite spent billions in drones.Fano remains undeterred like a deadly strain of malaria grows resistant
- Replies: 4
- Views: 734
Re: Abiy lost hope despite spent billions in drones.Fano remains undeterred like a deadly strain of malaria grows resist
ሞኝ ባገኝ
ስሚ ባገኝ
ጥንቸል ብሆንም እኔ አንበሳ ነኝ!
ስሚ ባገኝ
ጥንቸል ብሆንም እኔ አንበሳ ነኝ!
- 10 Nov 2025, 22:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!
- Replies: 11
- Views: 351
Re: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!
DE what do you want to say? Did I ever say " I am smart"
- 10 Nov 2025, 21:47
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አብይ ካባም ድሮንም ይወዳል!
- Replies: 0
- Views: 218
አብይ ካባም ድሮንም ይወዳል!
ጎንደር ሄዶ ካባ አልብሱኝ አለ
አማች ነኝ አክብሩኝ ሸልሙኝ እያለ
ሰላም ከወጣ ጦርነት ከገባ
2+8 ሆነው የአብይ ወረባ
ኮሪደር ኮሪደር እያዘፈነ
ድሮንዋን ላካት እሳቱን በተነ
የጎጃም ገበሬ ከልቡ አዘነ
ጎንደር ግን ደስ አለው በካባው ሸፈነ
አማች ነውና ሁላችንም ይግዛነ
ያ TDF መጥቶ ካላሯሯጠነ ( ሽፍታውን መሳፍንት ከእንጨብጣለን ውድ ኣሯሯጡነ ቀይረነዋል)
አማች ነኝ አክብሩኝ ሸልሙኝ እያለ
ሰላም ከወጣ ጦርነት ከገባ
2+8 ሆነው የአብይ ወረባ
ኮሪደር ኮሪደር እያዘፈነ
ድሮንዋን ላካት እሳቱን በተነ
የጎጃም ገበሬ ከልቡ አዘነ
ጎንደር ግን ደስ አለው በካባው ሸፈነ
አማች ነውና ሁላችንም ይግዛነ
ያ TDF መጥቶ ካላሯሯጠነ ( ሽፍታውን መሳፍንት ከእንጨብጣለን ውድ ኣሯሯጡነ ቀይረነዋል)
- 10 Nov 2025, 21:36
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አበረ መሬት እንዲነካ!
- Replies: 0
- Views: 223
አበረ መሬት እንዲነካ!
ጥንቸሉን ፋኑዬ አንበሳ አንበሳ ቢሉት
እንዴት ይገርማቸው ሲደነግጥ ብያዩት
በቁሙ ሲለቀው ራሱን ሲያጨማልቅ
እይ የአበረ ነገር አቅሙንም አያውቅ
እንዴት ይገርማቸው ሲደነግጥ ብያዩት
በቁሙ ሲለቀው ራሱን ሲያጨማልቅ
እይ የአበረ ነገር አቅሙንም አያውቅ
- 10 Nov 2025, 21:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!
- Replies: 7
- Views: 349
ሻእባያዎች የፅምዶን ነጠላ ዘፈን ሲዙፍኑ!
ትናንት game over ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ
ኢሳያስ አብይ ይዋጣላቸው ተመልከት ከማዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ
ኢሳያስ አብይ ይዋጣላቸው ተመልከት ከማዶ
- 10 Nov 2025, 21:27
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!
- Replies: 11
- Views: 351
ፅምዶ ኢሳያስ የትግራያን ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቅና እውነተኛ እርቅ ሳያደርግ ላሞኛችሁና ለኔ እንናተ ሙቱልኝ የሚልበት ቀመር ነው!
ትናንት game over ዛሬ ፅምዶ ፅምዶ
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ
viewtopic.php?f=2&t=370408#p1588884
ኢሳያስ እባብ ነው ይነድፋል አልምዶ
ውርድ ከራሴ ነው አትሞኝ ወሎዶ
ታሪክን ሳትመርምር አትሁን ማገዶ
viewtopic.php?f=2&t=370408#p1588884
- 10 Nov 2025, 21:16
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Abiy lost hope despite spent billions in drones.Fano remains undeterred like a deadly strain of malaria grows resistant
- Replies: 4
- Views: 734
Re: Abiy lost hope despite spent billions in drones.Fano remains undeterred like a deadly strain of malaria grows resist
Abere ስል ፋኑዬ ብዙ ታጋንናለህ ፥ ታቅራራለህ፥ እስቲ በሶስት አመት ውስጥ ምን ሰራ? አቅምን በትክክል ሳያውቁ ብዙ መዋሸት ጥቅሙ ምንድነው!
ጥንቸሉን አንበሳ አንበሳ ቢሉት
እንዴት ይገርማቸው ሲደነግጥ ብያዩት
በቁሙ ሲለቀው ራሱን ሲያጨማልቅ
እይ የአበረ ነገር አቅሙንም አያውቅ
ጥንቸሉን አንበሳ አንበሳ ቢሉት
እንዴት ይገርማቸው ሲደነግጥ ብያዩት
በቁሙ ሲለቀው ራሱን ሲያጨማልቅ
እይ የአበረ ነገር አቅሙንም አያውቅ
- 09 Nov 2025, 22:45
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሰው ጥራ ቢሉት የኢሳያስንና የግብፅን ልል ንአምን ዘለቀ!
- Replies: 1
- Views: 398
- 09 Nov 2025, 22:39
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሰው ጥራ ቢሉት የኢሳያስንና የግብፅን ሎሌ ንአምን ዘለቀ!
- Replies: 1
- Views: 463
- 09 Nov 2025, 22:28
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: “ትግሬን ስጋ ቤት ግምጃ ቤት ካረክው ፣ እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል!” - ዕሪሪሪሪሪሪ!
- Replies: 7
- Views: 1077
Re: “ትግሬን ስጋ ቤት ግምጃ ቤት ካረክው ፣ እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል!” - ዕሪሪሪሪሪሪ!
Selam we led you 27 years and developed Ethiopia to be among the fast growing economies in the world. See where Ethiopian Airlines is today ! What about the 50 + universities , the Great renaissance dam? The industrial zone Abiy has closed? The thousands of kilometers roads that were built ? What ab...
- 09 Nov 2025, 19:24
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: A coordinated attack by TDF+FANO + OLA and Isaias will dislodge Abiy from Arat killo within 3 months !
- Replies: 5
- Views: 749
Re: A coordinated attack by TDF+FANO + OLA and Isaias will dislodge Abiy from Arat killo within 3 months !
Defend the truth : ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው except the genocider Isaias
Affable : Confuse & deceive ሲባል አልሰማህም?
Affable : Confuse & deceive ሲባል አልሰማህም?
- 09 Nov 2025, 01:47
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ጭንቅ ጭንቅ አለኝ ምነው ጠላቴ በዛ?
- Replies: 0
- Views: 582
ጭንቅ ጭንቅ አለኝ ምነው ጠላቴ በዛ?
ድፍን ኢትዮጵያን እንዳልደገፈኝ
የሰላም ሎሬት ተብዬ እንዳልተሸለምኩኝ
ትግራይን ልወጋ አእላፍ እንዳልተከተሉኝ
ምነው አሁን ሁሉም አይንህ ላፈር አለኝ
የበሻሻው ማንጁሽ ቀላዋጭ በየቤቱ
ወይን ወይን ነኝ ሲል ሲፎክር ላዩቱ
እውነት ያስመስል ነበር በአባይ እንደበቱ
መሽረፈት ተባለ ትግራይ ዘፈነለት
አሁንስ ግራ ገባው ፋኑዬ አየለበት
TDF ሲጨመር ትዋጠኝ ይች መሬት
ስምንት አመት ሁሉ ሲቀልበን ውሽት
ስላም አደፍርሶ ርሃብም አክሎበት
አሁንስ ደረሰ ሊሸሽ መንጌ በወጣበት
የሰላም ሎሬት ተብዬ እንዳልተሸለምኩኝ
ትግራይን ልወጋ አእላፍ እንዳልተከተሉኝ
ምነው አሁን ሁሉም አይንህ ላፈር አለኝ
የበሻሻው ማንጁሽ ቀላዋጭ በየቤቱ
ወይን ወይን ነኝ ሲል ሲፎክር ላዩቱ
እውነት ያስመስል ነበር በአባይ እንደበቱ
መሽረፈት ተባለ ትግራይ ዘፈነለት
አሁንስ ግራ ገባው ፋኑዬ አየለበት
TDF ሲጨመር ትዋጠኝ ይች መሬት
ስምንት አመት ሁሉ ሲቀልበን ውሽት
ስላም አደፍርሶ ርሃብም አክሎበት
አሁንስ ደረሰ ሊሸሽ መንጌ በወጣበት
- 09 Nov 2025, 01:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ለባጫ በጭባጫ!
- Replies: 2
- Views: 561
Re: ለባጫ በጭባጫ!
Laughing ....Laughing
ሆረስ እንዳያለቅስ ብቻ!
ሆረስ እንዳያለቅስ ብቻ!