Search found 1 match

by mastik
19 Oct 2019, 04:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ህወሓት ጦርነት አውጇል - ኤርሚያስ ለገሰ
Replies: 1
Views: 1561

Re: ህወሓት ጦርነት አውጇል - ኤርሚያስ ለገሰ

ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት ውስብስብና ቅጥ የለሽ ምስቅልቅል ምጣኔ ሃብታዊ፤ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግር መውጣት ካለባት ከዶ/ር አብይ ጎን መቆምና ለበጎ ትግል ማድረግ ብቸኛውና ጥቂት ዋጋ የሚጠይቀን አማራጭ ነው፡፡ ሌሎች መንገዶች ሁሉ ከባድ ዋጋ የሚያስከፍሉና ምን አልባትም ሀገር የሚበትኑና የሚያሳጡን ብዙ ዋጋም የሚያስከፍሉን ናቸው እና ስንቃወምም ስንደግፍም እየተስተዋለ ቢሆን የተሻለ ነው!!!