Search found 3 matches
- 15 Oct 2019, 10:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በአዲስ አበባ የወጣቶች ተዘዋወሪ ፈንድ ቆመ!
- Replies: 1
- Views: 1516
በአዲስ አበባ የወጣቶች ተዘዋወሪ ፈንድ ቆመ!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ ተጀምሮ የነበረው የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ከኹለት ሳምንት በፊት እንዲቆም ተደረገ። ፈንዱ የቆመበት ምክንያትም እስካሁን በተዘዋዋሪ ፈንዱ የተሰጠውን ገንዘብ ለመለየት እንደሆነ ከተማ አስተዳደሩ ቢገልፅም ወጣቶች ግን ቅሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ከፈንዱ ተጠቃሚ ለመሆን ከሚጠብቁ ወጣቶች መካከል በ2011 በሲቪል ኢንጂነሪንግ የተመረቀው ዳዊት ተስፋዬ እንደሚለው “መንግሥት ተደራጅተን እንድንሠራ የሥራ ዕድል ከመፍጠ...
- 15 Oct 2019, 10:30
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: 59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በረሃብ አድማ ላይ ናቸው!
- Replies: 1
- Views: 1342
59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በረሃብ አድማ ላይ ናቸው!
ከሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ እና በአማራ ክልል በተካሄደው ጥቃትና መንግስት መፈንቅለ መንግስት ነው ብሎ በሰየመው ሁነት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሰር የዋሉት 59 ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቿች በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ፣ የአስራት ቴሌቪዥን.................... www.ethiospeaks.com/fullPost.php?id=178&seen read and write your opinion on www.ethiospeaks...
- 15 Oct 2019, 05:12
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ጋሼ ባለኖቤሉ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ Picture of the Week!!!
- Replies: 2
- Views: 2127
Re: ጋሼ ባለኖቤሉ!!! ቅቅቅቅቅቅቅ Picture of the Week!!!
ቸር ነገር ያሰማን መጋቢት 24 2010 የኢትዮጵያን ዙፋን ሲረከቡ ወጣቱ መሪ ዶ/ር አብይ አገሪቷ ገብታበት ካለችዉ የግጭትና መከፋፈል አረንቋ ሊያላቅቋት አቅደዉ የመደመርን ሀሳብ ይዘዉ ነዉ። ስልጣን በያዙ በወራት ዉስጥ ለ15 አመታት ያልተያዩትን የአንድ እናት ልጆቹን እርቅ በማድረግ ብቃታቸው አስመስክረዋል። ስሜቱን ልጅ ከእናቱ፣ ሚስት ከባሏ፣ ወንድም ከእናቱ ሲገናኙ ይገልፁታል እንጂ ቃል እንኳን የልብን አያደርስም። ''' የደረሰበት ያዉቃል''' አይደል ብሂሉ እንዲያዉ ...