Search found 6 matches
- 25 Oct 2019, 08:55
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።
- Replies: 3
- Views: 2086
Re: በተብታባው ጀዋር የሚመሩት ቄሮዎች፤ የሚያደናብራቸው ሕዋሃት መሆኑን ሳይገነዘቡ፤ በንጹሐኑ ሕዝብ ላይ ይደነፋሉ። ካጠፉት በላይ ብዙ እጥፍ ውድመት ይጠብቃቸዋል።
ጃዋር ሆይ! ስለ የትኛው ነጻነት ነው የምትሰብከው? የጥላቻ መርዝ እየረጨህ፣ እጅህን በንጹሃን ደም እያጨማለክ፣ በግፍ ህዝብ እያስፈጀህ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጥቂቱም ቢሆን ከአስከፊ የግፍና የመከራ አገዛዝ ተላቆ የታየውን ለውጥና ተስፋ እያጨለምክ ስለ ነጻነትና ፍትህ አታውራ። ግፍ ሰሪና የግፍ ሰራዊት አሰማሪ ነጻ አውጪ ሊሆን አይችልም። ጥላቻ ሰባኪ፣ ከፋፋይና ለሰው ልጅ ሁሉ እኩል ክብር የሌለው ግፈኛ እንዴት የፍትህ ሰው ሊሆን ይቻለዋል? አምርረን የታገልናቸው ግፈኞቹ ህወ...
- 25 Oct 2019, 08:50
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የናዝሬት ወጣቶች የጃዋርን የአመጽ ጥሪ በሰላማዊ ሰልፍ ተቃወሙ
- Replies: 1
- Views: 1638
Re: የናዝሬት ወጣቶች የጃዋርን የአመጽ ጥሪ በሰላማዊ ሰልፍ ተቃወሙ
ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ጃዋር የደረገውን የድረሱልኝ ጥሪ ተከተሎ የመጣውን ጥፋት ማስረሻ ሰጤ በአማራ ክልል አድርጎት ቢሆን ኖሮ ምን ይሆን ነበር? መጀመሪያ ከአዴፓ ስራ አስፈፃሚዎች የተወሰኑት ወደ አማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ያቀኑና ማስረሻ ምን አይነት ጠባጫሪ ሰው እንደሆነ፣እንዴት የአማራን ህዝብ እንዳዋረደ ያወሳሉ፡፡ጊዜ ካላቸው ነገም ተመልሰው መጥተው ትናንት የረሱትን ወይ ደሞ ትናንት ያልመጡ ጓዶቻቸውን ጨምረው ተጨማሪ ውግዝ ያሰማሉ ይህን ተከትሎ አበረ አዳሙ ወንጀ...
- 16 Oct 2019, 08:59
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: @Finfinnee: ታከለ ኡማን ከፊንፊኔ ከንቲባነት ማንሳት በአብይ የሚመራው የአማራ መንግስትና የኦሮሞ ሕዝብ ክንድ የሚገመገምበትን ዕድል ይዞ መጥቷል። ሞት ለቅኝ ገዥዎች!
- Replies: 7
- Views: 3794
Re: @Finfinnee: ታከለ ኡማን ከፊንፊኔ ከንቲባነት ማንሳት በአብይ የሚመራው የአማራ መንግስትና የኦሮሞ ሕዝብ ክንድ የሚገመገምበትን ዕድል ይዞ መጥቷል። ሞት ለቅኝ ገዥዎች!
በጊዜዉ ቅኝ ተገዥ ከነበርክ ያኔ አንተ ጋና ያልሰለጠንክ ነበርከ ማለት ነዉ ይህ የአንተ ችግር እንጂ የማንም አይደለም በ21ኛዉ ክ/ዘመን ተራዬን ቅኝ ልግዛ ከሆነ አሁንም አንተ መቼም ስለማትሰለጠን ምንም አልልህም!!!
- 16 Oct 2019, 08:54
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
- Replies: 8
- Views: 3667
Re: Re: መስከረም አበራ (ከማሞ ቂሉ ተቃራኒ ራስሽን ደጋግመሽ አየቆጠርሽ ካልሆነ ኦሮሚያን ከቦ የሚያሰጋ ጠላት ብሔር የለንም።)
ጀግንነት የሚለካዉ በክፉ ቀን ነዉ ማወቅ ያለባችሁ አሁን በቀዝቃዛ ጦርነት /cold war ዉስጥ ነን፤ ክፉን በሩቅ ያድርገዉ እንጅ ወደ ዋናዉ ጦርነት ብንገባ ኦሮሚያ የሚያሸንፍበት እድሉ ጠባብ ነዉ፤ ምናልባት ሰፊዉ የኦሮሚያ ህዝብ የወሎ ኦሮሞን ያክል የጦርነት ልምድ ቢኖረዉ ሊሳካት ይችል ነበር፤ አሁን በባዶ ሚዳ ሲደነፉ ግምት ዉስጥ ያላስገቡት እነርሱ አሰልጥነዉ ዘመናዊ መሳሪያ አስታጥቀዉ የላኩትን ወታደር በቤቱ በታች በሬ ጠምዶ እያረሰ የነበረዉ ገበሬ እየሮጠ ሂዶ ከቤቱ...
- 16 Oct 2019, 08:38
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!
- Replies: 10
- Views: 4125
Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!
በጣም ያሳዝናል የግፍ ፅ ሞልቶ ፈሷል፣ እነዚህ አረመኔዎች የተከሉብን ስረዓት መቼ እንደሚፋታን ፈጣሪ ይወቀዉ!!
- 15 Oct 2019, 02:12
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
- Replies: 21
- Views: 8218
Re: ኢትዮጵያ ባለ 5 ጂኦግራፊያዊ ክፍለ ሃገር ፌዴሬሽን ልትሆን ነው
ምኞት አይከለከል ወያኔና ኦነግ ካርታ አዘጋጅታችሁ ዙሩ ግን እንዳትፈነዱ አማራ ከዚህ በኃላ የሚያስመልሰዉ እንጅ የሚሰጠዉ ርስት የለም!!!