Search found 179 matches
- Yesterday, 16:49
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በመርካቶ ሰባተኛ ዛሬ የሆነ
- Replies: 1
- Views: 155
- 09 Feb 2025, 14:23
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በመርካቶ ሰባተኛ ዛሬ ምሽት
- Replies: 1
- Views: 272
በመርካቶ ሰባተኛ ዛሬ ምሽት
የሰባተኛ ጉድ በምሽት
- 05 Feb 2025, 14:09
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ወንድ የግድ ጎራ ሳይል ማለፍ የማይችልበት ሰፈር
- Replies: 1
- Views: 1776
- 31 Jan 2025, 12:50
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዛሬ አሜሪካ፣ ሎስ አንጀለስ መሀል ከተማ ያየሁት ጉድ
- Replies: 1
- Views: 2461
- 30 Jan 2025, 12:32
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከመጋረጃው ጀርባ ሌላ አለም። ዛሬ አዲስ አበባ የገጠመኝ
- Replies: 0
- Views: 1833
- 29 Jan 2025, 13:05
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በዚህ መልክ እያባረረች ነው። ያሳዝናል ጓደኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተባሯል።
- Replies: 0
- Views: 577
በዚህ መልክ እያባረረች ነው። ያሳዝናል ጓደኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተባሯል።
በዚህ መልክ እያባረረች ነው። ያሳዝናል ጓደኛዬ ከ 15 ዓመት በኋላ ተባሯል። ፈጣሪ ለትራምፕ የስራውን ይስጥ። ጓደኛዬ እዬው በሰንሰለት ታስሮ ማጎሪያ አስገቡት
- 28 Jan 2025, 16:04
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ከእሳት ወደ መሬት መንሸራተት እና የጭቃ ጎርፍ። ሎስ አንጀለስ በጭቃ ጎርፍ ዛሬ እየተሰቃየች ነው
- Replies: 1
- Views: 549
- 28 Jan 2025, 12:44
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አዲስ አበባ ዛሬ፡ Addis Ababa Today
- Replies: 0
- Views: 439
አዲስ አበባ ዛሬ፡ Addis Ababa Today
አዲስ አበባ ዛሬ፡ Addis Ababa Today
- 13 Jan 2025, 11:29
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አሜሪካ መቆጣጠር ያቃታት ከተሞችን እያወደ የሚገኝ ሰደድ እሳት የሚያሳይ ቪዲዮ
- Replies: 3
- Views: 1595
አሜሪካ መቆጣጠር ያቃታት ከተሞችን እያወደ የሚገኝ ሰደድ እሳት የሚያሳይ ቪዲዮ
አሜሪካ መቆጣጠር ያቃታት ከተሞችን እያወደ የሚገኝ ሰደድ እሳት የሚያሳይ ቪዲዮ
- 12 Jan 2025, 03:48
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዛሬም በድጋሚ አሳዛኝ አደጋ በመሬት መንቀጥቀጥ፡ ት/ቤቶች ወደሙ፣ በተማሪዎች፣ ጥልቅ ሸለቆ፣ ስደት
- Replies: 7
- Views: 2484
ዛሬም በድጋሚ አሳዛኝ አደጋ በመሬት መንቀጥቀጥ፡ ት/ቤቶች ወደሙ፣ በተማሪዎች፣ ጥልቅ ሸለቆ፣ ስደት
ዛሬም በድጋሚ አሳዛኝ አደጋ በመሬት መንቀጥቀጥ፡ ት/ቤቶች ወደሙ፣ በተማሪዎች፣ ጥልቅ ሸለቆ፣ ስደት
- 10 Jan 2025, 08:49
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አስደንጋጭ ክስተት ሰሞኑን በኢትዮጵያ
- Replies: 0
- Views: 1413
አስደንጋጭ ክስተት ሰሞኑን በኢትዮጵያ
አስደንጋጭ ክስተት ሰሞኑን በኢትዮጵያ
- 09 Jan 2025, 16:25
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
- Replies: 3
- Views: 2368
Re: በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
በኮሬ ዞን ታጣቂዎች ፈፀሙት በተባለ ጥቃት ሁለት አርሶ አደሮች መገደላቸው ተገለጸ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። የኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት፣ ከብቶቻቸውን ሲጠብቁ ነበሩ ያላቸው ሁለት ሲቪሎች ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ወሰን የተሻገቱ ባሏቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታውቋል። ለአዳዲስ እና ወቅ...
- 09 Jan 2025, 16:12
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ያልተለመደ ክስተት በሰማይ።ዛሬ ምሽት በደቡባዊው የኢትዮጵያ ክፍል ሰማይ የታየው ጉድ ምንድን ነው?
- Replies: 0
- Views: 1490
ያልተለመደ ክስተት በሰማይ።ዛሬ ምሽት በደቡባዊው የኢትዮጵያ ክፍል ሰማይ የታየው ጉድ ምንድን ነው?
ያልተለመደ ክስተት በሰማይ።ዛሬ ምሽት በደቡባዊው የኢትዮጵያ ክፍል ሰማይ የታየው ጉድ ምንድን ነው? ቪዲዮውን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ[media]https://www.youtube.com/shorts/36BYd2HY2Jo[/media]
- 08 Jan 2025, 16:20
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
- Replies: 3
- Views: 2368
በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ።
በኮሬ ዞን ታጣቂዎች ፈፀሙት በተባለ ጥቃት ሁለት አርሶ አደሮች መገደላቸው ተገለጸ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ትላንት መገደላቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ። የኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ሰላም እና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት፣ ከብቶቻቸውን ሲጠብቁ ነበሩ ያላቸው ሁለት ሲቪሎች ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ወሰን የተሻገቱ ባሏቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን አስታውቋል። ለአዳዲስ እና ወቅታ...
- 08 Jan 2025, 14:00
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዲፕሎማቶች ለመንግሥት ሳያሳውቁ ከከተማ እንዳይወጡ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡
- Replies: 0
- Views: 1510
ዲፕሎማቶች ለመንግሥት ሳያሳውቁ ከከተማ እንዳይወጡ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መቀመጫቸውንበአዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች ለመንግሥት ሳያሳውቁ ከከተማ እንዳይወጡ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡ #Ethiopia | መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቶች ለመንግሥት ሳያሳውቁ ከከተማ እንዳይወጡ በደብዳቤ እንደተገለፀላቸው ሪፖርተር በዛሬው እትሙ አስነብቧል። ሪፖርተር ተመለከትኩት ባለውና ከአንድ ሳምንት በፊት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኩል ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ የተላከው ደብዳቤ እንደሚያስረዳው ፣ ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአገሪቱ ድ...
- 06 Jan 2025, 17:18
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ግብፅ ወታደሮቿን በአውሮፕላንና በመርከብ ወደሱማሊያ ለመላክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አሳወቀች
- Replies: 6
- Views: 3798
Re: ግብፅ ወታደሮቿን በአውሮፕላንና በመርከብ ወደሱማሊያ ለመላክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አሳወቀች
ግብፅ ወታደሮቿን በአውሮፕላንና በመርከብ ወደሱማሊያ ለመላክ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ዘናሽናል ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው እነዚህን ወታደሮች የምትልከው በአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይል ውስጥ ለማካተት ነው፡፡ ግብፅ ወታደሮቿን ወደሱማሊያ የምትልክው በሱማሊያ ጥያቄ መሰረት መሆኑን ያወሳው ዘገባው ቀደም ሲል በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ወደዚያው መላኳን ጠቅሷል፡፡ በዚህ ሳምንት በተከናወነው የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ በሱማሊያ ውስጥ አዲስ ሰላም አስከባሪ ሀይል እንዲ...
- 06 Jan 2025, 15:56
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዛሬ አፋር፡ ባላቆመው የመሬት መንቀጥቀጥ እና በእሳተ ገሞራ ምክንያት ዛሬ የአፋር ህዝብ
- Replies: 3
- Views: 2328
ዛሬ አፋር፡ ባላቆመው የመሬት መንቀጥቀጥ እና በእሳተ ገሞራ ምክንያት ዛሬ የአፋር ህዝብ
ዛሬ አፋር፡ ባላቆመው የመሬት መንቀጥቀጥ እና በእሳተ ገሞራ ምክንያት ዛሬ የአፋር ህዝብ
- 05 Jan 2025, 17:23
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በኢትዮጵያ በህክምና የታገዘ ሞት እና የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ዛሬ ፀደቀ
- Replies: 9
- Views: 3975
Re: በኢትዮጵያ በህክምና የታገዘ ሞት እና የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ዛሬ ፀደቀ
በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው። ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ...
- 05 Jan 2025, 00:07
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በእሳተ ገሞራው ዛሬ የተፈጠረ አስገራሚ ሐይቅ፣ የተናደው ተራራ፣ በየደቂቃው ታላቅ ድምፅ የሚያሰማ ጉድጓድ
- Replies: 7
- Views: 2604
- 04 Jan 2025, 17:27
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: በእሳተ ገሞራው ዛሬ የተፈጠረ አስገራሚ ሐይቅ፣ የተናደው ተራራ፣ በየደቂቃው ታላቅ ድምፅ የሚያሰማ ጉድጓድ
- Replies: 7
- Views: 2604