Search found 13814 matches

by Abere
Yesterday, 15:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Is Jeberti tarik alive? Israel stunningly decapitated loud mouth Iran. A shame for loud mouth Arabs.
Replies: 3
Views: 79

Is Jeberti tarik alive? Israel stunningly decapitated loud mouth Iran. A shame for loud mouth Arabs.

Is Jeberti tarik alive? Israel stunningly decapitated loud mouth Iran. A shame for loud mouth Arabs. :mrgreen:

Ascari-landers had better stay away k!ssing bu.tt of Arab and their league.

I guess the Wahhabi Sileti-boy, Dama pays attention too. :mrgreen:
by Abere
Yesterday, 12:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Sawa: The Eritrean “University” Where Dreams Die
Replies: 3
Views: 121

Re: Sawa: The Eritrean “University” Where Dreams Die

It really is - Sawa is the only place on earth where dream is dead. It is the burial ground of many Eritrean dreams. There is no need to look for evidence under the rock, quite a dozen freinds from Eritrea who graduated at different levels of qualifications or even assumed higher positions, left Et...
by Abere
Yesterday, 12:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: For those who are unhappy about Zemene sending his message in platform organized by Lidetu and TPLF Journalists
Replies: 2
Views: 95

Re: For those who are unhappy about Zemene sending his message in platform organized by Lidetu and TPLF Journalists

This is called typical Damage Control . There is no equivalency to what EPRDF Zemene Kassie did against Amhara people. Almost all participants were life-time anti-Amhara individuals who proved a dozen times they truly are loyalist of TPLF/EPRDF and in fact, OLF that never have even the slightest co...
by Abere
Yesterday, 09:29
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Mariamawit is love with Zeme. Who is not except ፀረ አማራው ዲቃላ እስክንድርና ቡችሎቹ
Replies: 8
Views: 269

Re: Mariamawit is love with Zeme. Who is not except ፀረ አማራው ዲቃላ እስክንድርና ቡችሎቹ

የጴንጤ ነገር እንድህ ነው። ማርያማዊት ጴንጤነቷ እንደ ቢጫ ወባ ጭንቅላቷ ላይ ወጥቶ ወታደራዊ መንግስት አስወደደኝ ብላ ዝንጥል አስወደደኝ እያለች ነው። :lol: ይኸ ሁሉ ነገር ዘመነ ካሴ ከስባሃት ነጋ ወዘተ ፀረ-አማራ ወያኔ መስራች አባላት ጋር በቀጥታ ግንኙነት ስላደረገ ነው። የሞተ ልጅ አንገተ ቅጥል ነው ( አስቀያሚውም፤ኩርፋዱም፤ አንገተ ጎማዳውም ወዘተ) እንድሉ ይህን ዝርጥጥ በጴንጤ ስታይል ራፕ አደረገችለት። ሀሌ ሉያ የፍየል እና የበሬ ሌላ ብሽፍታ አስወደደኝ ...
by Abere
Yesterday, 09:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
Replies: 4
Views: 113

Re: የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?

ለአማራ ህዝብ ጠንቀኛ የሆኑ ጉዳዮችን ከወሬ መጣያ ቆሻሻ ገንዳ እየፈላለገ የሚለጥፈው እረፍት ዐልባ ፀረ-አማራ ወሬ። ተፈላጊ ወንጀለኞች እንጅ ተፈናቃዮች አይደሉም። ወንጀላቸው ያፈናቀላቸው እና ወንጀላቸው ወደ ትውልድ ቃያቸው የመለሳቸው ናቸው።የወረራ ትርጉም የማያውቅ ምፀተኛ - ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ ባይ።
by Abere
12 Jun 2025, 17:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት ቂቂቂ
Replies: 15
Views: 312

Re: ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት ቂቂቂ

Axumezana እስኪ ይችን እንጉርጉሮህን ተጋበዝ :mrgreen: ድንጋይ ቀለብ ሁኖ ካሳደረ በሬ፤ ባድመ እና ደዴቢት ነበሩ በአገሬ። እያልክ። አይ አንተ ራስ ዓሊ የከፋ እህል ችግር ስለ ገጠማቸው የገጠሙትን ሰም እና ወርቅ አስታውስ። የጣቴ ቀለበት ሰጠሁት ለካሳ፤ በእኔማጣት ገብቶ አስጨነቀኝሳ። ለምለም እና ሰብል የሚያበቅል ምድር እንጅ የድንጋይ ቁልል ብቻውን ምን ይሰራል። ደግሞስ ከርሰ ምድር በሁሉ ዘንድ ብዙ ማዕድን ይገኛል። Tigray is the land of gol...
by Abere
12 Jun 2025, 16:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት ቂቂቂ
Replies: 15
Views: 312

Re: ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት ቂቂቂ

:lol: Let's hypothetically think you did not post this (but it is more than likely than not, you pretty much posted this), even if you do not profess it the implications of all your threads are all about how to disintegrate Amhara. You post extracts that say something negative about Amhara. …Ethiop...
by Abere
11 Jun 2025, 10:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት ቂቂቂ
Replies: 15
Views: 312

ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት ቂቂቂ

ሀገረ-ድንጋይ ምሥረታ። ሀገረ-ፀጋ ቅዥት :lol:

የሰው አገሩ ዐመሉ። ቡጥቡጥ :lol: ፤ እምበር ተገዳላይ፤ ዝርፊያ፤ግጭት፤ጉራ አመሉ ያደረገ ባንዳ መገንጠል መገነጣጠል ችግሩን ይፈታለት ይመስለዋል። የሚያሳዝነው ኢትዮጵያ እነኝህ ሁከት ባህላቸው የሆኑትን ኢትዮጵያ እንደት ፈውስ ታገኝላቸዋለች?



viewtopic.php?f=2&t=251283
by Abere
08 Jun 2025, 12:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ዘመነ ካሴ ከቀድሞው የኢህአድግ ባልደረቦቹ አማራን እንደ ሲጃራ ረግጠነዋል፥ አከርካሪቱን ሰብረነዋል ከሚለው ስብሃት ነጋ፤ ጃል ኦነጎች ጋር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ቀጥታ ግንኙነት - ባንዳነት
Replies: 2
Views: 181

ዘመነ ካሴ ከቀድሞው የኢህአድግ ባልደረቦቹ አማራን እንደ ሲጃራ ረግጠነዋል፥ አከርካሪቱን ሰብረነዋል ከሚለው ስብሃት ነጋ፤ ጃል ኦነጎች ጋር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ቀጥታ ግንኙነት - ባንዳነት

ዘመነ ካሴ ከቀድሞው የኢህአድግ ባልደረቦቹ አማራን እንደ ሲጃራ ረግጠነዋል፥ አከርካሪቱን ሰብረነዋል ከሚለው ስብሃት ነጋ፤ ጃል ኦነጎች ጋር ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ቀጥታ ግንኙነት - የአማራን ደም ውሻ እንድልሰው ያደረገ ባንዳ። የበይነ-መረብ ኢ አህደጋዊ ስብሰባ ተሳታፊዎች፤ የአማራን ትግል በመጥለፍ ዳግማዊ ኢህድን (ታምራት ላይኔ) የአጋሳስነት ግብር ተሳታፊዎች - የተለመዱ ፊቶች - ስብሃት ነጋ (ኢህ አድግ) - ገዱ አንዳርጋቸው ( ኢህ አድግ) - ዘመነ ካሴ ( ኢህ አድ...
by Abere
07 Jun 2025, 14:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር
Replies: 7
Views: 362

Re: ጀግናው ራስ አርበኛ ዘሜ በዛሬው በይነ-መረብ ትዕይንተ ሕዝብ ያደረገው ንግግር

የኤርትራው አዛውንት ስብሃት ነጋ እና የጎጃሙ ዳግማዊ ስብሃት ነጋ የጽምዶ ትርዒት። የልጅ ወሬ አንዱ ብስል አንዱ ጥሬ ። የልጅ እንጅ እና ምላስ አይገባበት አይለክፈው የለም እንደ ዝንብ ዘሎ ጥልቅ። ይህ ስብስብ በአብላጫው ድፍን ህዝብ የሚያውቃቸው የፓለቲካ ቁማርተኞች የኢህ አድግ እና የኦነግ አገልጋዮች ናቸው። ይህ ስብስብ ከአዐብይ አህመድ የኦሮሙማ -ፒፒ ስብስብ በምን ይዘት ይለካል - በፓለቲካ ቀውስ ጠመቃ ስራ ልምድ እኩል ናቸው፤ በዕድሜ እኩል ናቸው። አዲስ ሀሳብ ...
by Abere
07 Jun 2025, 11:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: I, HORUS, AM PREDICTING THAT PM ABIY AHMED IS PLANNING TO DISSOLVE ETHNIC FEDERALISM IN ETHIOPIA
Replies: 21
Views: 1163

Re: I, HORUS, AM PREDICTING THAT PM ABIY AHMED IS PLANNING TO DISSOLVE ETHNIC FEDERALISM IN ETHIOPIA

አብይ አህመድ ይህን ለውጥ ለማምጣት ጊዜው አልፎታል - አውቆ አቃጥሎታል። ኢትዮጵያ የምትፈልገው አድሃሪ እና ሻጥረኛ ለውጥ አይደለም። ውስጥ የነበረ ኢትዮጵያን ሲያደማ የነበረ ሰው ለውጥ ያመጣል ብሎ የሚያምን ሞኝ መሆን አለበት። የጎሳ ስርዐት ለማፍረስ ይህ የጎሳ ስርዐት ስልጣን የሰጣቸው ሰዎች ቅድምያ እነርሱ መልቀቅ አለባቸው። These people cannot be part of the solution, people like Abiy Ahmed has to face justice. I...
by Abere
07 Jun 2025, 11:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Statement of the African Union Commission on US Travel ban
Replies: 8
Views: 286

Re: Statement of the African Union Commission on US Travel ban

Do not complain, only A$$hole countries are banned. :lol: If you happen to be one it is because yours is among the beautiful A$$hole- lands :lol: :lol: I know you are an Ethiopian, you are not member of these. No one cares African Union whining. :mrgreen:
by Abere
07 Jun 2025, 11:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)
Replies: 46
Views: 1418

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

Odie, This indiscriminate accusation accusation of all without careful judgment either comes from shallow understanding or arising from frustration, hopelessness, you don't care about Ethiopia ( you love to crash her). That is what tribalists wish could happen. This is the dream TPLF/Shabia Misraq ...
by Abere
06 Jun 2025, 16:03
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)
Replies: 46
Views: 1418

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

የMisraq logo አንበሳ ቢራ እየጠጣች በሀሴት በተነጠቀችበት ጊዜ ቢራ ጠርሙሱ ላይ ያየችውን አንበሳ ነው በ AI ያዘዘችው። :lol:
በገሀዱ አለም ግን ጅብ ነበር የምታደርገው። :lol:

by Abere
06 Jun 2025, 15:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Why Ethiopia has no right to Eritrean sea shores
Replies: 3
Views: 241

Re: Why Ethiopia has no right to Eritrean sea shores

You cannot speak on the behalf of Ethiopia. Ethiopians clearly and loudly spoke Assab is theirs. God created Read Sea and Assab for Ethiopia, the country of 130 millions; the largest country in East Africa with rich history that goes back thousands years ago. No tiny mini born 3 decades back can st...
by Abere
06 Jun 2025, 15:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)
Replies: 46
Views: 1418

Re: ለፀረ አማራ ደቡብ ኤሊቶች (Abere, Selam, Horus, Dama and Union)

* ************************* በፓስፓርቱ ላይ ያለውን አንበሳ በጅብ/ዝብ ኢ/ ተኪው፤ የሰንደቅ ዓላማ አርማ ደግሞ በአንባሻ/ቂጣ ይቀየር። ኤአይ አጠቃቀማችሁ እንደት ነው ጥሩ ፓስፓርት እና ብር ኖት አልፈጠረም። ቲክቶክ ላይ ብቻ ነው በደንብ ቀዋጭ ወሬ የምትሰሩት። የሰንደቅ አላማው መዝሙ ይለጠፍ እንጅ። ምነው ዘገዬ። ታዲያ ይችን ስንኝ አደራ አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ፥ ጅቡ ሲመጣ በደንብ ተኙ፤ አምባሻ እንድታ ገኙ። *************************** ...
by Abere
06 Jun 2025, 12:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት
Replies: 14
Views: 648

Re: የአንዳንድ ቱስ ቱስ የኦሮሙማ ምሁሮች ምጡቅ ዕውቀት

Misraq ወያኔ እኮ የጎጠኝነት የበላይ ጠባቂ ነች። አፍንጫ ሲነካ ዐይን ያለቅሳል እንድሉ።ለእርሷ አንቀጽ 39 ለመጠበቅ እስከ ቀራንዮ ትጓዛለች።
የሀሰት የአማራነት ካባ ተሸፋፍና የወጣችበትን የትግሬ ህዝብ ትሳደባለች፤ ያልተገናኝቶ ነገር ደግሞ አገር አቋራጭ በመሄድ የደቡብ ኢትዮጵያ ጎሳዎችን ምን እንድሰጧት ፈልጋ እንደሆን ትወርድባቸዋለች። አቅመቢስ ሰው ያለተገናኝቶ ምክንያት መደርደር። የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ አይነት። የወያኔ ጉልበት የሀሰት ቀረርቶ፤ መከፋፈል ብቻ።
by Abere
06 Jun 2025, 09:19
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ
Replies: 23
Views: 683

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

እንደ Misraq አይነት ደደብ ወያኔ/ሻዕብያ አይቸ አላውቅም። በእርግጥ ወያኔዎች ማተባቸውን የበጠሱ ውሸታሞች፤ ከይሲዎች እና ለምንም አይነት አደራ የማይበቁ መሆናቸውን በደንብ አውቃለሁ። ወያኔዎች/ሻዕብያዎች ማንነታቸውን ደብቀው የእራሳቸውን ግብር እና ስም እየተሳደቡ፤እየረገሙ፤ ወዘተ መስለው በመታየት የስለላ፤ የጆሮ ጠቢነት፤ የከፋፋይነት እንድሁም ጓደኛ በመሆን ጋብዘው በደረቅ ሌሊት ሰው አራጅ መሆናቸው ታሪካቸው ነው። በመቁጠሪያ እና በዳዊት በድርሳን ውስጥ ሬድዮ ይዘ...
by Abere
05 Jun 2025, 21:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ
Replies: 23
Views: 683

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

ምላሽ ለመስጠት ፈልጌ ሳይሆን ለማስጨበጥ የፈለግሁት፡ 1ኛ) ጎጃም ተገንጣይ አይደለም፤ የመገንጠል ጥያቄም ሰምቸ አላውቅም። የእነ በላይ ዘለቀ ምድር እንደት ማነው ደግሞ ተገንጣይ የሚለው? የመገንጠል አባዜ ያለባቸው ከወደ ወያኔ ወይም ኦነግ መንደር የተፈለፈሉ የጎሳ ውርንጭላዎች ናቸው። 2ኛ) ምስራቅ በፍጹም የጎጃም ወይም የሌላ አማራ ክፍለ ሀገር ተወላጂ አይደለችም። ስለዚህ ጉዳዩን ጎጃም እና ምስራቅ አይገናኙም። ጎጃም ብሎ ተገንጣይም የለም። ፋኖን የነካ የአማራን ህዝብ...
by Abere
05 Jun 2025, 19:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።
Replies: 6
Views: 320

Re: አፋሕድ አገው ምህረት ወዳጆን ከአፋብኅ አባረረ።

Please do not make such a big lie. ወሎ ቤተአማራ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በጀኔራል ፋንታሁን ሙሃባው የሚመራ ነው። በርዕሰ-ፋኖ እስክንድር ነጋ ስር ከሚገኘው አንዱ ክፍለ ሀገር። ምሬ ወዳጆ የራያ አካባቢን እንኳን መምራት አልቻለም - ወያኔ እየጨፈረችበት ይገኛል። በተደጋጋሚ የቤተ አማራ ፋኖዎች ምሬ ወዳጆ ከወያኔ ጋር ግንኙነት አለው የወሎን ትግል ለማስነጠቅ እየተጠቀሙበት ነው በማለት ከእስክንድር ጎን እንደሚቆሙ ገልጸዋል። ዛሬ በሳይንት፤ አቀስታ፤ ...