በ 1962 የሶቪየት ሕብረት ኒውክሌር ሚሳይሎች በኩባ ሲተከሉ ለጌታችን አሜሪካ ትልቅ ስጋት ፈጥሮ ነበር። ሩስያም በተመሳሳይ ምክንያት የኔቶ ኒውክሌር ሚሳይሎች በዩክሬን ሊተከሉ አትፈቅድም። ኾሞዲያኑ ዎንድም አለም ዘሌንስኪ ግን የኔቶ ኒውክሌር ሚሳይሎችን በዩክሬን ካልተከልኩ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት ከሩስያ ጋር ጦርነት ገባ። ለኔቶ እዋጋለሁ እሞታለሁ የሚለው የኔቶ አባል ያልሆነው ዎንድም አለም ዘሌንስኪ ባንዳነቱን አመስክሯል። ኡኛ ወያኔም ምንም እንኳን ባይሳካልንም ኤርትራ...