Search found 5 matches

by Barara
28 Nov 2019, 23:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቄሮ እስከንድርን ከህውአት እስር ቤት ነጳ ያስወጣ የነጳነት ታጋይ እንጂ አሽባሪ የሚባል አይደለም!! ባልንደራሶች ባፈራችሁ
Replies: 3
Views: 1909

Re: ቄሮ እስከንድርን ከህውአት እስር ቤት ነጳ ያስወጣ የነጳነት ታጋይ እንጂ አሽባሪ የሚባል አይደለም!! ባልንደራሶች ባፈራችሁ

ቄሮ ብቻ ነፃ አውጭ ሌላው ነፃ ወጭ ተደርጎ የሚቀርብ ትርክት የታሪክ ሌብነት ነው። የታጠቀ ሠራዊት የዘመተበትና የተፋለመው ፋኖ ባይኖር ኖሮ ዛሬ አማራንና ወላይታን እንዲሁም የኦርቶዶክስ ምዕመንን ያረደውና አብያተ ክርስቲያናትን ያቃጠለው ጽንፈኛው ቄሮ ሌላ ሰፋፊ እስር ቤቶች ተሠርተውለት ይታጎር ነበር። እውነተኛው ቄሮ መስዋዕት የከፈለ የለውጥ አካል እንጂ ብቻውን ያለፋኖ ለውጥ ያመጣ አይደለም ። ይህን የኦሮሞ ፅንፈኞች ዛሬ ቢረሡትም ወያኔዎች ግን በሚገባ ያውቁታል። ዛሬ ...
by Barara
14 Nov 2019, 19:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼
Replies: 7
Views: 3063

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

ከወንጀሉ ጀርባ ሆኖ የሚሠራ ሰው የማስመሰል ውንጀላ ነው። በኦሮምያ ጽንፈኞች ቤተክርስቲያን መቃጠሏን ምእመኗ በሰው አውሬዎች መታረዳቸው ሀቅ ነው ። ይህን የሚያስቆም የመንግሥት አካል ባለመኖሩ ለምእመኑ ይፋ ማድረጋቸው የሀይማኖት አባትነት ግዴታቸው ነው። የቤተክርስቲያንን ጥቃት ለማስቆም ወያኔ ቀርቶ ከሰይጣንም ቢሆን መመሪያ ቢቀበሉ ከብጹዕነታቸው ጎን እንሰለፋለን። አሁን ያለው የኦሮምያ አመራር አእምሮው በብሄር ከመታወሩም በላይ ይሄኛው ከዚህ ይሻላል በማይባልበት ደረጃ አ...
by Barara
14 Nov 2019, 19:23

24 Sep 2019, 22:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ
Replies: 70
Views: 24867

Re: የኦሮሞ ጎሳ የገባበት የማንነት፣ የካልቸርና የፖለቲካ ውጥንቅጥ ቀውስ

ከኑግ ጋር የተገኘሽ ሰሊጥ አብረሽ ተወቀጭ ሆነና ነገሩ የጊምቢ (ወለጋ) ኦሮሞ በሚያምሷት አገር ላይ አብረን ተደምረን በጅምላ እንፈረጃለን። የጀርመን ሚሽነሪዎች የጋቷቸው መርዝ ፍሬ አፍርቶ ዛሬ እንደ ደነበረ ፈረስ አቅጣጫው ጠፍቶን እንዲህ ለመባል በቃን። ኦሮሞ ቢገነጠል የሚተርፈው ከአምስቱም አዋሳኝ ክልሎች ጋር በጦርነት መታመስ ነው። ያከሚሆን ደግሞ ከነችግራቸው ወለጋን ይዘው ከኛ ቢለዪ ቢያንስ እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች በመፍትሔ አማራጭነት የምናቀርበው ነው። ምክንያቱም ሰላ...