Search found 97 matches

by Belayb
29 Oct 2020, 19:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።
Replies: 6
Views: 2440

Re: ሰበር ዜና Ethio 360 Media - 3 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከ ሠራዊት አባል የሆኑ ጀኔራሎች ከድተው ወደ ትግራይ ክልል መግባታቸው ታወቀ።

ይህ የሚያሳየዉ በመከላከያ ሰራዊቱ ዉሰጥ ሆነው ' sabotage' ( አሻጥር ) ለመስራት የሚያስችሉ መንገዶች ሁሉ እንደተዘጉባቸዉና መከላከያው ጠንካራ የደህንነት ስራ መስራቱን የሚያስመሰክር ነው ።
by Belayb
01 Oct 2020, 16:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Dr. Christian Tadelle Quotes ☆ We Will Win With Righteous Ethiopian Amara People Strength Of 50 Million Populations.
Replies: 2
Views: 1496

Re: Dr. Christian Tadelle Quotes ☆ We Will Win With Righteous Ethiopian Amara People Strength Of 50 Million Populations.

"በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ" አይደል የሚባለው ። አማርኛ የተናገረ ሁሉ ዘሩን ( Ancestor ) እያወቀ አማራ ነኝ ይላል ። ዶክተር ራስዎን ይሁኑ ።
by Belayb
13 Sep 2020, 18:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Finally Tigray & Amhara understood it: Amhara to hand over all looted lands & Tigray & Amhara to take over Asseb
Replies: 20
Views: 6339

Re: Finally Tigray & Amhara understood it: Amhara to hand over all looted lands & Tigray & Amhara to take over Asseb

መያዣ መጨበጫ ያጣችው ህውሃት አዲስ አጀንዳ ለመፍጠር መፍጨርጨሯ የተለመደ ባህሪዋ ነው። በምርጫ ሰበብ ግጭት ለመፍጠር አሰበች አልተሳካም አሁን ደግሞ ስለአማራ ጋር ስምምነት ታወራለች። ይልቁን 1. በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት ለኤርትራ የተወሰነዉን መሬት መልሺ 2. የተከዜን ወንዝ ተሻግረሽ የወረርሽዉን መሬት ለባለቤቶቹ መልሸ ። ወልቃይትን ከምንመልስ መቀሌን ቢወስዱ ይሻለናል የሚለው የአክቲቪስቶች ማደናገሪያ ራሳችሁለ በተለይ ለእንደርታ ህዝብ ያለችሁን ዝቅተኛ አመለካከት ...
by Belayb
06 Sep 2020, 19:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወልቃይትን ከሚወስዱ መቀሌን ቢወስዱ ይሻለናል
Replies: 5
Views: 2438

Re: ወልቃይትን ከሚወስዱ መቀሌን ቢወስዱ ይሻለናል

ስማልኝ እስኪ .......

__ //ወልቃይትን ከሚወስዷት መቀሌን ቢወስዷት ይሻላል .. ያለ ወልቃይት ትግራይ የለችም //

ዛሬ አንድ አክቲቪስት ከተናገረው የተወሰደ።
by Belayb
05 Sep 2020, 17:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የምርጫ ፉክክሩ ጡፏል
Replies: 0
Views: 1086

የምርጫ ፉክክሩ ጡፏል

የምርጫ ፉክክሩ ጡፏል።

PHD Vs 2ኛ C ክፍል፤

አውራው ንብ Vs ንግሥቲቱ ንብ

ዶክተር ደብረጽዮን vs ወ/ሮ ሙዘይ ተደሰ ተኽለ
by Belayb
01 Sep 2020, 20:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TPLF may soon lose Wolkait and Raya thanks to its stupidity.
Replies: 6
Views: 3275

Re: TPLF may soon lose Wolkait and Raya thanks to its stupidity.

የድንበር ኮሚሽኑ ወደ ኤርትራ ባካለላቸው ቦታዎች ፣ የማንነትና የወሰን ጥያቄዎች ባሉባቸው አካባቢዎች ምርጫ እንዳይካሄድ የሚከለክል ዉሳኔ የፌደሬሽኑ ምክር ቤት እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል ።
by Belayb
27 Aug 2020, 13:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይህ ዜና ትክክል ነዉን ?
Replies: 3
Views: 2213

Re: ይህ ዜና ትክክል ነዉን ?

"ወያኔ እንደምታካሂደው ድራማ ከሆነማ በየአምስት አመት አይደለም በአመት አራቴ ምርጫ ማካሄድ እንችላለን"
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ
by Belayb
26 Aug 2020, 23:39
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይህ ዜና ትክክል ነዉን ?
Replies: 3
Views: 2213

ይህ ዜና ትክክል ነዉን ?

አንዲት የጨረባ ምርጫ ካርድ ለመውሰድ ይህ ሁሉ መርበትበት ምን አመጣው?

ደብረፅዮን 5 ግዜ የምርጫ ካርድ የወሰደበት የትውልድ ቦታው ሽረ ትቶ ዓዲ-አቡን እንዲሄድ ያስገደደውስ ማን ነው?

ጭራሽ የሽረ ልጅ መሆንም ወንጀል ሆነ???
by Belayb
04 Aug 2020, 11:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Menor Ende Tigray new: ነገሮች ጦዘዋል ትግራይ ለማይቀረው ጦርነት ተዘጋጅታለች ሌሎች ይተባበሯታል ነፍጠኛ ፉከራ ላይ ነው
Replies: 6
Views: 2674

Re: Menor Ende Tigray new: ነገሮች ጦዘዋል ትግራይ ለማይቀረው ጦርነት ተዘጋጅታለች ሌሎች ይተባበሯታል ነፍጠኛ ፉከራ ላይ ነው

ትግራይ ጋ ጦርነት ውሰጥ መግባት እንደማፈልግ የኢትዮጵያ መንግስት አስታውቋል ። ይሁን እንጂ ወያኔ የከዘነችውን ስትጨርስ ከተደበቀችበት ጎሬ መውጣቷ አይቀርምና የኢትዮጵያ መንግስት ሊያስብበት ይገባል ።
by Belayb
29 Jun 2020, 01:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Amhara Politicians Say GERD will be completed without SandN¡ggers opinion the Coward Abichu Rejects That
Replies: 2
Views: 1548

Re: Amhara Politicians Say GERD will be completed without SandN¡ggers opinion the Coward Abichu Rejects That

በ2 ሳምንት ስምምነት ላይ ባይደረስስ ? የኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ቡድን አባል ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው በትላንትናው ዕለት ከአልጀዚራ የአረብኛው ክፍል ጋር ቆይታ አድርገው ነበር። ይህን ቆይታቸውን ኡስታዝ ጀማል በሽር አህመድ ተርጉሞ ለህዝብ አሰራጭቷል። በአልጀዚራ አረብኛው ክፍል ከተነሳላቸው ወሳኝ ጥያቄዎች አንዱና የብዙ ሰዎች ጥያቄ የሆነው እንደው አይበለውና በሁለት ሳምንት ውስጥ በሀገራቱ መካከል ስምምነት ላይ ባይደረስ ኢትዮጵያ ግድቡን መሙላት ትች...
by Belayb
29 Jun 2020, 01:29
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Major General Gezaee's family demands the Ethiopian people to fight for Justice for Gezaee.
Replies: 2
Views: 1472

Re: Major General Gezaee's family demands the Ethiopian people to fight for Justice for Gezaee.

Major General Gezaee's family demands the Ethiopian people to fight for Justice for Gezaee.

It is a matter of time. The tplf rats will face justice.

You right Abdulaziz.
by Belayb
29 Jun 2020, 00:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: FACT: A Strong Ethiopia Will Always Be A Threat 2 Egypt & Eritrea & Sudan & Somalia. Ethiopia Must Be Kept *WEAK*!!!
Replies: 27
Views: 8599

Re: FACT: A Strong Ethiopia Will Always Be A Threat 2 Egypt & Eritrea & Sudan & Somalia. Ethiopia Must Be Kept *WEAK*!!!

You are right Mr. Tarik. The problem is ," NO ONE CAN KEEP ETHIOPIA WEEK & ERITREA IS ALWAYS AT THE SIDE OF ETHIOPIA ". Don't you know the victory of Adwa, what Zeray Deres, Abraham Deboch & Moges Asgedom done, History ( Tarik ).
by Belayb
28 Jun 2020, 22:53
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያዝ በለው ይሄን ነፍጠኛ ጠ/ሚ/ር፡፡ የመከላከያ መኮንኖች ያልተመረጠ መንግስትን ሥልጣን አንጠብቅም ማለታቸውን ተከትሎ ሠራዊቶቹ እርስ በርስ መገዳደል ተጀምሯል ተባለ፡፡
Replies: 10
Views: 3577

Re: ያዝ በለው ይሄን ነፍጠኛ ጠ/ሚ/ር፡፡ የመከላከያ መኮንኖች ያልተመረጠ መንግስትን ሥልጣን አንጠብቅም ማለታቸውን ተከትሎ ሠራዊቶቹ እርስ በርስ መገዳደል ተጀምሯል ተባለ፡፡

ያዝ በለው ይሄን ነፍጠኛ ጠ/ሚ/ር፡፡ የመከላከያ መኮንኖች ያልተመረጠ መንግስትን ሥልጣን አንጠብቅም ማለታቸውን ተከትሎ ሠራዊቶቹ እርስ በርስ መገዳደል ተጀምሯል ተባለ፡፡

ሊሆን የማይችል ትልቅ ዉሸት

ይልቅ ወለጋ ያሉት ሸኔ ( እንስሳ ) ዘመዶችህ እርስበርስ ከመተላለቃቸው በፊት ምክራቸው ።
by Belayb
25 Jun 2020, 22:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Breaking news: wedimedhin went to Sudan on an Egyptian mission, he is trying to reassure Sudan to stand with Egyp.
Replies: 5
Views: 2171

Re: Breaking news: wedimedhin went to Sudan on an Egyptian mission, he is trying to reassure Sudan to stand with Egyp.

ክቡር ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

"…እኛ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ሀገራችን ናት

ምስጋና ለክቡር ዳክተር አብይ ይሁንና የዚህ ክፋት ፀሐይ ጠልቃለች።


አሁን ግብፅ የተለያዩ ጫና እንድትፈጥር ዕቅዶችን የሚያቀርቡ የክህደት ባለቤት የሆኑ የወያኔ ሰዎች እንዳሉ መረጃ አለን።

ግብፅ የቅኝ ግዛት ህጎች ይከበሩ ካለች እንግሊዝ ከኢትዮጵያ መደራደር አለባት።
by Belayb
25 Jun 2020, 21:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Breaking news: wedimedhin went to Sudan on an Egyptian mission, he is trying to reassure Sudan to stand with Egyp.
Replies: 5
Views: 2171

Re: Breaking news: wedimedhin went to Sudan on an Egyptian mission, he is trying to reassure Sudan to stand with Egyp.

He told Sudan to regain its territories occupied by Amharu and to never flinch an inch in its support of Egypt. The traitor Meshrefet deserves a traitor like wedimedhin. And Sudan has no reason to be loyal to a traitorous fi'nafint like meshrefet who is not even considered real Ethiopian by his mas...