Search found 13805 matches

by Selam/
Today, 09:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
Replies: 2
Views: 243

Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!

ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ የወያኔ የሻዕቢያና የኦነግ-ሸኔ (trilateral evil) እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል። አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ ...
by Selam/
Today, 08:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!
Replies: 2
Views: 186

Re: የኢሕአፓ ዕርግማን - ኢ-ኢትዮጵያዊ፣ ፀረ ባህል፣ ፀረ ሃይማኖት፣ ፀረ አንድነት!

ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል። አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግል...
by Selam/
Today, 01:31
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
Replies: 2
Views: 243

Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!

ለፈሳም የፒፒ ካድሬዎች ቀድሜ እንደተናገርኩት፣ ኢትዮጵያ ከፈረንጅ በመጣ ውራጅ ቁስና (መኪና፣ ኩሽኔታ፣ መብራት፣ መስኮት፣ ፌሮ፣ አሳንሰርና) አስተሳሰብ ለጊዜው የዕንቁጣጣሽ ልብስ እንደተገዛለት ልጅ ታብለጨልጭ ይሆናል እንጂ በፍፁም ልትሰለጥን አትችልም። ልትሰለጥን የምትችለው ህዝቦቿ በሰላምና በፍትህ በአንድነት ሲኖሩና እራሳቸውን ሲያውቁ ብቻ ነው። በቆሎ ማብቀል ተስኖት የሚራብና እርስ በእርሱ የሚተላለቅ ህዝብ ያለበት ስርዓት አዋቅረህ፣ እንደ አሜሪካ ወደ ጠፈር መተኮስ...
by Selam/
15 Aug 2025, 10:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጭልፊቱ የታናሽ ወንድሙ ልጅ ተገኘ!
Replies: 2
Views: 510

Re: የጭልፊቱ የታናሽ ወንድሙ ልጅ ተገኘ!

እኔ የምለው የፒፒ ካድሬዎችን ፣ ሴቶችንና እናቶችን በመስደብና በማዋረድ ያሰለጠነው የትኛው ባዕድ አምልኮ ነው?

ዕርጉም ጭልፊቱን በኮሶ ጭስ አጥኖ፣ ጀርባው አርባ መግረፍ ነው ብያለው።



- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ #####
by Selam/
14 Aug 2025, 20:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አየሩ የተሞላው በቀፎ ፈሳሞች ነው - ግብፅ እንደ ቁራ ትጮሃለች፤ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እንደ ትንኝ ጥዝዝዝ ይላል!
Replies: 2
Views: 575

Re: አየሩ የተሞላው በቀፎ ፈሳሞች ነው - ግብፅ እንደ ቁራ ትጮሃለች፤ ቱስ ቱስ ጭልፊቱ እንደ ትንኝ ጥዝዝዝ ይላል!

ጭልፊቱ የአቶ ዝናቡ ደመና ማለት ነው፣ ትንሽ የላምባ ሙቀት ሲያቀምሰው ቀንም ማታ የለም ባገኘበት ያዝረከርከዋል።

አለማችን ብዙ አንደበት ባላቸው ጉድፎች ተጥለቅለቃለች።
by Selam/
12 Aug 2025, 20:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የታዋቂ (celebrity) ነኝ ባዩ ብዛት!
Replies: 0
Views: 2286

የታዋቂ (celebrity) ነኝ ባዩ ብዛት!

በመጀመሪያ በቆሎ ትከል;
- ታዋቂ ሰዉ ነኝ ብለህ በተውሶ ልብስ የምትወጠረው ፣
- ሆድህን አንቀብድደህ ለሴሌብሪቲ መጠይቅ አደርጋለሁ የምትለው ወሽካታ ጋዜጠኛ

የቻይና ፋብሪካ ጠፍጥፎ ለሰራው ፈጠራ የሸማቹ ይህንን ያህል ማሽቃበጥና፣ መንጠራራት ያሳፍራል!


by Selam/
12 Aug 2025, 13:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መፅሐፈ ሔኖክ
Replies: 12
Views: 2204

Re: መፅሐፈ ሔኖክ

ጀምስ ብሩስ መፃሕፍትን ብቻ ሳይሆን፣ ዕፅዋቶቻችንን፣ እንሰሶቻችንንና የህክምና ጥበባችንንም ገልብጦ ነው የሄደው። ስለ እንዶድ፣ ስለ ጤፍ፣ ስለ እጣንና ስለ እንሰት ተክል ለአውሮፓ ያስተዋወቀው እሱ ነው። ጠጅና ጠላ እንዴት እንደሚጠመቅ፣ በሽታ እንዴት እንደሚፈወስ አጥንቶ ነው የሄደው።
by Selam/
12 Aug 2025, 07:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መፅሐፈ ሔኖክ
Replies: 12
Views: 2204

Re: መፅሐፈ ሔኖክ

ኤፍሬሞ ጎንደር እንጂ ወለጋ እንደተወለደ አላውቅም። ግን ወለጋን ካነሳህ፣ የጀርመኑ ቄስ ሉድዊሽ ክራፕፍ ወንጌልን ለኦሮሞ ህዝብ እሰብካለሁ ብሎ ወደዚያ አካባቢ የመጣው ህዝቡን ለማዳን ሳይሆን የፈረንጅን የረጅም ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አስተምሮ ለማጥፋት የነበራቸውን ህልም ለማስፈጸም ነው። የቄስና የሰላይ ብዛት በተደጋጋሚ ወደ ሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ልከው ንቅንቅ አልል ያላቸውን እምነት ለማዳከም በምዕራብ በኩል በዚህ ቄስ አማካኝነት ለመጨረሻ ጌዜ ሞከሩ። የሚገርመው...
by Selam/
11 Aug 2025, 23:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መፅሐፈ ሔኖክ
Replies: 12
Views: 2204

Re: መፅሐፈ ሔኖክ

አቶ ጀምስ ብሩስ ፕሮቴስታት ነበረ ፣ ሆኖም የሔኖክን መፅሃፍ አንድ ሳይሆን ሶስት ቅጂ ነው ዘርፎ የሄደው።

ለምን?
by Selam/
11 Aug 2025, 22:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መፅሐፈ ሔኖክ
Replies: 12
Views: 2204

Re: መፅሐፈ ሔኖክ

አይሁዳዊ ሄኖክን ለምን ዕውቅና ነሱት?


ሔኖክ ፯፩፥፩፬
ወደ እኔም መጥቶ በድምፁ ሰላምታ ሰጠኝ፣ እንዲህም አለኝ፥ - ይህ ለፅድቅ የተወለደ የሰው ልጅ ነው። ጽድቅም በእርሱ ላይ ጸንቶ ይኖራል። የቀናቶችም ራስ ጽድቅ አይተወውም።
by Selam/
11 Aug 2025, 21:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይህን መንግስት እጅግ እጅግ የሚያስመሰግነው ይህ የሰማዕታት ሃውልት ነው!!!
Replies: 20
Views: 3488

Re: ይህን መንግስት እጅግ እጅግ የሚያስመሰግነው ይህ የሰማዕታት ሃውልት ነው!!!

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ አንተ ከውካዋ ሊስትሮ ስለ ሶሻሊዝም ስታጠና የዘነጋኸውን መታሰቢያ፣ በምን ሂሳብ ነው ሌላውም ሰው አያስተውለውም ነበረ ብለህ የምታጭበረብረው? እንዳንተ ያለው ቅብዝብዝ ሌባ ካድሬ እንጂ፣ የካቲት 12 በፋሺስት ግራዚያኒ የተጨፈጨፉትን 30 ሺህ ወገኖቻችንን ለማስታወስ የተቀረጸውን ባለ ሶስት ጎን (dark-looking) መታሰቢያ ማንም ሳያስተውል አያልፍም። ቅጫማም! https://www.thereporterethiopia.com/wp-content/up...