Search found 3687 matches

by Za-Ilmaknun
10 Jun 2025, 12:24
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: BBC:- After MoU with Somaliland, Somalia was openly vowing to arm rebel groups from Ethiopia.
Replies: 0
Views: 381

BBC:- After MoU with Somaliland, Somalia was openly vowing to arm rebel groups from Ethiopia.

Somali Region President Mustafa alleged that ONLF is getting support from other countries and groups including from forces in “North Ethiopia.” Egypt is one of the countries implicated behind ONLF sentiment to resort to armed struggle. When the relation between Ethiopia’s Federal government and Soma...
by Za-Ilmaknun
10 Jun 2025, 12:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: BBC-ብርጋዴር ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ከሌሎች የትግራይ ሠራዊት አመራሮች ጋር ህወሓትን የመጣል ዓላማ እንዳላቸው ሲያብራሩ
Replies: 0
Views: 403

BBC-ብርጋዴር ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ከሌሎች የትግራይ ሠራዊት አመራሮች ጋር ህወሓትን የመጣል ዓላማ እንዳላቸው ሲያብራሩ

ከትግራይ ኃይሎች በመለየት ከአፋር ክልል ጋር በሚዋሰን አካባቢ የራሳቸውን ሠራዊት እየገነቡ መሆናቸውን የሚናገሩት ብርጋዴር ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነ (ወዲ አንጥሩ) "ከፓርቲ [ህወሓት] ነጻ የሆነ ኃይል" ለመፍጠር ወደ ነጻ መሬት መውረዳቸውን ተናገሩ። ጄነራሉ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ "አዲስ ነገር ለመፍጠር" ወደ በረሃ መውደረዳቸውን ሲያብራሩ "ከፓርቲ ነጻ የሆነ ኃይል ለመፍጠር፣. . . ፓርቲ የማያዝዘው ሠራዊት ለመፍጠር " እየተንቀሳቀሱ መሆኑን...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 16:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Replies: 9
Views: 652

Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?

ቀልበቢሱ እና በጭበጫው አገዛዝ በዘፈቀደ የሚወስነው ያልታሰበበት ውሳኔ በ ህዝብ እንዲተፋ ቢያደርገውም፣ ከመጥን በላይ የሚስበው ቃታ ግን የ ብዙ ወጣቶችን ህይወት እየቀጠፈ ነው፣፣ በደመነፍስ የሚገሰግስ አገዛዝ ህዝቡ ላይ ጥሎ የሚያልፈው መከራ በ ጥቂት አፈጮሌዎች የሚታከም አይሆንም!

እንዋጋ እንዋጋ በለው 👊
https://www.youtube.com/live/TRQefxBplj ... 0awRGUbmpA
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 16:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ETHIOPIA: A NATION OF 13 MONTHS OF RAINFALL!
Replies: 4
Views: 440

Re: ETHIOPIA: A NATION OF 13 MONTHS OF RAINFALL!

https://addisfortune.news/when-the-rains-come-for-the-poor/ A torrent of muddy water sweeping through Addis Abeba is hardly unprecedented. In mid-August 2021, one of the city’s fiercest floods in decades swallowed streets, tore through tin-roofed homes and claimed at least seven lives. Rainfall fore...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 16:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?
Replies: 9
Views: 652

Re: `ወላይታዎች አገሪቷን በጠበጡት፡ አዲስ አበባ ሲታመስ ነው የዋለው፡፡ ለምንድነው ወላይታዎች ከለላው ብሄር የበለጠ የበዙት? ለምንስ ከቁጥጥር ውጪ ሆኑ?

የ ወላይታው ወጣት “እንዋጋ እንዋጋ በለው” እያለ በፉከራ የ መስቀል አደባባይን ሲፎልልበት መዋሉን ስታይ፣ ኦህዴድ አለኝ የሚለው ገዳይ እና አፋኝ ሃይል ምን ያክል ደካማ እንደሆነ ትረዳለህ! በትናንሽ ረብሻ ተጀምሮ ወደ መንግስት ንቀለ-ተከላ የሚደረገው ጉዞ እውን ሲሆን የምናይበት ጊዜ ቀርቧል፣፣

እሯ አለ ወላይታ 🚶‍♂️‍➡️
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 16:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የመፈንቅለ መንግስት ጉምጉምታ! የ ኦህዴድ አገዛዝ መበርገግ እና በ አዲስ አበባ የተጀመረው መጠነ ሰፊ አሰሳ እና የ ውድቅት ሌሊት የ ቤቶች ብርበራ
Replies: 0
Views: 403

የመፈንቅለ መንግስት ጉምጉምታ! የ ኦህዴድ አገዛዝ መበርገግ እና በ አዲስ አበባ የተጀመረው መጠነ ሰፊ አሰሳ እና የ ውድቅት ሌሊት የ ቤቶች ብርበራ

ጠቅላዩ ዘው ብሎ የገባበት ዘረፈጅ ጦርነት ውሎ ሲያድር ዳፋው ጠቅላዩን ሊበላ አገዛዛቸውን ሊመነግል እየተቃረበ ስለመሆኑ፣ ብዙ ማሳያ ቢኖርም፣ መፈንቅለ መንግስት ግን ትልቁ ፣ ፈጣኑ እና አደገኛው ፣ ዘዴ ነው፣፣ አዲስ አበባ እና ህዝቦቿ በ ውድቅት ሌሊት በሚንኳኳ በር እና ገደብ የለሽ የ ሪፖብሊካን ጋርድ ብርበራ ተደናግረዋል ተደናግጠዋል፣፣ ኦህዴድ የመሳሪያ ክምር በአዲስ አበባ መኖሩን ሹክ ቢሉትም፣ የት እንዳለ ባለማወቁ እና የ ቅርብ አዠርጋጆቹ ክዳት በጣም አሳስቦታል፣...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 15:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA
Replies: 9
Views: 543

Re: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA

I know what I am talking about, Dawit W Giorgis is just propagating baseless lies and propaganda, that is how he makes his living. 1.In Eritrea, Abu Dhabi established its first overseas military base by leasing the port and airport of Assab for 30 years. DP World upgraded the site, which became a h...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 15:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA
Replies: 9
Views: 543

Re: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA

2.In Puntland, it took over the Bosaso port and backed factions hostile to the central government. These interventions turned the region into a base for Emirati power projection, reportedly including UAE–Israeli coordination to recognize Somaliland in exchange for a military foothold. This position...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 15:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Wagner mercenary force coming to Ethiopia!
Replies: 0
Views: 400

Wagner mercenary force coming to Ethiopia!

The cooperation between UAE and Ethiopia extends across diverse sectors, including maritime diplomacy, economic engagement, energy and climate initiatives, public diplomacy, and regional security. UAE is deeply involved in the conflict in Ethiopia, as it is in Sudan. There are speculations that the ...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 15:03
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA
Replies: 9
Views: 543

Re: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA

“The UAE’s control over Yemeni ports does not only carry an economic dimension, but is linked to a strategic security project in which it cooperates with Israel and the United States, including the Red Sea, the Arabian Sea, and even the Horn of Africa and the Indian Ocean.” 13. Across Sudan, the Hor...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 14:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA
Replies: 9
Views: 543

Re: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA

The UAE ” uses its soft power with militarized control to dominate trade routes, protect its investments, fuel proxy wars, and entrench US-Emirati security interests across the Horn of Africa.”5 The DP World motto is to make Dubai a “Beacon of Transformative Logistics in the Middle East and Beyond.”...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 14:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA
Replies: 9
Views: 543

Imperial Outpost of UAE in Africa - How OPDO is enabling the destabilization of the HOA

The UAE is 54 years old. It is a relatively small country, 33,000 sq km, and even smaller in population, 10.4 million (2023), of which 88.5% are foreigners. The population of Emiratis is approximately 1.8 million, or 11% of the total. It has an army of 65000, of which 40% are foreigners. The Big Pri...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 14:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The beleaguered Ethio -Djbouti Railway and the illegal controband activities of the OPDO regim
Replies: 0
Views: 375

The beleaguered Ethio -Djbouti Railway and the illegal controband activities of the OPDO regim

https://ethiopianreporter.com/142108/ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ኩባንያ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን እንዲያከብር የጂቡቲ መንግሥት ጠየቀ ኩባንያው የኢትዮጵያና የጂቡቲ የጋራ ንብረት በመሆኑ ነፃ፣ ግልጽና ከአድልኦ የፀዳ የጭነት አገልግሎት እንዲሰጥ ይጠበቅበታል ተብሏል፡፡ :mrgreen: የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ኩባንያ ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን እንዲያከብር ተጠየቀ፡፡ የጂቡቲ ወደብ ባለሥልጣን እንዳስታወቀው የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ትራን...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 13:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የ ኦህዴድ ፣ አፋሽ አጎንባሽ ብአዴናዊያን የ ስልጣን ለምኔ ኑዛዜ፣- የገባው መከላከያ አልቋል፣ የቀረው አስመሳዪ እና ወላዋዩ ነው!! ፋኖው እጃችንን ሊይዝ የቀረው ትንሽ ነው፣)
Replies: 0
Views: 392

የ ኦህዴድ ፣ አፋሽ አጎንባሽ ብአዴናዊያን የ ስልጣን ለምኔ ኑዛዜ፣- የገባው መከላከያ አልቋል፣ የቀረው አስመሳዪ እና ወላዋዩ ነው!! ፋኖው እጃችንን ሊይዝ የቀረው ትንሽ ነው፣)

በጥቂት ከርሳቸው ከ አናታቸው በላይ በሚያዛቸው የ ብአዴን ድውያን ተታሎ እና ተሸውዶ ከ ኦህዴድ ጋር በማበር የ ራሱን ህዝብ ሲጨርስ የኖረው ብአዴን ተሸብሯል 🤣 በሁለት ሳምንት ትጥቁንም ሱሪውንም እናስፈታዋለን በሚል ፉከራ በብርሃኑ ጁላ ፊትአውራሪነት አማራው ላይ ጦር የሰበቀው የ ኦሮሙማ አገዛዝ ፣ ዛሬ ላይ ቀን እየጨለመበት ስለመሆኑ፣ የሚክዱት እነ ሰጎኔ ብቻ ናቸው፣፣ ካድሬው ስልጣል አልፈልግም፣ እያለ ሃገር ጥሎ የሚጠፋበት ኩነት የተፈጠረው በ ቅስም ሰባሪው የ ፋኖ የ...
by Za-Ilmaknun
09 Jun 2025, 13:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: I, HORUS, AM PREDICTING THAT PM ABIY AHMED IS PLANNING TO DISSOLVE ETHNIC FEDERALISM IN ETHIOPIA
Replies: 21
Views: 1207

Re: I, HORUS, AM PREDICTING THAT PM ABIY AHMED IS PLANNING TO DISSOLVE ETHNIC FEDERALISM IN ETHIOPIA

የ አማራው ብሄረተኝነት፣ የጎሳን ፖለቲካ ለማጥፋት ወይንም ለማለዘብ ዋንኛው ግብአት ነው!! ትህነግ ባነበረው እና ኦህዴድ ያለልጓም ባስቀጠለው የ ፖለቲካ እና የ ህግ ስርአት አማራው እንዲገፋ፣ እንዲገደል፣ እንዲሳደድ የሆነበት ዋና ምክንያት ፣ አማራነቱን አስቀድሞ ባለመደራጀቱ እና ፣ ባለው ፣ ፀጋ ልክ ድርሻውን ባለመጠየቁ ነው፣፣ ስለ ኢትዮዽያ አንድነት እና ሃገራዊ ህልውና ሲባል አማራው የደረሰበት እና እየደረሰበት ያለው ግፍ ፣ ሊቆም የሚችለው፣ ኢትዮዽያን የሁሉም ሸክም...
by Za-Ilmaknun
05 Jun 2025, 16:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በሕወሓት ታጣቂዎች የተዘረፈው ከብሔራዊ ሙዚየም ቀጥሎ በርካታ ዕድሜ ጠገብ ቅርሶችን አካቶ እንደያዘ ከሚነገርለት ደሴ ሙዚየም፣ የንጉሥ ሚካኤል አይጠየፍ ቤተ መንግሥት
Replies: 0
Views: 171

በሕወሓት ታጣቂዎች የተዘረፈው ከብሔራዊ ሙዚየም ቀጥሎ በርካታ ዕድሜ ጠገብ ቅርሶችን አካቶ እንደያዘ ከሚነገርለት ደሴ ሙዚየም፣ የንጉሥ ሚካኤል አይጠየፍ ቤተ መንግሥት

https://ethiopianreporter.com/142009/ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፈረንሣይ አገር ያስመጡት የመነጋገሪያ ስልክና የጦር ሜዳ መነጽራቸው እንዲሁም አፄ ቴዎድሮስ መቅደላ ተራራ ላይ ራሳቸውን ያጠፉበት ተመሳሳይ ናስማርስ ሸጉጥ የሰሜኑ ጦርነት ከመከሰቱ በፊትና በጦርነቱ ወቅት ከተዘረፉ ከ1,000 በላይ ውድና በዘመናችን ሊተኩ የማይችሉ ቅርሶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። እነዚህ ውድ የአገር ቅርሶች የተዘረፉት ደግሞ ከብሔራዊ ሙዚየም ቀጥሎ በርካታ ዕድ...
by Za-Ilmaknun
04 Jun 2025, 12:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Rise and Fall of the Prosperity Party: Ethiopia’s Path Toward Authoritarianism
Replies: 0
Views: 187

The Rise and Fall of the Prosperity Party: Ethiopia’s Path Toward Authoritarianism

Rather than strengthening democratic institutions, the Prosperity Party has presided over one of Ethiopia’s most turbulent periods, marked by conflict, political repression, and suppression of civil liberties. The party’s promise of prosperity has become a mechanism for control, silencing dissent wh...
by Za-Ilmaknun
04 Jun 2025, 12:30
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: BBC:-ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው አሊ ዶሮ እና አካባቢዋ የእገታ ማዕከል !በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚፈፀም እገታ!
Replies: 0
Views: 181

BBC:-ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው አሊ ዶሮ እና አካባቢዋ የእገታ ማዕከል !በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚፈፀም እገታ!

https://www.bbc.com/amharic/articles/cqj784jzkq8o አሊ ዶሮ ከአዲስ አበባ በስተ ሰሜን 142 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ትንሽ ቀበሌ ስትሆን፣ የምትገኘው መዲናዋን ከአማራ ክልል ጋር ከሚያገናኙ ዋና ጎዳናዎች አንዱን ተከትሎ ነው። በአካባቢው የፌደራል ፖሊስ፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና የኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ቢኖሩም ብዙውን ጊዜ የሚደርሱት እገታ ከተፈፀመ በኋላ መሆኑ ጥያቄ እንደሚፈጥርበትም መረጃው ይጠቅሳል። "ኢስት ሲሚንቶ ፋ...
by Za-Ilmaknun
03 Jun 2025, 15:59
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: BBC:-ከቤቱ ብሎም ከመኝታ ቤቱ ተወስዶ ችሎት ላይ የቀረቡት አቶ ታዬ ደንደአ የተያዙት 'ሊሸሹ ሲሉ ነው': OPDO
Replies: 0
Views: 170

BBC:-ከቤቱ ብሎም ከመኝታ ቤቱ ተወስዶ ችሎት ላይ የቀረቡት አቶ ታዬ ደንደአ የተያዙት 'ሊሸሹ ሲሉ ነው': OPDO

የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሰኞ ግንቦት 24/2017 ዓ.ም. አቶ ታዬ ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ተይዘው የተወሰዱ ቢሆንም፣ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ግን የተያዙት "ሲሸሹ" ነው ተብሎ እንደቀረበ እንደነገሯቸው ገልጸዋል። አቶ ታዬ ችሎት በቀረቡበት ወቅት ቤተሰብ እንዲሁም ጠበቃቸው አለመገኘታቸውን የተናገሩት ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ፣ "ከቤቱ ብሎም ከመኝታ ቤቱ ተወስዶ ችሎት ላይ ሲቀርብ ...