Search found 3305 matches

by Abaymado
Yesterday, 03:03
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Gurage’s obsession with Amara. What is all about? Who are Gurages?
Replies: 12
Views: 390

Gurage’s obsession with Amara. What is all about? Who are Gurages?

Day in and day out, their obsession with the Amhara is astounding—but why? The Gurage are very typically different from other ethnic groups in Ethiopia. From their physical features to who they are at their core, they are quite different from others. But how can we describe the Gurage? Gurages are ...
by Abaymado
30 Jul 2026, 12:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ማህበረሰብ ስርቆትና ማጭበርበር ባህል እንዴት ማስቆም ይችላል?
Replies: 13
Views: 471

Re: የጉራጌ ማህበረሰብ ስርቆትና ማጭበርበር ባህል እንዴት ማስቆም ይችላል?

ደስ ሲል፡ አማራ ሲለምን ያምርበታል እኔ እንዲህ ቢልልኝ፡ መዝረጥ አርጌ ነው የምሰጠው፡፡ ደሞም እሰጣለሁ https://youtu.be/F00XtWwho20 the comments reiterated what i am saying. በ እውነት በ እምባ ነዉየሰማሁት🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️ Es una pasada la cultura que tiene mi madre tierra 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 viva Ethiopiachin 2 @TsegayeHGirmay 3 months ago (edited) Thank you for s...
by Abaymado
28 Jul 2026, 04:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The kings of corruption
Replies: 1
Views: 640

Re: The kings of corruption

What are people saying: ደራው የሰረቀስ Chang 24 ወይ ቀልድ😏😏 የየካው ልጅ እሪኮስታ ተጨወቱበት የደሀን ገንዘብ ቀን አለ ለሁሉም ግን የመንግስት መስራቤት ክፍለ ከተማ ብቻ ነው እነሱ ሙስናው ይበቃችዋል አታስመስሉ umer kedir እዳዚ እያሻነገሉ ስልጣነቻው ያራዝሙ ህዝብ ቁርስ በልቶ ሚሣ እራት ባማይዳግምባት ሀገር ለንድ ተራ ካቤኒ በዚ ልክ 1w ago Reply 0 so What 😏 ኮልፌን እንድያው መቀበል ነው ያለባቹ 1w ago Reply 0 @%%b የ...
by Abaymado
27 Jul 2026, 08:07
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The kings of corruption
Replies: 1
Views: 640

The kings of corruption

አንደዚህ መንግስት በሙስና የተጨማለቀ የለም :: 100 መኪና ለሽልማት አቅርበዋል:: ባለፈው ዓመት ይህንን ሲያረጉ አረ ኡ ብለን ነበር አነሱ ከዛ አልተማሩም ይባስ ብለው 100 አረጉት :: ይህ ብር አኮ አምርተው አትርፈው ያመጡት ሳይሆን ከህዝብ ገንዘብ የሰበሰቡት ነው:: ይህ መንግስት መጨረሻው ያስፈራል ::


https://www.youtube.com/shorts/C-pGWnO4 ... ture=share
by Abaymado
19 Jul 2026, 03:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Kenya inaugurates a world-class stadium, while Ethiopia is busy building children's parks.
Replies: 4
Views: 779

Kenya inaugurates a world-class stadium, while Ethiopia is busy building children's parks.

Ethiopia does not have a single world-class stadium to this day, while other African countries are joining forces to host the Africa Cup of Nations. Kenya, Tanzania, and Uganda will host the tournament next year. What about Ethiopia? Who will they group with—Eritrea, or who? https://youtu.be/pDY-h01...
by Abaymado
15 Jul 2026, 06:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?
Replies: 3
Views: 950

Re: What are Tigray girls doing in Addis Ababa ?

ጥያቄ አለኝ፡ ትግራዮች ራሳቸውን ችለው መኖር ይችላሉ? አገሪቱን እንዲመሩ ግዜ አገኙ ፡ ግን ምን ሆነ? ሁሉን ነገር አብከትክተውት አበለሻሽተው ለኦሮሞ ሰጡ፡፡ አማራን የጎዱ መስሏቸው ነበር፡ ግን ያ ነገር ላይመለስ ቀብረውታል፡፡ የኦሮምያ ክልል ሲፈጥሩ አማራን የጎዱ መስሏቸው ነበር፡ ግን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ትግራይ አገሪቱን እንዳታስተዳድርና ትግራይ ላይ እንድትወሰን ምክንያት ሆነ፡፡ ትግሬዎች አዲስ አበባ እንደገና መምጣትና እንደትላንቱ ያልማሉ ግን ያ ላይሆን ተቅብሯል...
by Abaymado
12 Jul 2026, 11:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Problem: this is unexpected
Replies: 3
Views: 879

Re: Problem: this is unexpected

two things noted:
First, it is said that he is highly educated, but his broken English made it difficult for me to grasp his point. Second, this interview was released on YouTube a month ago, but it was not available in Ethiopia—I don't know the reasons why.
by Abaymado
10 Jul 2026, 14:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Problem: this is unexpected
Replies: 3
Views: 879

Problem: this is unexpected

This mtherfcker was against our assumption about the economy especially the birr to dollar relation, but now he saying different, that is unexpected.


by Abaymado
07 Jul 2026, 15:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አብይ ወያኔ ቅማላም ሸበጣም ሌባ መቼም አያሸንፍም አለ
Replies: 0
Views: 618

አብይ ወያኔ ቅማላም ሸበጣም ሌባ መቼም አያሸንፍም አለ

የሚገርም ንግግር ነው፡፡ ባጭሩ፡
ወያኔ እንድትላንቱ እየቀመለና ሸበጥ አርጎ አሸንፋለሁ ማለት ዘበት ነው
አሁን የሚበጠብጡት ወያኔዎች መገናኛና 22 ያላቸውን የተዘረፈ ንበረት መውረስ አቅቶን አይደለም
ያረጀው ወያኔ መቼም በድሮ ስታይል ሊያሸንፍ አይችልም

by Abaymado
02 Jul 2026, 03:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት አከራዮችን አንደፈለገ ማዘዝ አይችልም:አጅህን ብታነሳ አንሳ::
Replies: 3
Views: 1535

Re: መንግስት አከራዮችን አንደፈለገ ማዘዝ አይችልም:አጅህን ብታነሳ አንሳ::

What are people saying: የአከራይ ተካራይ ግብር በየዓመቱ እየጨመረ ነው 10 @MulugetaShiferaw-l2l 2 hours ago መንግሥት ነዉ በንብረታችን እየወሰነ ያለዉ እኛ ምንም መብት ተነፍገናል! 5 @BonjaGenbejo 12 hours ago ድድብና ከነነብሱ ይህን ይመስላል። ቤት ሰርታችሁ ስጡ ለተከራይ ያዘናችሁ ይመስል ግጭት አትፍጠሩ። አከራይ ላይየዋጋ ግሽበቱ የለም ወይ? አፍ እንጂ አእምሮ የላችሁም ወይ? 12 @yeshashworkbeyene2082 ...
by Abaymado
02 Jul 2026, 02:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት አከራዮችን አንደፈለገ ማዘዝ አይችልም:አጅህን ብታነሳ አንሳ::
Replies: 3
Views: 1535

Re: መንግስት አከራዮችን አንደፈለገ ማዘዝ አይችልም:አጅህን ብታነሳ አንሳ::

ለተከታታይ ስድስት አመት አትጨምር የተባለ አከራይ አሁን 11.5% ብቻ ነው የምትጨምሩት ማለት ቀልድ መሆን አለበት፡፡ የቤት ኪራይ በገበያ ነው የሚመራው አለቀ፡፡

by Abaymado
22 Jun 2026, 16:59
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሰሞኑ መነጋገሪያ የሆነችው ሴትና አራጋቢ ጋዜጠኞች
Replies: 4
Views: 931

የሰሞኑ መነጋገሪያ የሆነችው ሴትና አራጋቢ ጋዜጠኞች

መንግስት ብዙ ችግር እንዳለበት እንቃለን በተለይ ግን ችግሩን የሚያባብሱስት ከስሩ ያሉት ሌባ ካድሬዎች ናቸው; ፡ ደጋፊም ሆኑ ተቃዋሚ ጋዜጠኞች አገሪቱ ውስጥ ትንሽ ኮሽ ካለ ነገሩን ማራገብ ስራቸው ነው;፤ እናም መንግስት አለቀለት ብለው ይለፍፋሉ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አቤ ቶክቻው መንግስትን ወግኖ ልጅቷን ይኮንናል፡፡ እዚህ ጋር ችግር አለ፡ አቤ ተከፋይ ካድሬ ሊሆን ይችላል፡ ወይም አጨብጫቢ ነው፡፡ ግን ያ ማለት እሱ ትክክል አይደለም ማለት አይደለም፡፡ ይቺ ልጅ በድምጽ ...