Search found 1 match

by Tintagu wolloye
19 Apr 2019, 15:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያራዳ ልጆች ወግ።ትህነግ እና የአሳ ነባሪ  ሆድ እንዲያጠግቡ ተገፍተው ከትግራይ የወጡ የድሃ ልጆች ጉዳይ።(ትንታጉ ዘወሎ)
Replies: 0
Views: 3888

ያራዳ ልጆች ወግ።ትህነግ እና የአሳ ነባሪ  ሆድ እንዲያጠግቡ ተገፍተው ከትግራይ የወጡ የድሃ ልጆች ጉዳይ።(ትንታጉ ዘወሎ)

የትህነግ መሪወች ልጆች ባህር የሚሻገሩት በአውሮፕላን፣ድሃው የትግራይ ልጅ በሰማጭ ጀልባ የመሆኑ ነገር አይገርምም።ያ ሁሉ ወጣት አሳነባሪ  በልቶት ትህነግ ጸጥ ማለቱስ የጤና ይመስልሃል? “ለመለስ ኪነተኛው፣እስፖርተኛው፣ጎዳና ተዳዳሪው ሳይቀር እንባ አዋጣ ተብሎ ማልቀሱን ታሳቢ በማድረግ ነው ልበልህ?” የሞተው እኮ የድሃ ልጅ ብቻ ነው? እና! አየጉድ ማለትም በባንክ ደብተርና በቦርሳ ሚዛን ልኬታ ይመዘን ተባለ እንዴ?አንዳንዱንኮ ነገር አይነግሩንም። ወዳጀ የሞተው ከትህነግ...