Search found 83 matches
- 28 Aug 2020, 15:53
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Dr. Lia Tadesse in traditional Oromo Necklace, so beautiful
- Replies: 4
- Views: 2128
Re: Dr. Lia Tadesse in traditional Oromo Necklace, so beautiful
ይህ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ያደረገችው የአርሲ ባህላዊ የአንገት ጌጥ እንዴት ያምራል እባካችሁ ! እኔም ለአማራይቱ ሚስቴ ባገኘው ከወርቅና ከዳያመንድ በላይ በስጦታ ብሰጣት እንዴት ደስ ባለኝ ። ትክክል ነህ የኦሮሞን ባህላዊ ልብሶችን ጌጦችን መልበስና ማድረግ አብሮነታችንን የሚያጠናክሩ ነገሮች ናቸው ፤፤ በተለይ ደግሞ በብሔርና በጎሳ ከኦሮሞ ውጭ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ሲያደርጉት ደግሞ የበለጠ ያስደስታል ፤፤ አዎ ጥሩ ኢትዮጵያዊነት ማለት አቃፊነትና አንዱ የሌላውን ባህልና ማንነት...
- 28 Aug 2020, 13:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
- Replies: 3
- Views: 1890
Re: ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
Abere : አባባልህ ምናልባት ሽመልስ አብዲሳ የተናገረውን < ቁማሩን በላናቸው !...> የሚለውን ዝባዝንኬ መሰረት አድርገህ ከሆነ ተሳስተሃል ፤፤ ምክንያቱም የሁለቱን ሕዝቦች ጥምረት ፣ ሕ ብረትና አንድነት የሚፈልጉ genuine የኦሮሞ ሊሕቃንና ወገኖች አሉ ፤፤ ከዚህ ላይ ሁለት መሰረታዊ ነገሮችን ትኩረት አድረገን ለማየት እንሞክር ፤፤ 1ኛው / የኦሮማራን ጥምረት እንዲያውም አጠቃላይ የኢትዮጵያን የሕ ዝብ አንድነት በሚፈልገው አጠቃላይ ሕዝብና ፤ በቁጥ ር ትንሽ ሆነው...
- 28 Aug 2020, 11:04
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
- Replies: 3
- Views: 1890
ኦሮማራን ማጠናከር በአንድ ድንጋይ ሁለትና ሶስት ወፎች እንደ መግደል ይቆጠራል !!
ይህ አባባል ትክክለኛና በፓለቲካል ሳይንስ የተመሰከረለት ግ ኝ ት ነው ፤፤ ይህን የምለው ትንጥየ ሥጋ ስለ አለኝ ማለትም በእናቴ እናት ወይም ከአራቱ አያቶቸ በአንድ አያቴ ኦሮሞ ስለሆንኩ አይደለም ፤፤ ምክንያቱም እኔ እራሴን የማየው አንደኛና መጀመሪያ እንደ ጠንካራ ኢትዮጵያዊና በስነ ልቦናዊ ስሜት ደግሞ እንደ ጎንደሬ/ አማራ ነው ፤፤ ይህን በደንብ በመረጃ ላረጋግጥላችሁ እችላለሁ ፤፤ ነገር ግን የኦሮማራ ጠምረት ኢትዮጵያዊነትን እንደ አገር ለማስቀጠል ትልቅ ኃይል ነው ...
- 27 Aug 2020, 11:52
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
- Replies: 22
- Views: 7757
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
Ethoash ኢትዮአሽትሬ ፡ የአኔን ኤርትራዊ መሆን ተወው ! ኤርትራዊ ብሆንስ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በሚያደርገውና ባደረገው ነገር እንዲህ ባልተቃጠልኩ ነበር ፤፤ እነሱ ( ኤርትራውያን ) እግዚአብ ሔር ነው ከእናንተ ጋር በደህና ያላቀቃቸው ፤፤ ይልቁን እኔ ከጻፍኩት አስተያየት ከሳምንት በኃላ መመለስህ አሳቀኝና የዚያን እራቱን ያልበላው የእረኛውን ታሪክ አስታወሰከኝ ፤፤ አንዱ እረኛ እኮ ነው አሉ ከጌቶቹና ከባለቤቶች ጋር ማታ ተቀምጦ ነበር ፤፤ እራቱን ስላልሰጡት እንዲህ...
- 26 Aug 2020, 18:53
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Neftegna as system vs Neftenga as Amhara
- Replies: 23
- Views: 8277
Re: Neftegna as system vs Neftenga as Amhara
« አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም!! > የተባለው የአንተ አይነቱን እኮ ነው ። << Nothing further I rest my case ! > As an experienced attorney concluded his case after presenting a convincing presentation's case against the plaintiff real motive. ከንቱ ነው በእውነት !! If you willingly accept what you are not, you have no right to ...
- 25 Aug 2020, 21:12
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
- Replies: 8
- Views: 3421
Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
simbe11 , መቼም ጨዋታን ጨዋታ ነው የሚያመጣውና < የፊውዳል አባቶቻችሁን...> ብለህ ስትል አንድ የአገሬን የቆላውን ተረት አስታወስከኝ ፤፤ ብዙም አላበዛህም አትሰልቸኝና ፤፤ የቆላ ሰው መንገድ ሲውጣ < ወፍ ኧወጣችኝ » ምናምን የሚሉት አጉል ባህላዊ ልማድ አላቸው ፤፤ የእነዚህ የወፍ አይነቶች ሀርሽ ፤ ጉራማይሌ ሲባሉ የተለያየ ድምጾች ሲያሰሙ ገበሬው የጀመረውን መንገድ እንደ ጥሩ ወይም መጥፎ ዕድል ይቆጥረዋል ፤፤ ለምሳሌ ያህል ሀርሽ ጭ ር ር፣ ጭር ር የሚል ድም...
- 25 Aug 2020, 18:09
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
- Replies: 8
- Views: 3421
Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
እሺ አበረ፤ እኔ ከዚህ ድምዳሜ የደረስኩበትን ምክንያቶች ( premises) ግልጽ አይደሉም ፡፡ በደንብ አድርገህ ምክንያቶችህን አስረዳ እያልከኝ ነው ? ሰው መቼም በችሎታው ነው የሚጽፈውና የሰጠኃችው ምክን ያቶች በቂ ይመስሉኛል ፤፤ ለማንኛውም እያልኩ ያለሁት በአጭሩ ይህን ነው _ አቻምየለህ ታምሩና ቴዎድሮስ ጸጋየ ከዚያ ትውልዶች ትግል ፣ ፓለቲካዊ አላማና የርዕዮተአለም መተከላዊ ንድፈ ሀሳቦች ላይ ልዩነት ስለአላቸው ብቻ ያን ትውልድ < መነቀል ያለበቻው አረሞች > ወይ...
- 25 Aug 2020, 15:19
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
- Replies: 8
- Views: 3421
Re: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
አበረና እሱን የምትመስሉ የድሮ ሥርአት ናፋቂጽንፈኞ ች ፡ በእውነት ከአንተና አንተን አይነቱ ጋር መከራከር < ውኃ ቢወቅጡት እምቦጭ > የሚባለውን አይነት ሆኖ ከንቱ ድካም ነው ፤፤ የእኔ ማሳሰቢያ ከዚህ ፎረም ላለው silent majority እና የዚያ ትውልድ አባላት የእነዚህን ሁለት ጽንፈኞች ተግባር ተረድቶ ትግላቸውን እንዲያስተባብሩና ይህን ታሪክ ጥላሽት የመቀባት አካሔድ በሚቻላቸው እንዲመክቱት ለማድረግ የታለመ ነው ፤፤ ምንድን ነው የሚባለው ተረቱ < ዱቄት ከደከመ ...
- 25 Aug 2020, 11:07
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
- Replies: 8
- Views: 3421
Stern Warning ( ከባድ ማስጠንቀቂያ ) ለአቻምየለህ ታምሩና ለቴዎድሮስ ጸጋየ !!
የዚያን ትውልድ ትግልና ታሪክ የማጠልሽታችሁን ተግባር በ አ ስ ቸ ኮ ይ የማታቆሙ ከሆነ ለምትከፍሉት ዋጋ እራሳችሁ ብቻ ነው ኃላፊነት የምትወስዱት ፤፤ የዚያ ትውድ እንቁዎች ትናንት እናንተ ከደርግና ከወያነ ጋር ስትሞዳሞዱ እነሱ ብዙ ውድ መስዋ እ ትነት የከፈሉ ናቸው ፤፤ አቻምየለህ ታምሩና ቴዎድሮስ ጸጋየ ትናንት ወያኔ ያን ሁሉ መከራ በአገራችንና በሕዝባችን ላይ ሲያደርስ እናንተ ምን ታደርጉ እንደነበር እናውቃለን ፤፤ ከዚያ አለፍ ሲል የዚያ ትውልድ እንቁዎች በኃላቀር ...
- 22 Aug 2020, 22:00
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: እያደሩ ማነስ እንደ መራራ ጉዲና
- Replies: 1
- Views: 1265
Re: እያደሩ ማነስ እንደ መራራ ጉዲና
ጥናታዊ ጽሑፉን አይቸና ሰምቼ እኔም ጉድ ብያለሁ ፤፤ ይህ < ጥናታዊ ጽሑፍ> ተብየውን አይቸ ለማንበብም ብዙም ፍላጎት ባይኖረኝም ምን ሊሆን እንደሚችል በወፍ በራሪ ሰምቸው አይ ጉድ ብያለሁ ፤፤ < እንደ ዘሬ ባያደርገኝ ይዘርዝረኝ > እንደሚባለው አይነት ነው ፤፤ ይህ የበታችነት ስሜትና በሽታ እንደዚህ ጨርቅ አስወልቆ የሚያሳብድና ህሊና የሚያስት ከሆነ በአ ጠገቡ መድረስ አያስፈልግም ፤፤ መራራ ጉዲናን ገና ከድሮው ጀምሬ በ አ ማ ራ ጭ ኃይሎች ምክር ቤት ጀምሬ የማውቀው ...
- 22 Aug 2020, 18:30
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
- Replies: 22
- Views: 7757
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
ሰላም Horus ፡ ጊዚህን ወስደህ ለሰጠኸኝ መልስ አጅግ አድርጌ አመሰግ ና ሀ ለሁ ፡፡ አንተም ሆንክ ሊሎች አንድ እንድታውቅልኝ የምፈልገ ትልቁ ነገር የማንንም መልካም ስም በጥላቻ ፤ በ አ ሉባልታና በግምት ላይ ተመስርቸ የማላጠፋ መሆኔን ነው ፤፤ ምክን ያቱም እኔ እራሴ የዚህ አይነት በግምትና በአሉባልታ ላይ ተመስርተው የስም ማጥፋት ሰለባ በመሆኔ ነው ፤፤ ነገር ግ ን ውሎ አድሮ < እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል > እንደሚባለው ነውና ባልፈሱበት ቂጥ አያፍሩብርት ነው...
- 22 Aug 2020, 15:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
- Replies: 22
- Views: 7757
Re: ያንድ ስኬታማ ጉራጌ ቤተሰብ ሰርግ፣ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ልጆች ሸባል !!!
የአቶ ስሙኤል ታፈሰን ማለትም የሰንሻይን የቤቶች ኮንስትራክሽን ግንባታ ባለቤት ጥሩ ታሪካቸው ሲነሳ መጥፎውንም ጭምር ቢያንስ በጥቂቱ ለአንባብያን መግለጹ ተገቢ ይመስለኛል ፤፤ እኒህ ታዋቂ የጉራጌ ኢንቨስተር በወያኔ ዘመን ከወያኔዎች ጋር እጅና ጎንት ሆነው ኢትዮጵያን አብረው ሲያደሙ ነበር ፤፤ ሕዝባችንና አገራችን ያን ያህል የመከራ መ አ ት ሲወርድባት ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው አንዲትም የተቃውሞ ምልክት ያላሰሙ ናቸው ፤፤ እኔ እንደዚህ አይነት ሰዎችንና ምሁራን ለመቀበል እጅ...
- 15 Aug 2020, 11:42
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አንገት የሚያስደፋው እውነት!!!!
- Replies: 1
- Views: 1516
- 14 Aug 2020, 12:55
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: < ወያኔዎች በረከት ስምኦን ያላቸውን ስምተው ቢሆን ኑሮ ትንሽ ዕድሜ ይኖራቸው ነበር !!> >
- Replies: 1
- Views: 1664
Re: < ወያኔዎች በረከት ስምኦን ያላቸውን ስምተው ቢሆን ኑሮ ትንሽ ዕድሜ ይኖራቸው ነበር !!> >
< በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ! > ነው የሚባለው ?? ሽመለስ አብዲሳ የተናገረው ንግግር መቼም የአብይንና የብልጽገና ፓርቲ ደጋፊዎችን ልብ የሰበረ ጉዳይ ነው ፤፤ አንዳንድ ጊዜ ትልቅ የኃላፊነት ቦታዎች የያዙ ግለሰቦች ምን ያህል <፡አፈ ቁጥብ > መሆን እንዳለባቸው ትልቅ ትምህርት ሰጥቶ ያለፈ ስህተት ነው ፤፤ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሞ ፓለቲካና በለውጡ ሒደት የነበራቸው አስተዋጽ ኦ የአንበሳውን ድርሻ ያበረከቱ በመሆናቸው የሚወሰድባቸውን እርምጃ መወሰን እንዳንችል አድርጎና...
- 13 Aug 2020, 22:07
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: < ወያኔዎች በረከት ስምኦን ያላቸውን ስምተው ቢሆን ኑሮ ትንሽ ዕድሜ ይኖራቸው ነበር !!> >
- Replies: 1
- Views: 1664
< ወያኔዎች በረከት ስምኦን ያላቸውን ስምተው ቢሆን ኑሮ ትንሽ ዕድሜ ይኖራቸው ነበር !!> >
እናንተ ዲክ ሔዶች ወይም በድን የፎረም አባላት ፤ አሉሁም ዶ ?? ምን ከመኖራች ሁ ይቆጠራል ደግሞ ? ይህ ከታች ያለው ቪዲዮ በክፍት አፉ በሽመልስ አብዲሳ ንግግር ዙሪያ ጥሩ የሆነ ውይይት ነው እዩት እስኪ ። በዚህ ንግግር ዙሪያ ወያኔዎች በረከት ስምኦን የአማራን ሕ ዝ ብ ጠንካራ የኢትዮጵያዊነት ስነ ልቦና ስለሚያውቅ በኢ ሕ አዴግ ጉባኤ ለወያኔዎች < እባካችሁ የአማራን ሕ ዝብ እንያዘው አንግፋው !› ብሎ ቢነግራቸው ለወያኔዎች እነሱ ደግሞ < አይ ኦሮሞን መያዝ ነው የ...
- 13 Aug 2020, 13:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሰበር ዜና !! የታሰሩት የወላይታ ምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ተፈተዋል !!
- Replies: 1
- Views: 1403
Re: ሰበር ዜና !! የታሰሩት የወላይታ ምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ተፈተዋል !!
<< እኛ አበሻዎች ነን ለሶሻል ሚዲያ ያልተፈጠርነው ወይስ ሶሻልሚዲያ ነው ለእኛ ያልተፈጠረው ? >>> የሚለውን ጥያቄ በቲዎቲር አካውንቴ ጠይቄ ነበር ፤፤ በርግጥ ሶሻል ሚዲያውም ሆነ ኢንተርኔቱ ለእኛ ያልተፈጠረ እኛም ለሶሻል ሚዲያና ለኢንተርኔት ኮሚኒኬሽን ገና ያልተፈጠርን ኢትዮጵያ ሕዝቦች ከአስርና ከአስራ አምስት አይደለም ከዘጠና ዘጠኝ ብንቆራረጥ የሚገባን አብረን እንደ አንድ ሕዝብ መኖር ያልቻልን/ የማንችል ሕዝቦች ነን ፤፤ አበሻ ማለት የብዙ ኃላቀር ፤ የመጥፎ ባህ...
- 13 Aug 2020, 11:52
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሰበር ዜና !! የታሰሩት የወላይታ ምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ተፈተዋል !!
- Replies: 1
- Views: 1403
ሰበር ዜና !! የታሰሩት የወላይታ ምክር ቤት አባላትና አክቲቪስቶች ተፈተዋል !!
ይህ እንደሚሆን አውቅ ነበር ፤፤ የአብይ መንግ ሥት የወላይታን የክልል ጥያቄን ትንሽ ትዕግስት ቢያደርጉና ቢረጋጉ በዲሞክራሲያዊና ፓለቲካዊ መፍ ትሔ እንደሚሰጣቸው ፤፤ የጉራጌ ክልል እንሁን ጥያቄ የዲሞክራሲ ጥያቄ ነው ፤፤ እኔ እንዲያውም እስከ አሁን ከገረመኝ ነገሮች ውስጥ አንዱ ጉራጌ ክልል ያለመሆኑ ነው ፤፤ በቁጥር የካምባታና ሃዲያ ከጉራጌ ሕዝብ ቢያንስ እንጂ አይበልጥም ነበር ፤፤ ወያኔ ግን ዶ/ር በየነ ጴጥሮስን ፓርላማ ለማስገባት ስለፈለገች ካምባታና ሃዲያን ክልል...
- 12 Aug 2020, 19:14
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሃያሎም አርአያ የተገደለበት ምክንያት ሰሞኑን እንደሚናፈሰው በእነ መለስ ዜናዊ Conspiracy ነውን ??
- Replies: 0
- Views: 1093
ሃያሎም አርአያ የተገደለበት ምክንያት ሰሞኑን እንደሚናፈሰው በእነ መለስ ዜናዊ Conspiracy ነውን ??
ሰላም ኢትዮጵያውያን ወገኖች እንዲሁም ኤርትራውያን ፤ መቼም ሰሞኑን የማይነገርና የማንሰማው የሴራ ቲዎሪ የለም ፤፤ ብዙ የሴራ ቲዎሪዎችን እየሰማን ነው ፤፤ አንዳንዶች ደግሞ ምንም ሊታመኑ የማይችሉ የሴራ ቲዎሪዎች ናቸው ፤፤ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ የሃያሎም አርአያ አገዳደል ጉዳይ ነው ፤፤ ይቅርታ ወያኔዎች የወያኔን ማይም ታጋይ < ጀኔራል > ብሎ ለመጥራት ስለሚቀፈኝ እንጂ ሃያሎምን የጀኔራልነት ማዕረግ እንደሰጣ ች ሁት አውቃለሁ ፤፤ ወያኔ ወይም እነ መለስ ዜናዊ ብዙ የ...
- 11 Aug 2020, 12:51
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኦቦ ለማ መገርሳ < ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ! › መፈክር በተግባር ሲገመገም !!
- Replies: 3
- Views: 2077
Re: የኦቦ ለማ መገርሳ < ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ! › መፈክር በተግባር ሲገመገም !!
ስምን መለአክ ያወጣዋል ቅቅቅቅቅቅ << Lake wh... ሆር >> ብለህ ያውጣህ ለራስህ ? እውነትም ሆር !! Lake [ deleted ] : እኔን ‹ ከብት ጋላ ›› ካልክ አንተ ምን ልት ሆን ይሆን ? አማራ መቼም እንዳትለኝ ፤፤ አንተ ወያኔ ትግሬ መሆን ብቻ ሳይሆን ቤሳ ቢስትን የአማራ ዘር የሌለህ መሆን አለብህ ፤፤ ከብት ማለት እንደ አንተ አይነቱ እውር ድንብሱን ሰውን በግምት የሚፈርጅ መሆን አለበት ፤፤ እኔ ከአማራነት በላይ ኢትዮጵያዊነትን የማስቀድም ንጹሕ የአማራ...
- 11 Aug 2020, 12:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኦቦ ለማ መገርሳ < ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ! › መፈክር በተግባር ሲገመገም !!
- Replies: 3
- Views: 2077
Re: የኦቦ ለማ መገርሳ < ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው ! › መፈክር በተግባር ሲገመገም !!
Lake [ deleted ] : እኔን ‹ ከብት ጋላ ›› ካልክ አንተ ምን ልት ሆን ይሆን ? አማራ መቼም እንዳትለኝ ፤፤ አንተ ወያኔ ትግሬ መሆን ብቻ ሳይሆን ቤሳ ቢስትን የአማራ ዘር የሌለህ መሆን አለብህ ፤፤ ከብት ማለት እንደ አንተ አይነቱ እውር ድንብሱን ሰውን በግምት የሚፈርጅ መሆን አለበት ፤፤ እኔ ከአማራነት በላይ ኢትዮጵያዊነትን የማስቀድም ንጹሕ የአማራ ልጅ ነኝ!! ይህን የምታውቅበት ብዙ መንገዶች ቢኖሩም አንተ ግን ከብትነትህን አሳይታሃል ፤ ፤ አንተን ለማሳመ...