Search found 10041 matches
- Yesterday, 04:05
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
- Replies: 15
- Views: 284
Re: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
ሌላ ጥራዝ ነጠቅ? አንድ ሰዉ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ያምያሰራጨዉን በትንሹም ብሆን ግንዛቤ ሳይኖረዉ የአገኘዉን ነገር ሁሉ የምለቅ ከሆነ ምን ማስተላለፍ ፈልጎ ነዉ? ይህ አፃፃፍ ምን ለማለት ነዉ? በቀለ ገርባ ይባላል፣ ሰዉዬዉ። በላቲን ፊደል ስፃፍ ደግሞ መሆን Bekele Gerba (in English) or Baqalaa Garbaa (in Afan Oromo) አለበት መሰለኝ፣ በእንግልዚኛም ሆነ በአፋን ኦሮሞ ይህ አባባል በምንም አይነት ተቀራራቢነት የለዉም። ሁሉን ነገር አርመንም ...
- 03 Jul 2025, 14:32
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
- Replies: 15
- Views: 284
Re: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
ጥራዝ ነጠቅ- superficially knowledgeable I tell you no lies. Why you add that? I didn't expect that you are going to tell me a lie, but you are for some reason no self-confident, yeah? If someone of superficial knowledge can also build a nation from bottom up, like Abiy Ahmed is doing in Ethiopia, then...
- 03 Jul 2025, 13:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
- Replies: 15
- Views: 284
Re: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
ለጥራዝ ነጠቅ ዋና ምሳሌ እራሱ ብርሃኑ ነጋ ነው። የ1960ዎቹ ትውልድ የሆነው ብርሃኑ ነጋ ገና ትንሽ ፊደል ጠንቅሎ እንደ ካቲካል ጭንቅላቱ ሲወጣ የኮሙኒዝም ተከታይ በመሆን ኢትዮጵያን ወደ ደም-ዐባላ ስርዐት ያስገባ ነው። ትንሽ እውቀት አደገኛ ናት። ለነገሩ ብርሃኑ ነጋ እና ወንዝ ውስጥ ያለ ደንጋይ አንድ ናቸው - አይገባቸውም። ትምህርቱ አልተዋኸደውም - ዛሬ የናዚ ኦሮሙማ ግብረ-ሃይል በመሆን በትውልድ ላይ የዘር ማጥፋት እየፈጸመ ያለ ሰው ነው። ብርሃኑን ስለ አንድ ...
- 03 Jul 2025, 11:58
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
- Replies: 12
- Views: 289
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
አዉቆ የተኛን ብቀሰቅሱት አይሰማም አሉ አባ ስተርቱ። ምጢጢ አገር ኤርትሪያ ተብዬዋ የማን ቤት ናት ና ነዉ የኢትዮጵያ ጓዳ ዉስጥ ገብታ ምን ገባ ምንስ ወጣ ብላ እንደ ልቧ ለመፈትፈት የምዳዳት? እፍረት የለህም ይህን በአደባባይ ስትተነብይ? በሞታችን ላይ ነዉ ያ የምደረገዉ! ኢትዮጵያ ሉዓላዊት አገር ናት፣ ይቅር ኤርትሪያ ና ማንም ኃይል በዚህ አለም ላይ ስለ ጓዳዋ ገብቶ ልፈትፍትላት አይችልም! የወደብ ንግድ ና ነፃ የባሕር በር ጥያቄ እንደ አራምባ ና ቆቦ የተለያዩ ና ለ...
- 03 Jul 2025, 06:28
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
- Replies: 12
- Views: 289
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው ፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስል...
- 02 Jul 2025, 16:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
- Replies: 15
- Views: 284
"ጥራዝ ነጠቅ" ማለት ምን ማለት ነዉ?
ድሮ እንደዚህ ስባል እሰማ ነበር፣ እኔንም እንደዚህ ብሎ የምተርቡኝ "ጓደኞች" ነበሩኝ፣ ትርጉሙን ግን በደምብ ተረድቻለሁ ለማለት አልደፍርም። ይህን ጋዜጠኛ አየሁኝ ና አባባሉ ትዝ አለኝ። ስለምናገረዉ ጉዳይ በደምብ የተረዳ አይመስለኝም።
- 30 Jun 2025, 16:59
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Shabos, NEVER OPEN IT, You are warned!
- Replies: 4
- Views: 228
Re: Shabos, NEVER OPEN IT, You are warned!
I hope PM Abiy Ahmed will live long to witness this happening; he is a healthy, physically strong and mentally fit and now under 50 I think, or around 50. Reaching the 100 mark is not so uncommon in Ethiopia. He has tremendously contributed to get Ethiopia on the current track of growth and I wish h...
- 30 Jun 2025, 16:52
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Shabos, NEVER OPEN IT, You are warned!
- Replies: 4
- Views: 228
Shabos, NEVER OPEN IT, You are warned!
If a shabo adherent may happen to open this thread, then that creature will suffer heart attack, this certain! https://pbs.twimg.com/media/GZ08Bw_WUAo005c?format=jpg&name=large https://pbs.twimg.com/media/GZ08BxBWQAsVnzK?format=jpg&name=large https://x.com/BMLenjiso/status/1845697448640999681/photo/2
- 28 Jun 2025, 16:24
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሬቤሏ ፕሬዝደንት የት ገቡ ግን?
- Replies: 1
- Views: 230
- 28 Jun 2025, 13:57
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: What are they going to say now?
- Replies: 1
- Views: 127
Re: What are they going to say now?
Our priority is not about becoming great (again), but becoming green again.
Our Motto is Make Ethiopia Green Again (MEGA), not MAGA (a meaningless acronym).
Make Ethiopia Green Again, MEGA!
Print the motto on everything, it is more than MAGA, not less!
Our Motto is Make Ethiopia Green Again (MEGA), not MAGA (a meaningless acronym).
Make Ethiopia Green Again, MEGA!
Print the motto on everything, it is more than MAGA, not less!
- 28 Jun 2025, 13:51
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: What are they going to say now?
- Replies: 1
- Views: 127
What are they going to say now?
What are their next point of propaganda now?
When are they going to admit defeat? What are they waiting for before doing that?
It was not me rather Prof. Mesfin Woldemariam who saw the level of brilliance in the man, up until now he didn't disappoint!
When are they going to admit defeat? What are they waiting for before doing that?
It was not me rather Prof. Mesfin Woldemariam who saw the level of brilliance in the man, up until now he didn't disappoint!
- 28 Jun 2025, 13:10
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: The failure of Yonas Birru and Co. in Ethiopian politics.
- Replies: 1
- Views: 171
Re: The failure of Yonas Birru and Co. in Ethiopian politics.
Why no one in here opted to say something about this topic? Does that mean no one in here is clean, when it comes to the ambition to ascend state power as a diaspora?
Hope dashed, irreversibly!
Hope dashed, irreversibly!
- 28 Jun 2025, 13:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Eritrea's foreign minister boldly stated that without ጽምዶ...
- Replies: 2
- Views: 263
Re: Eritrea's foreign minister boldly stated that without ጽምዶ...
almaze,
አቅምን አዉቆ መኖር፣ ብልህነት ነዉ፣ እንደሱ ከሆነ ሻቢያ በመጨረሻም ብሆን ትንሽ ብንን ብሎዋል ማለት ነዉ። ለኤርትሪያኖች የከፋ እንደማይሆን እንገምታለን!
ሕሳብ ማወረረዳችን ግን ያም ሆነ ይህ የምቀር አይመስለኝም፣ ከሁሉም በላይ ሻቢያ ራሱ ይህን ሐቅ ይረደዋል!
አቅምን አዉቆ መኖር፣ ብልህነት ነዉ፣ እንደሱ ከሆነ ሻቢያ በመጨረሻም ብሆን ትንሽ ብንን ብሎዋል ማለት ነዉ። ለኤርትሪያኖች የከፋ እንደማይሆን እንገምታለን!
ሕሳብ ማወረረዳችን ግን ያም ሆነ ይህ የምቀር አይመስለኝም፣ ከሁሉም በላይ ሻቢያ ራሱ ይህን ሐቅ ይረደዋል!
- 27 Jun 2025, 15:17
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Carbon market (CO2 credit) through vegetation cover
- Replies: 2
- Views: 167
Re: Vegetation's hard currency
Voluntary Markets: These markets operate outside of mandatory regulations, with companies voluntarily purchasing carbon credits to offset their emissions or meet sustainability goals. How Carbon Markets Work: Establishing a Baseline: Governments or organizations set a baseline for allowable emissio...
- 27 Jun 2025, 14:52
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Carbon market (CO2 credit) through vegetation cover
- Replies: 2
- Views: 167
Carbon market (CO2 credit) through vegetation cover
This is impressive, world is hungry for greenery and every nation (section of the world's population) has to contribute towards the effort of forestation of the planet, carbon reduction and contribute towards reduction of global warming. Those who can plant get credit, and those who can't have to bu...
- 27 Jun 2025, 14:32
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የዳዉድ ኢብሳ ጥያቄ በመጨረሻ ላይ መልስ አገኘ!
- Replies: 5
- Views: 723
Re: የዳዉድ ኢብሳ ጥያቄ በመጨረሻ ላይ መልስ አገኘ!
Daud Ibsa is a criminal, his misguided public statement must be taken into account and the plight of the Oromo people must be redressed for justice to prevail, the precondition of sustainable peace and development in the country.
- 27 Jun 2025, 14:24
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኢትዮጵያም ዝንጀሮዎች መዝረፍ ና መለመንን ለምዶ፣ መንገድ አናስኬድም እያሉ ነዉ
- Replies: 0
- Views: 114
የኢትዮጵያም ዝንጀሮዎች መዝረፍ ና መለመንን ለምዶ፣ መንገድ አናስኬድም እያሉ ነዉ
ሰዉን ቀምቶ መኖር ኢትዮጵያ ዉስጥ በሰዉ ልጅ ብቻ ሳይወሰን በዱር አራዊቱም ተጧጥፏዋል። የሌባ አገር። ጫካ ሄዶ አድኖ እንደመብላት፣ መንገድ ላይ ቆሞ ሰዉን ቀምቶ ይበላል። የተዛባ ነገር አለ።
- 27 Jun 2025, 14:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Eden ጋር ልቅሶ ድረሱ
- Replies: 4
- Views: 315
- 27 Jun 2025, 14:05
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: The failure of Yonas Birru and Co. in Ethiopian politics.
- Replies: 1
- Views: 171
The failure of Yonas Birru and Co. in Ethiopian politics.
Dr. Yonas Birru is perhaps one of the top prolific writers with a good command of the English language (as well as in Amharic) and has written extensively on the political issues of the country over decades. I think he was more active in a pseudonym while making comments on the country’s political i...
- 26 Jun 2025, 15:00
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኢትዮጵያ ለዉጥ!
- Replies: 0
- Views: 137
የኢትዮጵያ ለዉጥ!
አንደኛ፣ እየለመኑ ራስን መካብ የማይቻል ስለሆነ፣ ልመናን እናስቀራለን! ተሳክቶዋል
ሁለተኛ፣ በየሜደዉ እየተፅዳደን ኩሩ ሕዝቦች ነን ማለት አያስኬድም ና ይህ ይቁም! አዲስ አበባ ላይ በአብዛኛዉ እየተሳከ ነዉ። በየመንገዱ ና በየግርግዳዉ ስር መፀዳደት እየቀረ ነዉ። መጪዉ ትውልድ ይህን አፀያፊ የሆነን የሰዉ ልጅ ተግባር ሙሉ በሙሉ ያስቆመዋል።
ሁለተኛ፣ በየሜደዉ እየተፅዳደን ኩሩ ሕዝቦች ነን ማለት አያስኬድም ና ይህ ይቁም! አዲስ አበባ ላይ በአብዛኛዉ እየተሳከ ነዉ። በየመንገዱ ና በየግርግዳዉ ስር መፀዳደት እየቀረ ነዉ። መጪዉ ትውልድ ይህን አፀያፊ የሆነን የሰዉ ልጅ ተግባር ሙሉ በሙሉ ያስቆመዋል።