Search found 1332 matches

by kibramlak
17 Sep 2023, 13:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፋህፍዴን
Replies: 4
Views: 917

Re: ፋህፍዴን

ዮናስ ብሩ ከአንድ አመት በፊት እስከ ነበረው ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ፀረ አማራ እና ፀረ ኦርቶዶክስ አቋሙን ያለ ርህራሄ በቻለው መድረክ ሁሉ ሲያራግብ የነበረ እርኩስ የእንጨት ሽበት ባለጌ ግለሰብ መሆኑን ከድርጊቱ ተረድቻለሁ፣ የልደቱ አያሌው አካሄድም ጠልፎ የመጣል አይነት የእነበረከት አንሶላ ጎታች የሆነ የቀዘነ ፖለቲከኛ ነው፣ የዚህን እኩይ ቀበሮ ሴራ በቀርቡ ከቀዘነው ሀተታ መረዳት ይቻላል፣፣ ሌላው ይህ ስሙ ለመያዝ እንኳን የሚከብድ የፍናፍንት ግንባር ምን አባቱ ሊያደርግ...
by kibramlak
11 Sep 2023, 03:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Abiy's Auschwitz concentration camp
Replies: 1
Views: 438

Re: Abiy's Auschwitz concentration camp

The world may ignore it but the victims and the targeted community won't

TGAA wrote:
11 Sep 2023, 02:50
by kibramlak
07 Sep 2023, 03:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?
Replies: 16
Views: 1467

Re: ውድ መሳይ መኮንን ሆይ ፡ ዶር ዮናስ ብሩ ለምንድን ነው የአማራ ፖለቲካ ምሁራን ስብሰባ የማይጠራው?

Horus wrote:
07 Sep 2023, 02:15
ይህን ውይይት ልብ ብላችሁ ስሙት!

ኦሮሞች ባንክ ቤት ከመስራት መወገድ አለባቸው ። ባንክ ቤት የሚሰሩ ኦሮሞች የባንክ ደምበኞች ስምና ገንዘብ ልክ ለፋኖ በመስጠት መላ ኢትዮጵያን የሚያዘርፉ እነዚህ ኦሮሞ የሆኑ የባንክ ሰራተኞች ናቸው ።

ስለዚህ ኦሮሞች በሚሰሩበት ባንክ ገንዘብ ያላችሁ አውጡ ፣ ቤተሰባችሁን ደውሉ !
ለሸኔ ለማለት ፈልገህ መሰለኝ
by kibramlak
06 Sep 2023, 05:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት
Replies: 15
Views: 1444

Re: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት

I am not saying that. The battle field is speaking :mrgreen: እምናየው ነው 17000 ጠመኔዎች በፋኖ መዳፍ እንደወደቁ የሰማሽ አልመሰለኝም፣፣ ትህነግን ተዋት፣ መቀሌንም ማስረከብ ቸኩላ ይሆናል ስንት ሺ ሰራዊት አስቆመጣችሁ በዚህ ሳምንት ብቻ ወደ ሲኦል የተሸኘውን እና እንደ ከብት የተነዳውን ቤቱ ይቁጠረው ይህ ሁሉ የሆነው በእንደአንተ እይነቶቹ ድፍን የሜዳ አህያወች ነው ምንሊክ እያላችሁ ተተክላችሁ የቀራችሁ ድፍን የሜዳ አህያ ሁላ፣ ሆረ...
by kibramlak
06 Sep 2023, 05:39
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Hmm Fano acts more like a disciplined and responsible government than a usual rebel group
Replies: 7
Views: 953

Re: Hmm Fano acts more like a disciplined and responsible government than a usual rebel group

The tribalist entities (eprdf-tplf/pp-opdo) came to power and were "running" the country like wild beasts with hate and greed. Fano political and battle concept is completely from a different breed that had maintained the integrity of the country for centuries. Fano is not a an overnight product. It...
by kibramlak
05 Sep 2023, 01:54
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Replies: 7
Views: 972

Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!

እንደዚህ አይነት አድርባይነት፣ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ክዶ የበዳዮች ቃል አቀባይ ሆኖ ማየት ምንኛ ይህች ሀገር በዋሾ የስልጣን ጥመኞች እንደተሞላች የሚያሳይ ነው፣ እኔም ለብርሀኑ በጣም ጠበቃ ሆኜ የተከራከርኩበትን ጊዜ ሳስብ በራሴ በጣም አፈርኩ፣፣ የሚገርመው ግን ባህርዳር ሲያባርሩት ያባረሩትንም የወቀስኩበት ጊዜ ነበር፣ እነሱ ግን ቀድመው ማንነቱን ያውቁ ስለነበር ነው፣፣ የአሁኑ የፋኖ ሀይሎች ናቸው ያን ያደረጉት፣፣ ፋኖ አልሞ መተኮስ ብቻ ሳይሆን የሴራ ፖለቲካውን ጠን...
by kibramlak
29 Aug 2023, 06:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከተማረኩት ሄሊኮፕተሮች አንዷ!!!!
Replies: 4
Views: 685

Re: ከተማረኩት ሄሊኮፕተሮች አንዷ!!!!

What's the purpose of posting fake information. Yes its photoshoped. Remove it and also ask your source to remove it
by kibramlak
27 Aug 2023, 16:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Wining FANO sould be Amhara people focused !
Replies: 12
Views: 819

Re: Wining FANO sould be Amhara people focused !

I didn't read all your garbages but am very glad on one thing: to see Isatas is still surviving and watching you termites as you beggars are going down abysmally. I don't understand why you inject in Isayas at every defeats of tplf ? What a trauma he (Isayas) has caused in your little brains. OMG, w...
by kibramlak
27 Aug 2023, 06:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጃል ጌታቸው፡ “ገና ይጨፍራሉ!” | ያሉት ሆነ | ኾይናን ፈረቃን | Game NOT Over
Replies: 5
Views: 598

Re: ጃል ጌታቸው፡ “ገና ይጨፍራሉ!” | ያሉት ሆነ | ኾይናን ፈረቃን | Game NOT Over

የጨነቀው ለት ፣ አብይ እለቃቸዋለሁ ብሎ ያስፈራራበት መተግበር ነው መሰለኝ

አብይ ስንት ዳይፕር ቀያሪ ይዞ እንደሚንቀሳቀስ ሳስብ
by kibramlak
27 Aug 2023, 06:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት
Replies: 15
Views: 1444

Re: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት

እምናየው ነው 17000 ጠመኔዎች በፋኖ መዳፍ እንደወደቁ የሰማሽ አልመሰለኝም፣፣ ትህነግን ተዋት፣ መቀሌንም ማስረከብ ቸኩላ ይሆናል ስንት ሺ ሰራዊት አስቆመጣችሁ በዚህ ሳምንት ብቻ ወደ ሲኦል የተሸኘውን እና እንደ ከብት የተነዳውን ቤቱ ይቁጠረው ይህ ሁሉ የሆነው በእንደአንተ እይነቶቹ ድፍን የሜዳ አህያወች ነው ምንሊክ እያላችሁ ተተክላችሁ የቀራችሁ ድፍን የሜዳ አህያ ሁላ፣ ሆረስ እውነቱን ነው፣ አደለም ሀገር መንደር እንኳን በስርአት መምራት የማትችሉ ከእረኛም ያነሳችሁ የ...
by kibramlak
26 Aug 2023, 09:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት
Replies: 15
Views: 1444

Re: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት

ስንት ሺ ሰራዊት አስቆመጣችሁ በዚህ ሳምንት ብቻ ወደ ሲኦል የተሸኘውን እና እንደ ከብት የተነዳውን ቤቱ ይቁጠረው ይህ ሁሉ የሆነው በእንደአንተ እይነቶቹ ድፍን የሜዳ አህያወች ነው ምንሊክ እያላችሁ ተተክላችሁ የቀራችሁ ድፍን የሜዳ አህያ ሁላ፣ ሆረስ እውነቱን ነው፣ አደለም ሀገር መንደር እንኳን በስርአት መምራት የማትችሉ ከእረኛም ያነሳችሁ የደንቆሮዎች ጥርቅም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃሁ ያልተገነዘበው ንፍጥ ለቅላቂው ወረሙማ ተረኛ አገዛዝ ... የኢትዮጵያ አገራዊ ብሄራዊ አላ...
by kibramlak
26 Aug 2023, 09:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፋኖ የጋላ የአብይ አህመድን ጨፍጫፊ ሰራዊት አሰልፎ እየነዳው ነው:: ይሄ የአንድ ቦታ ምርኮኛ ብቻ ነው::
Replies: 2
Views: 525

Re: ፋኖ የጋላ የአብይ አህመድን ጨፍጫፊ ሰራዊት አሰልፎ እየነዳው ነው:: ይሄ የአንድ ቦታ ምርኮኛ ብቻ ነው::

የሚያመልካት ጠንቋይ ታሸንፋለህ ፣ ከዛም ንጉስ ትሆናለህ ስላለችው ጨቅላው በቅዥት አለም ውስጥ ነው ፋኖ የጋላ የአብይ አህመድን ጨፍጫፊ ሰራዊት አሰልፎ እየነዳው ነው:: ይሄ የአንድ ቦታ ምርኮኛ ብቻ ነው:: በየቦታው ያለውን ምርኮኛ ከብዛቱ የተነሳ መቀለብ ሰልችቶኛል ብሏል ፋኖ:: ድል ለአማራ ህዝብ!! 💪💪💪💪 :P :P https://www.facebook.com/100001651751924/videos/1056789031975476/ I don't get it. Why is the Fede...
by kibramlak
26 Aug 2023, 02:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት
Replies: 15
Views: 1444

Re: የወረሙማ ቅዠት፤ አዲስ የአለም ስርዓት

ምንሊክ እያላችሁ ተተክላችሁ የቀራችሁ ድፍን የሜዳ አህያ ሁላ፣ ሆረስ እውነቱን ነው፣ አደለም ሀገር መንደር እንኳን በስርአት መምራት የማትችሉ ከእረኛም ያነሳችሁ የደንቆሮዎች ጥርቅም የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሃሁ ያልተገነዘበው ንፍጥ ለቅላቂው ወረሙማ ተረኛ አገዛዝ ... የኢትዮጵያ አገራዊ ብሄራዊ አላማ ምንድን ነው? የኢትዮጵያ አገራዊ አላማ የአለም ስርዓተ ሴራ (ኦርደር) መለወጥ አይደለም ! ይህን ጥያቄ መመልስ አይደለም መጠየቅ እንኳ የማይችሉ ጂሎች ናቸው በጨረባ የፖለቲካ ን...
by kibramlak
26 Aug 2023, 02:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሾልኮ የወጣው የፀረ አማራው እና የጋላ ፈረስ የብርሃኑ ነጋ ንግግር!!!
Replies: 3
Views: 482

Re: ሾልኮ የወጣው የፀረ አማራው እና የጋላ ፈረስ የብርሃኑ ነጋ ንግግር!!!

:shock: :shock: :shock:
Wedi wrote:
26 Aug 2023, 02:20
ሾልኮ የወጣው የፀረ አማራው እና የጋላ ፈረስ የብርሃኑ ነጋ ንግግር!!!
:!:

[media]
[/media]
by kibramlak
22 Aug 2023, 12:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Here is why TPLF scavengers are salivating on the fall of Eritrea
Replies: 3
Views: 376

Here is why TPLF scavengers are salivating on the fall of Eritrea

The immediate reason is to keep Eritrea busy as the slave abiy goes after Wolqayt & Raya to hand them over to TPLF The long-term plan is to topple Isayas and potentially occupy Eritrea or place a puppet government over there so that the busht! USA would be happy My prediction: any of the above misad...
by kibramlak
20 Aug 2023, 02:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?
Replies: 13
Views: 914

Re: " እባክሽ ዘይሪኝ" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው?

Horus, Over 15 years ago, I read an article stating the grand plan of Arabs to convert Ethiopia to an Arab state by 2050. As to Abiy, it became very clear that he is in a complete illution who cares about nothing other than his own perceived kingdom, no matter what tragedies are taking place in the ...
by kibramlak
19 Aug 2023, 15:39
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
Replies: 133
Views: 639661

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

I share your concern on whether this Amhara movement would be hijacked through a so called negotiations, especially if fano is going to be represented by wish washy people. But fano is already set for a system change because the Amhara genocide was a intstutionalized planned program of actions. I wa...
by kibramlak
19 Aug 2023, 05:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Ethiopian government may soon declare a ceasefire in the Amhara region
Replies: 41
Views: 3047

Re: The Ethiopian government may soon declare a ceasefire in the Amhara region

Mark these points: - PP is crushed with no chance of repair in Amhara region - Survived members of ENDF (excluding the tribal addons aka oromia special forces) who understood the evil intent of Abiy are joining Fano in mass - PP controlled ENDF, I.e Oromia special forces camuflaged with ENDF, will b...
by kibramlak
19 Aug 2023, 04:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
Replies: 133
Views: 639661

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

ከሞት የተረፈው እና ሴራው የገባው ነባሩ የመከላከያ አባላት ፋኖን በመቀላቀል ላይ እንደመሆናቸው እኔም እንዳንተ ሳስብ ነበር፣ ሌላ የሀገርን ጥቅም እና ዳር ድንበር የሚያስከብር ፣ ዘረኝነትን የተፀየፈ ከህዝብ ለህዝብ የቆመ መከላከያ የሚፈጠርበት የሀገር ስጦታ ነው ብየ አስባለሁ፣ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያኖች እንጅ መንደር መምራት በማይችል አንድ ጎሳ መጫዎቻ የምትሆንበት ዘመን ለአንዴና ለመጨረሻ ያከትማል፣፣ ይህ ሲባል ደግሞ በማንኛውም የሽግግር መስፈርት ከዚህ በፊት ማንነት ላ...