Search found 7966 matches

by MINILIK SALSAWI
Today, 02:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከፊታችሁ በመቆሜ ታላቅ ክብር ይሰማኛል ... የአፋብን ሊቀ መንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ሙሉ መልእክት
Replies: 1
Views: 9

ከፊታችሁ በመቆሜ ታላቅ ክብር ይሰማኛል ... የአፋብን ሊቀ መንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ሙሉ መልእክት

√እንዴት ሰነበታችሁ!? እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ‼️እንኳን ደስ አላችሁ! ከፊታችሁ በመቆሜ ታላቅ ክብር ይሰማኛል‼️። ታሪክ የራሱ ነፍስና የራሱ ረቂቅ የስሌት ቀመር አለው። ከነመፈጠራቸው የማይተዋወቁ ሁለት ሰዎችን በራሱ ልብ መርምሮ፥ በራሱ ቀመር አንጥሮ ከየጥጉ ጎትቶ አምጥቶ ለአንድ ወርቃማ አላማ ሲል ያገናኛቸዋል። እናም ለብዙሃኑ እውነትና ነፃነት  እንደጧፍ ያበሩ ዘንድ በፍቅር ያሰልፋቸዋል። ይበራሉ።በድቅድቅ ጨለማ መሃል የተስፋ ብርሃን የነፃነት ወጋገን ይሆናሉ።ይ...