Search found 862 matches
- 05 Nov 2022, 17:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: The truce in the eyes of Amhara extremists & Tigraway nationalists.
- Replies: 0
- Views: 406
The truce in the eyes of Amhara extremists & Tigraway nationalists.
The Pretoria accord that was signed between the government of Ethiopia and the Tigray regional force to end the two years of bloodshed is a win-win result for both warring camps and for the people of Ethiopia at large. It was a known fact that the already weak Ethiopian economy has been falling apa...
- 03 Nov 2022, 18:55
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Replies: 16
- Views: 1783
Re: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
Is Mesob Ethiopian or is she one of those Tigraway migrants who settled in Ertra a century ago? Help needed. Any information I get about Mesob's identity could help my list stands in accuracy. Thanks. List Updated Horus Misraq Sam ebalalehu temari Zelmaknun ethiopian tembienliberation Abere Selam Ti...
- 03 Nov 2022, 18:44
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የአቢይ አህመድ መጪው ተግባራትና ተግዳሮት
- Replies: 0
- Views: 470
የአቢይ አህመድ መጪው ተግባራትና ተግዳሮት
1ኛ የሻዕብያን ጦር ሰው ሳይሰማ ሳያይ አንዳስገባው ጠራርጎ ማስወጣት 2ኛ የኤርትራ ሰላዮች የተሰገሰጉባት የኣዲስ አበባ ከተማና መከላከያን በቅፅበት ማፅዳት 3ኛ የእርዳታ ግብዓቶች በሁሉም አቅጣጫ ለትግራይ ሕዝብ ነገ ሳይባል እንዲዳረስ 4ኛ መሰረታዊ የሕዝብ አገልግሎቶችን በሙሉ ስራ ማስጀመር 5ኛ ትጥቅ ማስፈታት በብሄራዊ ደረጃ የግድ፣ ህወኃት፣ ፋኖ፣ ኦሮሞ ሁሉም ይሄ ምድረ ኩሊ የታጠቀ ኃይል ትጥቁን አንድ ላይ ማስፈታት ። 6ኛ የትግራይ ሕዝብ ምክርቤቱን ባፈቀዳቸው ግለሰ...
- 03 Nov 2022, 14:25
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Replies: 16
- Views: 1783
Re: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
ወያኔ ትጥቅ ፈታ እና ወያኔ ድራሹ ጠፋ ተመሳሳይ ነገር ነው የሚገልፁት። ወያኔ አካኪ ዘራፍ ሲል የነበረው ትጥቅ ስለነበረው ነው። ተው ተው ወንድሜ ሳም do not insult our intelligence። የወያኔ አመራር የሚኮበልለው ይኮበልላል፣ የሚታሰረው ይታሰራል፣ የወያኔም መጥፋት፣ የህገመንግስቱንና የፌድራል ስርዓቱንም መናድ ያስቀጥልና የእምዬ ኢትዮጵያ ትንሳዔም ይበሰራል ነበር ህልማችሁ። ወያኔ የኢትዮጵያና የትግራይ ፖለቲካ አካል ሆኖ ይቀጥላል፣ እነ ደብረፅዮን እነ ...
- 03 Nov 2022, 14:04
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Replies: 16
- Views: 1783
Re: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
EPDRF ማሰብ አትችልም። ብትችል ኖሮ ህወሓት የሚባል ጉድ ትላንት officially መሞቱን ትረዳ ነበር። በጣም የሚገርመው almost ሰላሳ አመት ስልጣን ላይ የነበረ ድርጀት አንድ መሰረታዊ የፓለቲካ እውቀት ያለው ካድሪ ማፍራት አለመቻሉ ነው። ኣቶ ሳም ምናልባት ለኣንተ ወያኔ እንደ ትናንት ይሆናል የሞተው፣ ለኔ ግን ለኦፒዲኦ ስልጣን አስረክቦ መቀሌ ሲገባ የዛሬ አራት ዓመት ነው የሞተው። እሱን እንተወው። ወያኔ ድራሹ ይጠፋል ብላችሁ ስትደልቁ የከረማችሁ ጉዶች፣ ወያኔ...
- 03 Nov 2022, 13:40
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Replies: 16
- Views: 1783
Re: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
እንኚህ ዕጩዎቼ ፣ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኣቢይና ኢሳያስ ወታደሮች ወያኔም ሆነ ቲዲኤፍ ከነኣካቴው ተደምስሶ፣ አመራሩም ወድ ካናዳ በጥገኝነት በመኮብለል፣ የትግራይም ህዝብ ተንበርክኮ ማንም ይግዛው ማን ብቻ ትግራይ ተንኮታክቶ ለማየት ሲጉዋጉ የነበሩ ወንድምና እህቶቼ የስም ዝርዝር ነው። ያ ሙዳቸውና ያለሙት አለመሳካት ነው ለዛሬው እዬዬ። እስቲ መፃኢውስ ምን ይሁን? የምናየው ይሆናል።
- 03 Nov 2022, 13:12
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Replies: 16
- Views: 1783
Re: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
Educator Grazzie, Woyaneisdead is a naturalized citizen of Eritrea whose father migrated from wukro, Tigray, a century ago so he was added, but I forgot my sweetheart Selamina. Here is the updated... Horus Misraq Sam ebalalehu temari Zelmaknun ethiopian tembienliberation Abere Selam and the rest of ...
- 03 Nov 2022, 12:56
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Replies: 16
- Views: 1783
ድንኳን ጥለው፣ ተዝካር በማውጣት ለቅሶ የተቀመጡ የፎረም አባሎቻችን የስም ዝርዝር
- Horus
Misraq
Sam ebalalehu
temari
Zelmaknun
ethiopian
tembienliberation
Abere
and the rest of Tigraways whose forefathers migrated to Eritrea a century ago and who became today's Eritrean naturalized citizens.
Dear forum members, feel free to add the name that I forgot. Thanks.
- 03 Nov 2022, 03:41
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
- Replies: 5
- Views: 889
Re: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
What’s up fellas. I don’t like much to comment on events after watching the whole show, but I do love to foretell what is going to come. Didn’t I tell you above a week ago the two enemies would be remarried again. Bingo! Good decisions by TDF crew for accepting the truce. War mongers are now screwe...
- 28 Oct 2022, 03:02
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Somalis voiced in Jijiga: enough for colonial rules
- Replies: 1
- Views: 460
Somalis voiced in Jijiga: enough for colonial rules
After the Somali MP in Jijiga was killed by the federal police, the Somalis went on street protests demanding Ethiopia's rule of the Somali region as a colony and must end.
Interesting discussion among these courageous men.
Interesting discussion among these courageous men.
- 28 Oct 2022, 02:41
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
- Replies: 5
- Views: 889
Re: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
Obbo Shimeles does exist so do Demeqe Mekonen, General Abebaw and Agegnehu Teshager...wezete
- 28 Oct 2022, 02:36
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
- Replies: 5
- Views: 889
Re: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
Wendime Noble Amara,
Abiy's government is comprised of Amhara and Gobenas. Those who pull the string behind a shade are Amhara extremists despite the fact that Amharas are being killed in many parts of Oromia due to the incompetency of the Amhara/Gobena coalition Government to rule.
Abiy's government is comprised of Amhara and Gobenas. Those who pull the string behind a shade are Amhara extremists despite the fact that Amharas are being killed in many parts of Oromia due to the incompetency of the Amhara/Gobena coalition Government to rule.
- 28 Oct 2022, 02:16
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
- Replies: 5
- Views: 889
Time has approached to see the true color of the Awenabaj PM.
The Awenabaj PM cannot have his cake and eat too. Flip-flopping between Ethiopian and Ethno nationalisms, he has lived while deceiving the Ethiopian people for the last four years. Time has reached to pick his lane, he has either to side with so-called Ethiopian nationalists who push to write off t...
- 15 Oct 2022, 19:21
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "የትግራይ ህዝብ ብልፅግናን ሊቀበል የሚችል ልብ የለውም"
- Replies: 3
- Views: 724
Re: "የትግራይ ህዝብ ብልፅግናን ሊቀበል የሚችል ልብ የለውም"
ከትግራይ ሕዝብ አብራክ የተፈጠረው ሕወኃት ኦዴፓ ና አዴፓን አዋልዶ አሳድጎ አስመንድጎ ለዓቅመ አዳም አደረሰ። ሕወኃት የፖለቲካ ክስረት በደረሰበት ወቅት፣ የበኩር ልጆቹ ኦዴፓ ና አዴፓ በማፈንገጥ እኛ ብልፅግና ነን ብለው አወጁ፣ ከኣባታቸው ሕወኃት ጋርም አተካራ ውስጥ ገቡ፣ የክተት ነጋሪት አስጎስመው በጦርነት ማዕበል ሃገሪቷን በደም አጨቀዩ። ዛሬም ይሁን ነገ የትግራይ ሕዝብ ብልፅግና ተቀበለ አልተቀበለ ፣ የዚህ ሁሉ መከራና እልቂት መንስዔው የኣባት ድርጅት ኢህአዴግ ፖለ...
- 15 Oct 2022, 18:40
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: This is Ethiopia in 2030. Delusion!
- Replies: 2
- Views: 1009
Re: This is Ethiopia in 2030. Delusion!
Ethiopia's sovereignty was violated by its neighbors long ago, in some cases by the invitation of the incompetent Prime Minister in the office, i.e., the Eritrean intrusion into Ethiopian territory. On top of that, the Ethiopian defense ministry is exposed to outsiders and being penetrated by Eritr...
- 13 Oct 2022, 22:55
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: This is Ethiopia in 2030. Delusion!
- Replies: 2
- Views: 1009
This is Ethiopia in 2030. Delusion!
The narrator tells us in this video that Ethiopia will become a middle-income country by 2030. One of the many reasons he stated for Ethiopia’s economic success on its path to becoming a middle-income country is the peace agreement that was signed with Eritrea, which will enable Ethiopia access to ...
- 30 Sep 2022, 08:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: What is wrong with Amhara men and their backward culture?
- Replies: 2
- Views: 713
What is wrong with Amhara men and their backward culture?
When someone dies the living grieves for the dead, this is human nature. You control your grief and you let it go as life continues especially if you are a man. But these the Amhara men the way they mourn is embarrassing. I see women as more robust and well-mannered than their men. RIP/ Nefes yemar...
- 20 Sep 2022, 14:34
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት
- Replies: 10
- Views: 2172
Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት
አቶ ኢህአድግ በ16ኛ ክፍለ ዘመን የጋሞ ጎፋው አባ ባህርይ ታሪክ ሲጽፉ ማን የምትባለው አገር ዜጋ ሁነው ነበር? የኢትዮጵያን ዕድሜ የሚያሳጥር ሁሉ የእራሱ ዕድሜ ያጥራል። የኢትዮጵያ ታሪክ እና ዕድሜ ከአዳም እና ሄዋን ዕድሜ ጋር የሚተካከል ነው። መጽሀፍ ቅዱስ እየደጋገመ የገለጻት፤ የአለም የፍልስፍና እና ታሪክ ሰዎች የመሰከሩላት ጥንታዊ አገር ነች። የሞተው መለስ ዜናዊ አፈር አራግፎ የጻፈው ድስኩር ይመስላል - የጻፍከው ድርጅታዊ ድስኩር።ተገማግማችሁ ስትጨርሱ ደግሞ ...
- 19 Sep 2022, 20:11
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት
- Replies: 10
- Views: 2172
Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት
የኦሮሞ ከንቱ ምኞት እንግዲህ ከላይ አንዳየነው ለኣማራና ትግራዋይ የማይረባ ከንቱ ምኞት ማንገቻ ዋነኛ ምክንያቶች ባጭሩ፣ አማራው ኢትዮጵያ የሚሏትን ሐገር የፈጠርን እኛ ነን፣ ኢትዮጵያ አማራ ናት አማራም ኢትዮጵያ ነው ከአማራነት ውጭ ኢትዮጵያ አትታሰብም ከሚል የተሳሳተ ጭፍን አስተሳሰብ ጋር ከመቆራኘት ሲሆን፣ ትግራዋይም በፊናው ትግራዋዮች ጀግኖች ነን፣ ደርግን የሚያህል ግዙፍ የኮሚኒስት መንግስት በትጥቅል ትግል ያሸነፍን ሕዝቦች ነን፣ ጦርነት መዋጋት ሳይሆን ጦርነት መስ...
- 14 Sep 2022, 15:53
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት
- Replies: 10
- Views: 2172
Re: የሶስቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስላሴዎች ከንቱ ምኞት
የኣማራ ከንቱ ምኞት ወቅቱ የኣስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ማገባደጃ ለይ ነበር ፣ ነጋሪት ተመቶ መለኮት ተነፍቶ በክተት ዓዋጅ የኣንኮበሩ ምንይልክ ኃይለመለኮት ሐገር ማቅናት በሚል ዘመቻ ወደ ደቡብና ምስራቅ ጦሩን ያስተመመው ፣ በውጤቱም ባብዛኛው ክፍላተ ሃገራትን ያካተተች ዛሬ ዘመናዊት ኢትዮጵያ የምንላት በሰሜኑ የአማራና ትግሬ አምሳያ የታነፀች ሐገረ መንግስት ለመመስረት በቃች። የዚህች የምንይልክ ኢትዮጵያ ወደ ሕይወት የመምጣት አጠቃላይ ሂደት ላይ ብዙ አወዛጋቢ የታሪክ ...