Search found 749 matches

by Affable
13 Mar 2026, 00:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ዶር ካሱ ኢላላ
Replies: 4
Views: 301

Re: ዶር ካሱ ኢላላ

When he said every tribe had been equal under the TPLF leadership, he was lying. There has never been ethnic federalism in Ethiopia when TPLF was in total control. There was only a talk about it. The Oromo leaders should have been approved by TPLF. To some extent even the Amharas. Do the Amharas and...
by Affable
12 Mar 2026, 20:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: June 3, 2021 | Post of the decade
Replies: 2
Views: 249

Re: June 3, 2021

I saw a week or so ago on TikTok a slogan that reads celebrating victory, not independence which compelled me to think. Now, to the Eden’s obsession of Horus. Does it matter what Horus thinks about Eritrea’s independence. It seems that it does to Eden. Every Ethiopian according to her, especially th...
by Affable
12 Mar 2026, 13:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ABIY AHMED ALI WITH BIN ZAYED: ABIY THE EPITOME OF THE ETHIOPIAN CHARACTER - FEARLESS LOYALTY TO A TRUE FRIEND!
Replies: 6
Views: 361

Re: ABIY AHMED ALI WITH BIN ZAYED: ABIY THE EPITOME OF THE ETHIOPIAN CHARACTER - FEARLESS LOYALTY TO A TRUE FRIEND!

አቶ ኢሳያስ ካይሮ እንዳይገቡ ተከለከሉ እንዴ። ካድሬዎቻቸው አቢይ የት ሄደ አልሄደም ላይ ብዙ ውይይት ማድረግ ጀመሩ። I think South Sudan ወዳጃችንን የሚቀበሉት ይመስለኛል እናም ካድሬዎቹ ክቡር ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ South Sudanንን ጎበኙ ብለው ቢያንስ ER ላይ ይፎክሩ።
by Affable
10 Mar 2026, 21:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Tigray former fighter women (TDF) gave the middle finga to the ቆሞ ቀር TPLFites, says BBC
Replies: 2
Views: 382

Re: Tigray former fighter women (TDF) gave the middle finga to the ቆሞ ቀር TPLFites, says BBC

ያ የአማፂ ቡድን Edenን የሚጨምር አልመሰለኝም። አሁንም ቼ በለው እያለች ነው Eden. ልዩነት አለ — Eden አቡዳቢና USA vacation ከሚወስደው ጄኔራል ምግበ የ class መደብ ውስጥ አይደለችም ብለን ብናምንም ከነዚህ ጦርነት አሻፈረኝ ካሉ ምስኪን ወጣት ሴቶች ጋር እንደማትመደብም መገመት እንችላለን። የድሮው ህወአት ሰራዊት መንፈስ አሁን አለ ብየ አላምንም። አሁን የደሀው ልጆች ወደጦርነት ፣ ህወአት የፈጠራቸው ባለፀገዎች ልጆች ለትምህርት ወደውጪ። የትምህርቱ ...
by Affable
09 Mar 2026, 07:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሻዕቢያና ህወሓት በይፋ ታረቁ!!!
Replies: 6
Views: 1029

Re: ሻዕቢያና ህወሓት በይፋ ታረቁ!!!

He fears his “ job security.” Eden, you do better than that. የህወአት በፊደራል ውስጥ መካተት ስርነቀል የፓለቲካ መሰረታዊ አሰላለፉ አያመጣም። የህወአት representation በፊደራል መንግስቱ is proportional to the people it represents. የጅማው ሰውየ ያንን የሚፈራ አልመሰለኝም አንቺ እንደምትይው።
by Affable
08 Mar 2026, 20:39
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አየር መንገድ ታሪክ ሰራ! በሴቶች ብቻ የሚነዱ 8 በረራዎች ባንድ ግዜ አደረገ! አየር መንገድ 95 ሴት ፓይለቶች አሉት!!!
Replies: 9
Views: 531

Re: አየር መንገድ ታሪክ ሰራ! በሴቶች ብቻ የሚነዱ 8 በረራዎች ባንድ ግዜ አደረገ! አየር መንገድ 95 ሴት ፓይለቶች አሉት!!!

If every good news about Ethiopia makes you sick, no matter in what label you present yourself to ER members, you are a cadre of TPLF who is doing የመጨረሻውን ለቅሶ። ሰርቶ የሚኖር ጉራጌ እንቅልፍ ነስቶህ ጠዋት ማታ ሊስትሮ ብለህ “ ስትሰድበው” ውለህ ካደርክ ምንም ጥርጥር የለውም አንተ የህወአት ካድሬ ነህ። የብርሀኑ ነጋ ስም መነሳት automatically አንጎልሀ‍እን ካዞረው አንተ ...
by Affable
06 Mar 2026, 17:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አይ አሁንስ ሆረስ በጣም አበዛው!!!!
Replies: 3
Views: 390

Re: አይ አሁንስ ሆረስ በጣም አበዛው!!!!

የአፉሪካ ሲንጋፓር ሆነው “ ያሰለጥኑናል” ያልናቸው ቅናትን ሌትተቀን የሚኖሩ ጉዶች ሆነው እናግኛቸው። ዘይገርም።
አይ እውነት እውነቱን። ስለ ሲንጋፓር ቅዠት ድሮም እናውቅ ነበር። ግን ጥሩ ጎረቤት ይሆናሉ ያ ቅዠት ሲሰክን ብለን ገምተን ነበር how unbelievably wrong had we been.
by Affable
05 Mar 2026, 19:19
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ም/መ አለቃ ሃዊ ግርማ! ያይን ማረፊያ!
Replies: 1
Views: 338

Re: ም/መ አለቃ ሃዊ ግርማ! ያይን ማረፊያ!

What an amazing young girl. She is eloquent, decent and patriotic. I have really enjoyed the interview. Rarely, if ever, do I watch an interview to the end. But I did this time. By the way she has mentioned about analog and digital airplanes. Does anyone know a country that still uses analog airplan...
by Affable
04 Mar 2026, 21:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሻዕቢያና ህወሓት በይፋ ታረቁ!!!
Replies: 6
Views: 1029

Re: ሻዕቢያና ህወሓት በይፋ ታረቁ!!!

Eden, የጅማው ሰውየ ህወአት ከውጪ መንግስት ጋር የመደራደር መብት ማን ሰጣት እያለ ነው። ኢትዪጺያ ውስጥ የተምታታበት የፓለቲካ ድርጅት ቢኖር ህወአት ነው። ከአዲስ አበባ ቀለብ እንዲሰፈርለት ይፈልጋል። ከአዲስ አበባው ቀንደኛ ጠላት ጋር እሽሼ ገዳሚም አይቀርበትም። Eden ሰዎቹ ጃጅተዋል።
by Affable
03 Mar 2026, 15:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኤርትራ ዪብሉ አገር ቆመም ዬቂረ ታይኮን ዬፎለ ፊና ያልፍ ቃይን! አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ
Replies: 1
Views: 369

Re: ኤርትራ ዪብሉ አገር ቆመም ዬቂረ ታይኮን ዬፎለ ፊና ያልፍ ቃይን! አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ

ትክክል ነው። ቆሞ ቀር ያለውን ቢያንስ ይጠብቃል። ሶስት መቶ ፋብሪካዎችና አንድ ዪኒቨርስቲህን ከጥቅም ዉጪ ካረክ የሃሊት እየሄድክ ነው ማለት ነው።
by Affable
03 Mar 2026, 04:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ
Replies: 11
Views: 1096

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

[deleted] ኤርትራ ውስጥ እህል መብቀል ስለመቻሉ መረጃ እስካሁን የለኝም። በፎቶ እንኳ ቢያንስ የታረሰ መሬት አይቼ አላውቅም። ስለ ኢትዪጺያ መራብ ደጋግመህ ታወራለህ። አረ እየተስተዋለ። አሁን ኢንተርኔት ለመጠቀምና አንፃራዊ ነፃነት በመሻት ነው ኤርትራኖች ወደ ኢትዪጺያ የሚጎርፉት። ወደፊት ምግብ ፉለጋ እንደሚሆን አትጠራጠር። እስከመቼ ውጪ በሚኖሩ ኤርትራኖች ድጋፍ የ Isayes መንግስት ይተነፍሳል።
by Affable
02 Mar 2026, 22:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ
Replies: 11
Views: 1096

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Well, whatever you say about Isayes. you can’t ignore his ability to create ደንቆሮ followers. No leader has had destroyed his Country’s future and in the meantime managed to assemble a considerable number of blind followers as he has done it.
by Affable
28 Feb 2026, 12:24
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What did PM Abiy bring to Ethiopians?
Replies: 5
Views: 1363

Re: What did PM Abiy bring to Ethiopians?

Eden, buckle up. What did he bring ? To answer that question I choose to remember the past. Once, Prime minister Meles was asked why a lot of Tigreans have been begging in Addis. Well, he said እኔም ከረባት አስሬ ልመና ነው እያካሄድኩ ያለሁት ብሎ መለሰ። ያንን የህወአት ልመና አሳፋሪ አይደለም concept ለብዙ ዘመናት አቦይ ስብሀት የመራው “የትግራይን መልሶ...
by Affable
27 Feb 2026, 18:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!
Replies: 16
Views: 6465

Re: የብርሃኑ ነጋ ተማሪዎች!

ስለ ሌላው ክፍለሀገር አላውቅም ስለ አዲስ አበባ የግል ትምህርትቤቶች ግን መጠነኛ እውቀት አለኝ። የግል ትምህርትቤቶች በአብዛኛው በአገራችን ሰዎች የተመሰረቱ ናቸው። አብዛኛው ወላጆች ልጆቻቸውን ወደግል ትምህርትቤት የሚልኩት በቂ ገንዘብ ስላላቸው አይደለም። በጣም ቋጣጥበው ነው። Ethiopiaunity የሚሉት ሰውየ የሚፅፈውን አንድም ነገር አንብቤ የተረዳሁበት ግዜ ትዝ አይለኝም። በራሱ አለም ውስጥ የሚኖር ፍጡር መሰለኝ። አወ የግል ትምህርትቤቶች አገራቸውን የሚወዱ ፣ ለ...
by Affable
26 Feb 2026, 20:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትግራይ ወጣቶች የ አፋር ክልል Semera Airportን አጨናነቁት ሲል BBC News Amharic ዘገበ
Replies: 3
Views: 388

Re: የትግራይ ወጣቶች የ አፋር ክልል Semera Airportን አጨናነቁት ሲል BBC News Amharic ዘገበ

አወ ከገባን ነገሩ ሰነበተ። ተዋጊ የትግራይ ወጣት ማግኘት ከአሁን በሃላ አስቸጋሪ መሰለኝ። እንደገባኝ አቢይም ጥሪ አርጎአል መሰለኝ በግድ ሊመለምሉአችሁ ሲሞክሩ ኢትዪጺያ አገራችሁ ሰፊ ነው ወደፈለጋችሁበት ሂዱ በማለት። ጥሪው ተሰምቶአል። ለዚህ ነው የህወአት ካድሬዎች ሰሞኑን ፋኖን ሲያሞግሹ የሰነበቱት። ፋኖ እየሞተ ያለ ድርጅት ነው። ግን ተስፋ ሲጠፋ የምትንጠለጠልበት “ ተስፋ” መፍጠር የግድ ነው ልበል። አስፈላጊ ከተማ በፋኖ ተያዘ ፣ አንድ ክፉለጦር ማረከ ይሉናል። እ...
by Affable
26 Feb 2026, 19:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፊፊ፡ አገርና ከተማ ሳይኖርሽ የማንም ዲፕሎማሲ ስልብ ባሪያ ብትሆኚ ምን ትፈይጃለሽ?
Replies: 2
Views: 331

Re: ፊፊ፡ አገርና ከተማ ሳይኖርሽ የማንም ዲፕሎማሲ ስልብ ባሪያ ብትሆኚ ምን ትፈይጃለሽ?

Finfine Times, the Eden favorite newspaper. It has hard time since EPDRF is no more. It feeds its own “news” to Ethiopia haters. Oh boy do they live on Elias Kifle’s ER. The problem for them their misery has just started. They don’t know it. They don’t have the brains to know it.
by Affable
26 Feb 2026, 16:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?
Replies: 6
Views: 1159

Re: "አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?

Eden, በፈጣሪ የተላከ ነው ምናምን አሉባልታ አልወድም። ግን ይህን አምናለሁ የትራይባል ፓለቲክስን አቅጭጮ የ Ethiopian እንደገና ማንሰራራትን ለመምራት ከማንኛውም ኢትዪጺያዊ ፓለቲከኛ ይልቅ ለአቢይ ይቀላል። የአገራችን “ ህገኛ” ፓለቲከኟች በአብዛኛው ትራይባሊስቶች ናቸው — የአቢይን ኢትዪጺያዊ አጀንዳ የሚጠሉ። አቢይን በትራይባል የፓለቲካ መንደር መመደብ ይከብዳል። ከ Oromo እና ከ Amhara የተወለደ ነው። ሚስቱ አማራ ነች። የፀረ አማራ ነው ተረት የህወአት...
by Affable
26 Feb 2026, 13:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጄ/ል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ጀግና ዳግም ልደት !!!
Replies: 3
Views: 370

Re: የጄ/ል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ጀግና ዳግም ልደት !!!

Horus, ምን እያወራህ ነው። ፋኖ በየቀኑ የሚማርከው ሰራዊት የሚያኮራ የ Ethiopia ደጀን ነው እያልክ ነው። አቢይ ካደረገው ምናልባትም ትልቁ ድርሻው የ Ethiopian ሰራዊት መገንባቱ ነው። ሙሉ ለሙሉ በህወአት ቁጥጥር የነበረን ሰራዊት አፅድቶ ኢትዪጺያዊ መልክ እንዲኖረው ማድረግ ከባድ ፈተና እንደነበር መገመት አይከብድም። አንድ ግዜ አቢይ ከማንኛውም የ Ethiopia institution በተሻለ የመከላከያ ሰራዊታችን ኢትዪጺያዊ ነው ያለው እውነትነት አለው። ለዚህ...
by Affable
24 Feb 2026, 09:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: SARCASM: ETHIOPIA IS THE CENTER OF HORN AND RED SEA GEOPOLITICS
Replies: 3
Views: 3256

Re: SARCASM: ETHIOPIA IS THE CENTER OF HORN AND RED SEA GEOPOLITICS

Eden she quotes anybody with a pulse as long as he or she disparages the current Ethiopian government.
If I were her I would stay away from them because they have nothing to offer to her.
When blind hatred is what you live, you can’t offer anything.