Search found 56 matches

by Bwendimu
24 Jul 2021, 03:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጫወታው ፍፃሜ
Replies: 0
Views: 822

የጫወታው ፍፃሜ

ጫወታው ደርቷል:: የዋንጫው ጫወታ ወደ ጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ተሸጋግሮ አማራና ትግሬ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ እያደረጉ ነው:: የዋንጫው ጫወታ በትግራይ ዋና ከተማ በመቀሌ ነው እየተደረገ ያለው:: በመጀመሪያ ደቂቃዎች አማራ በትግሬዎቹ ሜዳ በመጫወት የመጀመሪያዋን ጎል ያስቆጥራል ተብሎ ስታሰብ ትግሬዎች በኦፍ ሳይድ ስልት ወደፍት አፈገፈጉና አማራዎቹን ወደመሃል መለሱ:: ትግሬዎች በርትተው የጫወታውን ሁኔታ በመቀየር አማራን እስጨንቀዋል:: ብዙ ተጫዋቾች ከትግረው ቡድን በመጎዳታ...
by Bwendimu
28 Jun 2021, 18:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከመክበብ መከበብን የመረጠ ሞኝ ወያኔ
Replies: 0
Views: 693

ከመክበብ መከበብን የመረጠ ሞኝ ወያኔ

ከነበሩበት በረሃ እየተንጋጉ መመቀሌ ገብቷል የፈደራል ሰራዊት ከተማዋን ለቆ በዙሪያ ሰፍሯል:; ዶክተሩ አቅፎህ እንደምገልህ ስታወራ አልነበር? "ከዚያ ቦሃላ በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ " ያለው ማን ነው
by Bwendimu
27 May 2021, 19:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Wow
Replies: 0
Views: 626

Wow

by Bwendimu
26 May 2021, 21:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በቀዶጥገና ከኢዮጵያ የተነቀለ ካንሰር ወያኔና የምእራቡ አጀንዳ መፍረስ
Replies: 2
Views: 1066

በቀዶጥገና ከኢዮጵያ የተነቀለ ካንሰር ወያኔና የምእራቡ አጀንዳ መፍረስ

አሜሪካ ለምን ተናደደች ትንታኔ በኔው በራሴ --------------- አብዛኛው ሰው አሜሪካን የመሰለ ሃያል መንግስት እንዴት ወያኔዎች የኢትዮጵያን ጦር በሌሊት አርደው ነፃነታቸውን ለማወጅ ጥረት እንዳደረጉ አላወቀም ብለው እንደሚያስቡ ነው:: ይህ ወታደሩን የማኮላሸት አላማቸው ሳይሳካ ሲቀርና አይቀረው ጦርነት ስጀመር ጦርነቱን ድንበር ዘለል በማድረግ ኤርቴራን በሮኬት መደብደባቸውንስ ምነው ዘነጉ ብለውም ይጠይቃሉ:: በስነስርአት ነገሮችን የተከታተለ ግለሰብም ሆነ መንግስት ...
by Bwendimu
24 May 2021, 01:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Open letter to PM Abyi we are not a nation but a republic with nation and nationalities
Replies: 6
Views: 2062

Open letter to PM Abyi we are not a nation but a republic with nation and nationalities

Open letter to P/M Abiy Ahemed A private protest against your speech on one nation not nations and nationalities. ———————— Dear P/M Today if there is any one who is pleased by your speech on mater of nations and nationalities are Isayas Afawarki and Ezema party members and the whole community of uni...
by Bwendimu
04 Feb 2021, 23:45
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: My editorial
Replies: 3
Views: 1777

Re: My editorial

Afaan Oromo and Oromo culture were result of the constitution. The Amara were [deleted] up because of the ethnic constitution
We uphold it for ever!
by Bwendimu
04 Feb 2021, 23:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: My editorial
Replies: 3
Views: 1777

My editorial

The coming Ethiopian election will settle the question of whether unitary state concept be part of the future Ethiopian political dialogue. The current Ethnic federalism is embraced by all Ethiopian ethnic groups who enjoyed the greatest autonomy for the last 27 years or so. We understand ethnic fed...
by Bwendimu
28 Jan 2021, 18:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: BREAKING NEWS: PM Abiy Ahmed In Hospital Bed - Pictures
Replies: 17
Views: 5228

Re: BREAKING NEWS: PM Abiy Ahmed In Hospital Bed - Pictures

Qiqiqi well, I like stupid people they make me laugh. Yes in 2018 people still wear a mask if they are working in hospital and grind asbestos. The visitors got no mask because there was no covid. But those who work there they’ll need one.
by Bwendimu
28 Jan 2021, 14:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: BREAKING NEWS: PM Abiy Ahmed In Hospital Bed - Pictures
Replies: 17
Views: 5228

Re: BREAKING NEWS: PM Abiy Ahmed In Hospital Bed - Pictures

Don’t be fooled. This is not current. It happened June13 2018
That day he visited St Paul hospital and the video is no more
There is great campaign from state side to confuse the mass about where their leader is.
by Bwendimu
04 Dec 2020, 10:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኢትዮጵያ እንዴት እንዳሸነፈች
Replies: 1
Views: 2102

ኢትዮጵያ እንዴት እንዳሸነፈች

ጭንቅላት ከኦሮሚያ
ዱላ ከአማራ
ይህ ተደምሮ ታደገች ኢትዮጵያ
by Bwendimu
03 Dec 2020, 11:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወያኔ የሌሌባት ኢትዮጵያ
Replies: 0
Views: 905

ወያኔ የሌሌባት ኢትዮጵያ

ወያኔ ስትመጣ የተወለዱት ልጆች27 አመት ሞልቶቸዋል:: ለነርሱ ይህ ያለወያኔ የመጀመሪያ ሳምንት ነው:: ለመሃል ሀገር 2 አመት ልባል ይችላል ግን ወያኔን ከርቀት ይሰሟት ስለነበር ሙሉ በሙሉ የወደመች አልነበረም:: ይህ ሳምንት በርግጥ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ከ27 አመታት ቦሃላ በሃይል ተመንጭቃ የተላቀቀችበት ሳምንት ነው:: እንኳን ደስ ያለን::
by Bwendimu
03 Dec 2020, 09:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Exposed! Amharas stop claiming this heroine who captured the Tigray Colonel
Replies: 16
Views: 4997

Re: Exposed! Amharas stop claiming this heroine who captured the Tigray Colonel

ራያን አማራ የምል
አጋዎን አማራ ነው የምል
ቅማንት አማራ ነው የምል
አበበቢቅላና ጥላሁን ገሰሰ አማራ ነበሩ የምሉ
ሃይለ ስላሴና መንግስቱ አማራ ነበሩ የምሉ ጉደኞች ይህ ይብዛባቸው?
by Bwendimu
02 Dec 2020, 09:41
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትነግ ካሳ ይክፈለን
Replies: 0
Views: 867

ትነግ ካሳ ይክፈለን

አማራ መቸም አስቦ አይልም::
by Bwendimu
30 Nov 2020, 18:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አሁን የደረሰን ዜና
Replies: 0
Views: 1168

አሁን የደረሰን ዜና

ደብረ ጽዮን በተደበቀበት ጉድጏድ እንቅልፍ የነሱትን 4 አይጦች በክላሽ ደብድቦ መግደሉ ከስፍራው የነበረ ዘጋቢ አጋርቶናል::
by Bwendimu
29 Nov 2020, 00:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: History
Replies: 0
Views: 791

History

ያኔ ዱሮ በወያኔ ዘመን የሆነውን ዛሬ ታወራለህ? ያ እኮ አልፏል 24 ሳአት በፊት የሆነ ጉዳይ ነው
by Bwendimu
28 Nov 2020, 15:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቅቅቅቅ
Replies: 0
Views: 792

ቅቅቅቅ

"ጦርነቱ ተጨብርብሯል:: ላለፉት 50 አመታት የገደልናቸው ስላልተቆጠሩልን የሶስት ሳምንት ብቻ ስለተቆጠረ የፈደራል ሃይሉ አሸንፏል:: እስከከፍተኛ ፍርድቤት አቤት ብለን የአምሳ አመቱ ሬሳ እንድቆጠር እናደርጋለን"
ደብረ ፅዮን
by Bwendimu
28 Nov 2020, 12:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መቀሌ ወደቀች
Replies: 0
Views: 903

መቀሌ ወደቀች

:mrgreen: እንኳን ደስ አለን ሃላፊ ለፍላፊ ግሯችሁ ዛሬ አበቃላችሁ

ለሁለት አመታት የአልጋ ቁራኛ የነበረች ወይዘሮ ወያኔ ዛሬ አርፋለች:: ለወዳጅ ዘመድ ነፍሷን ጌታ በጋሃነም ያኑርልን እንላለን::