Page 1 of 1

Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 25 Jun 2025, 14:49
by Axumezana
Isaias & his government are mafia like & with no governmental structure & rrsponsibility. Isaias never transfered himself from shifts leader to states man.

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 25 Jun 2025, 16:43
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ የብልሆች አገር ናት፣ ከትዉልድ ትዉልድ ስቀባበል ና ስወርድ ስዋራድ የመጣ እምቅ እዉቀት የለበት አገር ነዉ፣ ዛሬ ላይ እንደ ደበረፅዮን ገብረመስቀል ያሉ ገለባዎችም ኦፎፌዎች ብፈጠሩባትም። ብልሆች ብዙም መናገር አያስፈልጋቸዉም። በትንሹ ተናግሮ አለምን መስደመም ይችላሉ። የአንተ አይነት ወላወዮች ብዙም የምያሰሳቡ አይመስለኝም።

ምነዉ እንደዚህ "እባቡን ከጭንቅላቱ ነዉ መምታት" ያልከዉን ቶሎ ራሰህ?

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 25 Jun 2025, 17:24
by Axumezana
አብይን እየተቸሁት ለመደገፍ ሞክሬ ነበር። እርሱ ግን የሰው ደምና ስቃይ ያሰከረውና መታረም የማይችል ስለሆነ መቃወምን መርጫለሁ።

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 26 Jun 2025, 02:11
by Meleket
“መጎጥ አይጥን፤ አይጥ ጉርጥን እስክትበላት ድረስ ነው።” ማለት ምን ማለት ነው?

መጎጥ አይጥን ከበላቻት፡ የተበላች አይጥ እንዴት አድርጋ ነው ጉርጥን ዬምትበላ? :mrgreen: ቅመራው “ፍቅርን” ያካተተ ባለመሆኑ የተዛነፈ ይመስላል። ምክንያቱም በ “ፍቅር” መጎጥም አይጥም ጉርጥም ሊተባበሩበት ዬሚችሉበትን ሁኔታ መፍጠር ይቻላልና፡ ምክንያቱም ‘ፍቅር ይታገሣል ቸርነትም ያደርጋልና’

DefendTheTruth wrote:
25 Jun 2025, 16:43
ኢትዮጵያ የብልሆች አገር ናት፣ ከትዉልድ ትዉልድ ስቀባበል ና ስወርድ ስዋራድ የመጣ እምቅ እዉቀት የለበት አገር ነዉ፣ ዛሬ ላይ እንደ ደበረፅዮን ገብረመስቀል ያሉ ገለባዎችም ኦፎፌዎች ብፈጠሩባትም። ብልሆች ብዙም መናገር አያስፈልጋቸዉም። በትንሹ ተናግሮ አለምን መስደመም ይችላሉ። የአንተ አይነት ወላወዮች ብዙም የምያሰሳቡ አይመስለኝም።

ምነዉ እንደዚህ "እባቡን ከጭንቅላቱ ነዉ መምታት" ያልከዉን ቶሎ ራሰህ?

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 26 Jun 2025, 03:00
by Meleket
አንተ ከአብዪ ጋር ልታደርግ የሞከርከው ግንኙነት “የሸፈጥ ጽምዶ” ! እንለዋለን ምክንያቱም፡ ኣንተ አብዪንና ብልጥግኖቹን “ዓሰብ ዓሰብ” ብለህ በማማለል፡ ኣላስፈላጊ ንትርክ ውስጥ እንዲዘፈቁ ቀጠናውንም በሕልም ቦተሊካ ለመናጥ በመቋመጥህ ነው።

ወዳጃችን ኣንተም ወደ ወልጅናሌ ስብእናህ፡ ወደ መልካምነት፡ ወደ የሰውን ኣለመመኘት፡ ወደ መከባበር፡ ወደ ሰላም ወደ ፍቅር በሙሉ ልብህ ከተጋህ፡ ኣይዞህ እኛ እጎንህ እንቆማለን!

ነገር ግን፡ የሰው ንብረትና ምድር የመመኘት፡ የባሕር ሕልም ቕዠት፡ ወዘተ ከተጠናወተህ ግን ኣንተም የሰው ደምና ስቃይ ያሰከረህ በቀላሉ መታረም የማትችል ልትሆን ስለምትችል፡ ኣንተኑ መቃወም ልንመርጥ እንችላለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! ለማንኛውም ግን መልካም መልካሙን ሁሉ ተመኝተንልሃል!

Axumezana wrote:
25 Jun 2025, 17:24
አብይን እየተቸሁት ለመደገፍ ሞክሬ ነበር። እርሱ ግን የሰው ደምና ስቃይ ያሰከረውና መታረም የማይችል ስለሆነ መቃወምን መርጫለሁ።

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 26 Jun 2025, 04:16
by Digital Weyane
ተፀመድ ኻም ሙጉያ ኻይትዕፀድ! :roll: :roll:

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 02:50
by Axumezana
ለመለከት የፌዝ ዳኛ viewtopic.php?f=2&t=364165

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 03:06
by Deqi-Arawit
Axumezana wrote:
25 Jun 2025, 14:49
Isaias & his government are mafia like & with no governmental structure & rrsponsibility. Isaias never transfered himself from shifts leader to states man.
:!: :!: :!: :!:

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 04:58
by Meleket
ለኣዅሱመጫላ "ለህልመኛዉ ባህረኛ" :mrgreen: viewtopic.php?f=2&t=363885
Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 02:50
ለመለከት የፌዝ ዳኛ viewtopic.php?f=2&t=364165
"እየደገፍክስ ለመተቸት ሞክረሃልን?" እንዳትባል እንጂ! :mrgreen:
Axumezana wrote:
25 Jun 2025, 17:24
አብይን እየተቸሁት ለመደገፍ ሞክሬ ነበር። ...

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 10:22
by Axumezana
ንመለከት! ኣሻስያ ሃንቲ ደርፉ፤ ፊዚካል ዲማርኼስን !
[/quote]

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 11:04
by Meleket
ኣዅሱመጫላ ‘ዓቢሰብ’ ለባማት’ከ ክንደይ ይኸውን ደርፍኩም? ኣይንብለኹምን ኢና! እንተ ናይ ዓያሹ ሓንቲ ምዃና ነጊርካና ኣሎኻ!

ኣብዡ ገሊጭናዮ ካምዛሎና፡ ደርፍና “ፊዚካል ዲማርኬሽን” ጥራይ ኣይዀነን፡ እንታይ ደኣ፡ ፍቕሪ ዝሕላገቱ ሓባራዊ ስራሕ፡ ንግስነት ምድግጋፍን ምርድዳእን፡ ንዝበለጸ ሓባራዊ ውጽኢት ካብ ዚሓለፈ ትምህርቲ ምቕሳምን ዚብላ ደርፍታትዉን ኣለዋና ኣብዡይ ብሓንቲ ግጥሚ ጽሙቕ ኣቢልናልካ ኣሎና፡ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።
አንት ብልጽግና እንዲሁም ወይን፡
ምን ያጣላናል በሄጉ ብይን?

ይልቅ እንትጋ ለጋራ ፍቅር፡
ችካል ቸክለን ሰላም እንኑር!

ይብቃ መናቆር እንዲያው ለከንቱ፡
ትብብር ይንገስ ይመር ውጤቱ፡
መማር ይበጃል ከባለፉቱ! :mrgreen:
viewtopic.php?f=2&t=308857

viewtopic.php?f=2&t=364184

Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 10:22
ንመለከት! ኣሻስያ ሃንቲ ደርፉ፤ ፊዚካል ዲማርኼስን !

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 11:25
by Axumezana
Meleket your main goal is demarcation at any cost . "ሌላው ሃተፍተፍ " is a cover up! That is why I call you a wolf in sheep clothing ! What we want is unification not demarcation.

Re: Tactical ፅምዶ with Isaias is possible but strategic ፅምዶ can only happen in post Isaias Eritrea !

Posted: 27 Jun 2025, 11:35
by Meleket
ኣብዚ እንሄካ ሃተፍተፍ! :mrgreen:
Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 11:25
Meleket your main goal is demarcation at any cost . "ሌላው ሃተፍተፍ " is to a cover up! That is why I call you a wolf in sheep covering ! What we want is unification not demarcation.
Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 10:46
Tigray is being forced by Abiy to separate from Ethiopia! viewtopic.php?f=2&t=364193&p=1566063#p1566063